Advance Tech Ethiopia

Advance Tech Ethiopia this is advance tech on youtube ይህ አድቫንስ ቴክ ነው ፎሎው በማድረግ በየጊዜዉ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ

ሊያም ሮዘንዮር ከቸልሲ አሰልጣኝነት ተሰናብቷል
22/04/2026

ሊያም ሮዘንዮር ከቸልሲ አሰልጣኝነት ተሰናብቷል

ስልካችሁ ትንሽ ስቶሬጅ እና ራም ላላችሁ ስልካችሁ ስታክ እንዳያደርግ ምርጥ መፍትሄ የሚሆናችሁን አፕ እንዴት እንደምትጠቀሙ ለማየት ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ 👀
24/07/2025

ስልካችሁ ትንሽ ስቶሬጅ እና ራም ላላችሁ ስልካችሁ ስታክ እንዳያደርግ ምርጥ መፍትሄ የሚሆናችሁን አፕ እንዴት እንደምትጠቀሙ ለማየት ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ 👀

🚀 Tired of heavy apps slowing down your Android phone?In this video, I’ll show you how to use the Hermit Lite Apps Browser to replace bulky apps like Facebo...

https://youtu.be/aWG9hM2cz4E
24/07/2025

https://youtu.be/aWG9hM2cz4E

🚀 Tired of heavy apps slowing down your Android phone?In this video, I’ll show you how to use the Hermit Lite Apps Browser to replace bulky apps like Facebo...

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN  የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ ...
27/03/2024

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባንነ ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው።

ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል።

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!https://t.me/notcoin_bot?start=rp_34474462
https://t.me/notcoin_bot?start=r_576984_34474462

23/03/2024

⚠️ ማሳሰቢያ
Notice ⚠️

23/03/2024

ከቀደምት የአገልግሎት ማዕከላችን አንዱ የነበረውን የአዘዞ ማዞሪያ ስልክ ጣቢያ ለትውስታ እናጋራችሁ

#ትውስታ

23/03/2024

መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Advance Tech Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share