Cozynet computer and related works PLC

Cozynet computer and related works PLC computer laptop maintenance and sales,computer accessory,software and web site development,Networking. Security Camera Installation
0910690733
0913098096

Hp core i5Ram 8 GBHard disk 1 TBScreen 15.5Graphics card 2 GB0913098096/0910690733Price 21000 birr
20/10/2021

Hp core i5
Ram 8 GB
Hard disk 1 TB
Screen 15.5
Graphics card 2 GB
0913098096/0910690733
Price 21000 birr

30/07/2016
በስልክ ላይ ተለጣፊው “ኢነርጂስኩዌር” ቻርጀር ይዞ መዞርን ሊያስቀርነው ተብሏልስማርት ስልካችንን ሀይልለመሙላት ማይክሮ ዩ ኤስ ቢ፣ ዩ ኤስ ቢtype C እንዲሁም ሌሎች አይነትኮኔክተሮችን መ...
06/06/2016

በስልክ ላይ ተለጣፊው “ኢነርጂ
ስኩዌር” ቻርጀር ይዞ መዞርን ሊያስቀር
ነው ተብሏል
ስማርት ስልካችንን ሀይል
ለመሙላት ማይክሮ ዩ ኤስ ቢ፣ ዩ ኤስ ቢ
type C እንዲሁም ሌሎች አይነት
ኮኔክተሮችን መጠቀም የግድ ይለን ነበር።
አሁን የተሰማው አዲስ የፈጠራ ወሬ ግን
ስማርት ስልካችን ላይ በሚለጠፍ የሀይል
መሙያ አማካኝነት ስልካችንን ቻርጅ
ማድረግ እንችላለን ተብሏል።
“ኢነርጂ ስኩዌር” የተባለው ይህ አዲስ
ፈጠራ በስማርት ስልካችን ጀርባ ላይ
የሚለጠፍ ሲሆን፥ ያለ ሌላ ገመድ
ባትሪያችን ሀይል እንዲሞላ ያደርጋል።
ሀይል መሙያው ከስማርት ስልክ በተጨማሪ
እንደ ታብሌት ያሉ የኤሌክትሮኒክስ
መገልገያዎችን ሀይል ለመሙላት ይጠቅማል
ተብሏል።
በኢነርጂ ስኩዌር ሀይል ለመሙላት
ተለጣፊውን /ስቲከሩን/ በስልካችን ጀርባ
ላይ ከለጠፍን በኋላ ለሀይል መሙያ
የተዘጋጀው ጠፍጣፋ ፓድ ላይ ማስቀመጥ
ብቻ ነው የሚጠበቅብን።
ኢነርጂ ስኩዌርን ሙሉ በሙሉ በማምረት
ገበያ ላይ ለማቅረብ የፈጠራ ባለቤቶቹ
በድረ ገጽ አማካኝነት 33 ሺህ 630 የድጋፍ
ገንዘብ ለማሰባሰብ ያሰቡ ሲሆን፥ እስካሁን
ግን በ20 ቀናት ውስጥ ካሰቡት በላይ 73
ሺህ 539 የአሜሪካ ዶላር ከ758 ደጋፊዎች
ማሰባሰብ ችለዋል ነው የተባለው።
የቻርጀሩ መሸጫ ዋጋም ይፋ የተደረገ
ሲሆን፥ አንድ ሰው ኢነርጂ ስኩዌርን ሲገዛ
አምስት ሀይል መሙያ ተለጣፊ /ስቲከሮች/
እና ስልኩን አስቀምጠን የምንሞላበት ፓድ
በ44 የአሜሪካ ዶላር መሸመት ይችላል
ተብሏል።
ምርቱን ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ
በመላው ዓለም በገበያ ላይ ለማዋል
እየተሰራ መሆኑም ተነግሯል።
ምንጭ፦ www.dailymail.co.uk

ጆሮ ላይ ተሰኪ ፡ የቋንቋ መተርጎሚያኒው–ዮርክ የሚገኘው ዌቨርሊ የተባለው የቴክኖሎጂ ላብራቶሪይፋ ባደረገው መሰረት፣ በአለማችን የመጀመሪያዋ የሆነች ቋንቋተርጓሚ ቁስ መስራት መቻሉን ገልፇል።...
23/05/2016

