02/10/2021
ጉዳዩ፡የሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም የተሳፎ ጥሪ
በቱርክ ንግድ ሚኒስቴር እና በአፍሪካ ህብረት የኢኮኖሚ ጉዳዮች መምሪያ አስተባባሪነት የ3ተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 20 – 23 ቀን 2020 ስለሚካሄድ በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ተሳትፎ እንዲያደርጉ የቱርክ ኢምባሲ ጠይቋል፡፡
በመሆኑም በዝግጅቱ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ከታች የተያያዘውን ቅፅ በመሙላት በ [email protected] እሰከ ኦከቶበር 5 ቀን 2020 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እየጠየቅን ከምዝገባው በኋላ ባሉት 3 ቀናት ውስጥ የማስተባበሪያ ክፍያ ብር አስራ አምስት ሺ (15,000) በሲ.ፒ.ኦ “ለኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት” በሚል በምክር ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 14 መግባት እንደሚኖርበት እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ ፡ በ Subject ላይ TURKEY – AFRICA 2021 በማለት አንድትልኩልን አንጠይቃለን፡፡
S/N........
PARTICIPANT NAME..........
PASSPORT NO.....
DESIGNATION....
COMPANY NAME...
SECTOR.......
MOB.........
EMAIL.......
ከሠላምታ ጋር
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Event management
Mexico Square, Chamber Building, Office no. 204
Tel : +251978103300/
+251912495739/+2515528559
Event management, EXPERT
YARED ABABU
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
Tel: +251-115-515728
Mob: +251-912-495739
P.o.Box: 517, Addis Ababa, Ethiopia
Ethiopian, Chamber, Commerce, Sectorial, Sectoral, Sector, Associations, Business, Trade, Industry, Economy, language, population Solomon Afework