22/01/2026
ZTE Blade A34 እና Blade A*5 - ጥራት በልዩ የክፍያ አማራጭ!
ዘመናዊው Blade A34 እና Blade A*5 አሁን የእርስዎ ይሆናሉ!
ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!!
በ20% ወይም 25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን ዋጋ ለ12 ወራት ወይም ለ6 ወራት እየከፈሉ ይጠቀሙ።
🛒 ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ምርጥ ቴክኖሎጂ!
💡 ማሳሰቢያ፡ ስለ አገልግሎቱ ወይም ስለ ክፍያዎ ሁኔታ በቀላሉ ለማወቅ *127 # በመደወል መመሪያዎችን ይከተሉ! (ይህ ለኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶችም የሚያገለግል ነው።)
👉 ሌላ ማሳሰቢያ: የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት