06/07/2019
📩ወደ 6829 OK ብለው በነፃ ልከው ይመዝገቡ 📩። OK ብለው ሲልኩ ከሚያገኙት መረጃ መካከል ስለተለያዩ የዓረብ ሀገራት የስራ ጉዞና የደሞዝ ሁኔታ፣ የኢሚግሬሽን ፕሮሰስ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት የተስማሙ የዓረብ ሀገራት ዝርዝር መረጃ፣ ከመንግስት ሙሉ ዕውቅና የተሰጣቸው የህክምና ምርመራ የሚደረግባቸው ሆስፒታሎች ዝርዝር መረጃ ከነመገኛቸው፣ ከመንግስት እውቅና ያገኙ ለስራ ጉዳይ ወደውጪ ለሚሄዱ ስልጠና የሚሰጥባቸው የመንግስትና የግል ተቋማት አድራሻቸውና የሚሰጥዋቸው መረጃ፣የሲኦሲ ጉዳይን በተመለከተ፣ የፓስፖርትና ቪዛ ጉዳይ ዝርዝር መረጃ፣ ህጋዊ የሆኑና ፍቃድ የተሰጣቸው በውጪ ሀገራት ስራ የሚያገናኙ ከ455 በላይ ኤጀንሲዎች ዝርዝር መረጃና መገኛ አድራሻቸውን ጨምሮ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በየቀኑ ያገኛሉ!! አሁኑኑ ወደ 6829 ok ብለው ሜሴጅ ይላኩልን። እራስዎትንና ሌሎች እህት ወንድሞቻችንን ከህገወጥ ደላላና ከህገወጥ ስደት ያድኑ። እፎይታ የመረጃና ማሰልጠኛ ማዕከል በአለም አቀፍ ስራዎችና የሰዎች ዝውውርን በተመለከተ ከመንግስት ጋር አብሮ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው። ወገኖቻችንን ከህገወጥ ስደት እንታደግ። ለተጨማሪ ማብራርያ 6629 ላይ ☎ ይደውሉ!! 6829 ላይ OK 📩 ብለው መላኮብ አይርሱ📩✈📩✈📩✈🏰👋