ጆሮ ላይ ተሰኪ ፡ የቋንቋ መተርጎሚያ
ኒው–ዮርክ የሚገኘው ዌቨርሊ የተባለው የቴክኖሎጂ ላብራቶሪ
ይፋ ባደረገው መሰረት፣ በአለማችን የመጀመሪያዋ የሆነች ቋንቋ
ተርጓሚ ቁስ መስራት መቻሉን ገልፇል።
*ይቺ ትንሽ ቁስ ሁለት የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎችን
ቋንቋቸውን በመተርጎም ማግባባት ትችላለች።
* ያለ ኢንተርኔት ግንኙነት፣ ስልክ ላይ በሚጫን አፕሊኬሽን
እየታገዘች (የምንፈልገውን ቋንቋ ለመምረጥ) አገልግሎት
መስጠት እንደምትችል እየተገለፀ ነው
* ዋጋዋ ከ $249—$299 እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን ፣ ሁለት
ጆሮ ላይ ተሰኪዎችን የሚይዝ ይሆናል። ይሄም መግባባት
በሚፈልጉ ሁለት ሰዎች ጆሮ በመስካት ሁለቱም በአፍ መፍቻ
ቋንቋቸው እያወሩ፣ መሳሪያዋ በመተርጎም ይግባባሉ።
* በመጀመሪያ ስራዋ እንግሊዝኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ፈረንሳይኛ እና
ስፔንኛ መተርጎም የምትችል ሲሆን በቅርቡም ሁሉንም
ቋንቋዎች መተርጎም እንደምትችል ካምፓኒው ገልፇል።
* ምርቷ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለሙከራ አግልግሎት
መስጠት እንደምትጀምር እና ዝርዝር ነገሮችም እንደሚወጡ
ይጠበቃል።
የአምራች ድርጅቱን ድህረ ገፅ በኮሜንት ሳጥኑ ማግኘት
ይቻላል።

Toshiba Portege R930 13.3Hd Led Core I5-2.6ghz 4gb Ddr3 500gbWin7pro አዳዲስ እና ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጣም በቅናሽ ፣እና  በጥራት ከ አንድ አመት ...
22/05/2016

Toshiba Portege R930 13.3
Hd Led Core I5-
2.6ghz 4gb Ddr3 500gb
Win7pro
አዳዲስ እና ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጣም በቅናሽ ፣
እና በጥራት ከ አንድ አመት ዋስትና ጋራ ያገኛሉ ካዛንችስ ከቤተመንግስተ ወረድ ብሎ ጠማማ ፎቅ
ፊት ለፊት ኮዚኔት ኮምፒውተር
0911259282/0913098096/0910690733

24/12/2015

ጎግል ተጠቃሚዎቹ ያለ ይለፍ ቃል /ፓስወርድ/ ወደ አካውንታቸው በመግባት መጠቀም እንዲችሉ አዲስ አገልግሎት በትናንትናው እለት አስተዋውቋል።
በአሁኑ ጊዜ የበርካታ ሰዎች ኢሜል አድራሻዎች በቀላሉ በኢንተርኔት ጠላፊዎች ተሰበረ የሚሉ ወሬዎች እየተበራከቱ መጥተዋል።
ይህ ደግሞ የይለፍ ቃሎች ጠንካራነትን አጠራጣሪ እየሆነ እንዲመጣ አድርጎታል።
እንዲሁም በርካቶቻችን የይለፍ ቃላችንን በመርሳት ስንቸገርም በስፋት ይስተዋላል።
ታዲያ ጎግል ለእነዚህ ችግሮች መፍትሄ ነው ያለውን አዲስ አገልግሎት ይዤ መጥቻለሁ ብሏል።
ይህ አዲሱ አገልግሎት ወደ ጂሜል አድራሻችን (አካውንታችን)ኘያለ ምንም የይለፍ ቃል እንድንገባ የሚያስችለን ነው።
እንዴት ሊሆን ይችላል ለሚለው ጥያቄም፥ የኢሜል አድራሻችንን አስገብተን ወደ አካውንታችን በምንገባበት ጊዜ ወዲያው በሞባይል ስልካችን ላይ “ወደ ኢሜል አድራሻህ ለመግባት ሙከራ አድርገሃል” የሚል መልእክት ይመጣልናል።
በዚህ ጊዜም አዎ /“yes”/ የሚል ቃል ጽፈን በምንመልስበት ጊዜ ወደ ጂሜል አድራሻችን በቀላሉ መግባት የምንችል ይሆናል።
በአሁኑ ጊዜም አዲሱ አገልግሎት በጥቂት ተጠቃሚዎች ዘንድ በሙከራ ላይ መሆኑን የጎግል ኩባንያ አስታውቋል።
ኩባንው አሁን በሙከራ ላይ የሚገኘው ያለ ይለፍ ቃል ወደ ጂሜል አድራሻችን መግቢያ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቼ ጥቅም ላይ እንደሚውል ግን አልገለፀም።

