Tize Computer Technology / ትዜ ኮምፒዉተር ቴክኖሎጅ

Tize Computer Technology / ትዜ ኮምፒዉተር ቴክኖሎጅ Work on website dedign ,network installations,computer maintenance, office machine maintenance computer sals

14/10/2025
Brand and used LaptopDesktopPrinter0922864644
18/03/2022

Brand and used
Laptop
Desktop
Printer
0922864644

ያገለገሉLaptopDesktopPrinter እንገዛለን እንሸጣለን
07/10/2021

ያገለገሉ
Laptop
Desktop
Printer እንገዛለን እንሸጣለን

22/09/2021
Ineed used desktop and laptop
11/09/2021

Ineed used desktop and laptop

25/02/2021

?

አብዛኞቻችን በስልካችን ላይ ቪድዮ፣ ሙዚቃ፣ አፕልኬሽን.. ስንጭን ሜሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage) የሚል መልእክት እየመጣ የፈለግነውን እንዳንጭን ይከለክለናል።እንዲህ ዓይነት ችግር ሲገጥመን እንዴት ሚሞሪያችንን ነፃ( free) ማድረግ እንደምንችል እንመልከት።

ከዚያ በፊት ግን ሜሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage) የሚል መልእክት ለምን ይመጣል?

የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም አንዱ ስራ አፕልኬሽን install ስናደርግ አፕሊኬሽኖችና ከነሱ ጋር የተያያዙ ፋይሎችን ለማስቀመጥ ነው።አፕሊኬሽኖችና ከነሱ ጋር የተያያዙ ፋይሎችን ማስቀመጬ ቦታ ሲያጣ ሜሞሪ ሞልቷልይ ይለናል።

አፕልኬሽኖች የሞባይላችንን storage ይጠቀማሉ።እንዴት?

1ኛ፦ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት ቦታ አለ።

2ኛ፦ የአፕልኬሽኖቹ data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት ቦታ አለ።

3ኛ፦ የአፕልኬሽኑ ካሽ(ጊዜያዊ ፋይል) ማስቀመጫ ቦታ ይፈልጋል።

እነዚህ ካሽ(ጊዜያዊ ፋይሎች) ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።

✔ መፍትሄ

ከመፍትሔው በፊት መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።

የስልካችሁ ስቶሬጅ መረጃ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።

1⃣፦ Setting ዉስጥ ይግቡ

2⃣፦ ከዛ Storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።
ከዚያ የ RAM ፤ Internal Storage ፤ SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።

3⃣፦ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።

፦ የሚለው ላይ አሁን ያላችሁ ነፃ የሆነ የሚሞሪ መጠን ነው። System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እንደ Setting ፤ Chrome ፤ Phone ፤GMail ፤Google ፣Contacts ፤ Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት memory ያሳየናል።

የሚለው ላይ እኛ የጫንናቸዉን አፕሌኬሽኖች፣ፎቶዎች፣ ወዘተ በዝርዝር ያሳየናል።
አሁ ከላይ ካያችኋቸው ፋይሎች ዉስጥ ብዙ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።
አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን uninstall ማድረግ።

ለማድረግ Setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።
ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።Video ከሆነ የማትፈልጉትን Video እየመረጣችሁ ማጥፋት።Audio ከሆነም ምረጡና ያጥፉ።

ከዚያም Clear data የሚለዉን በመጫን ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ

SD Card የስልኩ default ማስቀመጫ ለማድረግ ከፈለጋችሁ፦Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናንተ ግን SD card የሚለዉን ምረጡ።



በነገራችን ላይ ልትማሯቸው የሚገቡ አስር ኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች በተመለከተ ያዘጋጀሁት ፕሮግራም ዩቲዩብ ላይ አፕሎድ አድርጌያለሁ።
ይሄው ሊንኩ፦
https://youtu.be/1tCintNvmTA

Address

መገናኛ መተባበር ህነፃ 2ኛ ፎቅ ትዜ ኮምፒዉተር ቴክኖሎጅ/Megenagna, Metebaber
Addis Ababa
251

Telephone

+251922864644

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tize Computer Technology / ትዜ ኮምፒዉተር ቴክኖሎጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tize Computer Technology / ትዜ ኮምፒዉተር ቴክኖሎጅ:

Share