በአምስት አመታት ጊዜ ውስጥ ስማርት ስልኮች ከገበያ ውጪ ይሆናሉ ተባለ።ስማርት ስልኮች አሁን አሁን በአገራችንም ሆነ በመላው ዓለም በበርካቶች ዘንድ ሁነኛ የተግባቦት እና ህይወትን የማቅለያ ...
09/12/2015

በአምስት አመታት ጊዜ ውስጥ ስማርት ስልኮች ከገበያ ውጪ ይሆናሉ ተባለ።

ስማርት ስልኮች አሁን አሁን በአገራችንም ሆነ በመላው ዓለም በበርካቶች ዘንድ ሁነኛ የተግባቦት እና ህይወትን የማቅለያ መንገዶች መሆን ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል።
ጥቂት የማንባል ሰዎችም ስንሄድም ሆነ ስንቀመጥ፣ በቤታችን ውስጥም ሆነ በሌላ ስፍራ ስልካችንን በመነካካት የምናጠፋው ጊዜ ከስማርት ስልኮቻችን ጋር ያለን ቁርኝት ከፍተኛ መሆኑን የሚያሳይ ነው።
ታዲያ እነዚህ ከየዕለቱ የአኗኗር እንቅስቃሴያችን ጋር ጠንካራ ግንኙነት ያላቸው ስማርት ስልኮቻችን ከአምስት ዓመታት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ከገበያ ሊወጡ እንደሚችሉ ነው የስዊድኑ ግዙፍ የቴሌኮም ተቋም ኤሪክሰን የተናገረው።
ስዊድንን ጨምሮ በመላው ዓለም ከሚገኙ 39 አገሮች የተውጣጡ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች የስማርት ስልኮች ግልጋሎት ጥቂት በተባሉ ዓመታት እንደሚያከትም ይስማማሉ።
በዚህ ምትክ ሰዎች ስክሪን እና ስማርት ስልኮች ሳያስፈልጋቸው በሰው ሰራሽ የመረጃ መጠቆሚያዎች ድጋፍ ግንኙነት ማካሄድ የሚችሉ ይሆናሉም ነው የተባለው።
ለአብነትም እንደ አፕል ሰዓት ያሉት የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶች ስማርት ስልኮችን አጭር በተባለ ጊዜ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚያደርጓቸውም ነው በርካታ የቴክኖሎጂ አምራቾች የሚስማሙት።
ስማርት ስልኮች በአስቸጋሪ ሁኔታ ማለትም ስናሽከረክር፣ ስናበስል፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ስናደርግና ሌሎችንም አስቸጋሪ ስራዎች ስናከናውን ልንጠቀምባቸው አለመቻላችንም ቅርብ በተባለ ጊዜ ስልኮቹ ከአገልግሎት ውጪ ሊሆኑ እንደሚችሉ የሚያመላክት ነው ብለዋል የኩባንያው የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ ርብቃ ኬደሪንግ።
የፈጠራ ሃሳቦችና ስራዎች እየተራቀቁ መምጣትም በአሁኑ ወቅት ከስማርት ስልኮች የተሻለ ቴክኖሎጂን እውን ለማድረግ በርካታ ተቋማትን እያነሳሳ ሲሆን፥ ደንበኞችም ቢሆኑ ህይወትን የበለጠ ቀላል የሚያደርጉና ጊዜን የሚቆጠቡ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን መምረጣቸው ግምቱን መሬት እንዲይዝ ያደርገዋል።
ምንጭ፦ http://metro.co.uk

አንድ ኦሪጅናል ስልክን ተመሳስሎ ከተሰራ ስልክ እንዴት መለየት ይችላሉ?1.የሞባይሉን IMEI በመጠቀም ዌብሳይት ላይ ማረጋገጥIMEIቁጥሩን ለማግኘት * #06 # ታይፕ ያርጉ ። በመቀጥል ww...
28/11/2015

አንድ ኦሪጅናል ስልክን ተመሳስሎ ከተሰራ ስልክ እንዴት መለየት ይችላሉ?
1.የሞባይሉን IMEI በመጠቀም ዌብሳይት ላይ ማረጋገጥ
IMEIቁጥሩን ለማግኘት * #06 # ታይፕ ያርጉ ። በመቀጥል www.ethiotechnocom ላይ ገብታችሁ 'check phone IMEI' የሚለዉን ክሊክ በማድረግ ቼክ ማረግ
ትችላላችሁ ። ኦንላይን የሚያገኙት ስልክ ከርሶ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ስልኩ ኦሪጅናል
ነው!
2.ከሳምሰንግ ሶኒ ወይም ከሌሎች የተጫኑ አፕሊኬሽን ያለው መሆኑን ያረጋግጡ
3.ሚሞሪዉን ቼክ ያርጉ ብዙዎቹ ሀይኮፒ ስልኮች ከኦሪጅናሉ ስልክ በጣም ያነሰ
ሜሞሪ አላቸው
4.ፎቶም በማንሳት የ ካሜራዉን ጥራት መመልከት አንዱ መንገድ ነው ብዙዎቹ
ሀይኮፒ ስልኮች የ ካሜራ ጥራታቸው በጣም ዝቅተኛ ነው
5.ስክሪናቸውን ማወዳደርም ጠቃሚ ነው የኦሪጅናል ስልክ ስክሪን ሪሶሉሽን ከፍተኛ
ሲሆን ፈካ ያለ ነው
ይህ ከብዙ በጥቂቱ ነው እርሶ ሚያቋቸው መንገዶች ካሉ ያካፍሉ! ፔጁ የሁላችንም ነው
ሼር ያርጉት ። sharing is caring!

28/11/2015

አስገራሚ እውነታዎች
1.ከ 6000 በላይ የኮምፒውተር ቫይረሶች በየወሩ ይለቀቃሉ
2.የመጀመሪያው የኮምፒውተር ማውስ የተሰራው ከእንጨት ሲሆን ጊዜውም እ አ አ
1964 ነበር
3.አንድ ሰው በአማካኝ በደቂቃ 20 ጊዜ ዐይኑን ሲያርገበግብ ኮምፒውተር ላይ ሲሆን ግን
7 ጊዜ ብቻ ያርገበግባል
4.የመጀመሪያው ኤለክትሮ ሜካኒካል ኮምፒውተር የተሰራው በ 1939 ነበር
5.በየወሩ ከ 1 ሚሊየን በላይ ዶሜን ስሞች ( domain names )ይመዘገባሉ
6.የመጀመሪያው ሀርድ ድራይቭ የተፈጠረው በ1979 ሲሆን 5 ሜጋ ባይት (5Mb) ዳታ
የመያዝ አቅም ነበረው
7.ከ 1.2ቢሊየን በላይ ተጠቃሚ ያለው Facebook ከ ቻይና ቀጥሎ ሁለተኛ የህዝብ
ቁጥር ያለው 'አገር' ነው!

ሞባይል ከየት ወደ የትሞባይሎች ድምጽን እና አጭር የጽሑፍ መልእክቶችን ( ቴክስት ) የማስተላለፍ አቅምአላቸው። በመጠናቸው አነስተኝነት፣ በዋጋቸው አንጻራዊ ርካሽነት፣ እንዲሁም በርካታአገልግ...
28/11/2015

ሞባይል ከየት ወደ የት
ሞባይሎች ድምጽን እና አጭር የጽሑፍ መልእክቶችን ( ቴክስት ) የማስተላለፍ አቅም
አላቸው። በመጠናቸው አነስተኝነት፣ በዋጋቸው አንጻራዊ ርካሽነት፣ እንዲሁም በርካታ
አገልግሎቶችን የሚሰጡ የዘመኑ አዲስ ግኝት ናቸው፡፡ሞባይል ዛሬ ያለበት ደረጃ እንዴት
እንደመጣ እናያለን፡፡
# 1G (1st Generation)
1G የመጀመሪያው የሞባይል(wirless) ዘመን ማለት ሲሆን የአናሎግ ግንኙነት
የተደመረው በ1980ዎቹ አካባቢ ነበር፡፡ለመጀመሪያ ጊዜ አውቶሜትድ የሆነ ስልክ
በጃፓን NTT(NIPPON Telegraph and Telephone) ድርጅት ለገበያ ቀረበ፡፡
አምስት አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መላውን የቶኪዮ ከተማ በማገናኘት ጃፓን
የአለማችን የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ 1G ኔትውርክ ባለቤት ሆነች፡፡
# 2G (2nd Generation)
2G ሁለተኛው የሞባይል ዘመን ማለት ሲሆን ይህ ዘመን ከ 1G(first Generation)
የሚለየው ዲጅታል ራዲዮ ሲግናል መጠቀም መጀመሩ ነበር፡፡ GSM( Global System
for Mobile ) አሁን ኢትዮጲያ ውስጥ የምንጠቀምበት የሞባይል ሲም ካረዶች ናቸው
( የሲም ካረዱን ጀርባ ይመልከቱ GSM የሚል ጽሁፍ አለው )፡፡ 2G ከ 3G በባትሪ
አጠቃቀም ዙሪያ ያነሰ ሀይል ይጠቀማል፡፡
ወደ 3G ከመሄዳችን በፊት 2.5G ስለሚባለው ጊዜ እንይ
#2.5G (2.5 Generation)
ይህ ጊዜ የ2G ኔትዎርክ ላይ ተጨማሪ ቴክኖሎጂ ከ3G በመውሰድ የተፈጠረ ነው፡፡
ፓኬት ዳታ ቴክኖሎጂን ከ GPRS( General Packet Radio Services ) ጋር
ያስተዋወቀ ነው፡፡ ኢንተርኔትን ወደ ሞባይል ያመጣም ነበር፡፡ GPRS የ28 Kbps ዳታ
ፍጥነት አለው፡፡
# 3G (3rd Generation)
ትልቅ ፈጥነት ያለው ኔትዎርክ ሲሆን ፈጥነት ለሚፈልጉ እንደ ቪዲዮ ስልክ ግንኙነት
አይነት የተሰራ ነው፡፡ 200 kbit/s ዳታ የማስተላለፍ ፍጥነትም አለው፡፡ እንደ iphone ,
android , Samsung እና ሌሎች እስማርት ስልክ ለሆኑ የተዝጋጀ ነው፡፡ ሞባይል
ቴሌቪዥንም የተዋወቀው በዚሁ ነው፡፡
# 4G (4th Generation)
Ultra broadband internet አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ለምሳሌ ለላፕቶፕ ዋየርለስ
ሞደም በዩኤስቢ ፣ አፒ ስልክ ( IP telephony ) ፣ HD ሞባይል ቴሌቪዥን ፣ ቪዲዮ
ኮንፍርነስ ፣3ዲ ቴሌቪዥን አገልግሎቶች አሉት፡፡ ipv6 ኔትዎርክ የሚጠቀም ነው፡፡
share to your friends

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cozynet computer and related works PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cozynet computer and related works PLC:

Share