Kaset ካሴት

Kaset ካሴት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kaset ካሴት, Information Technology Company, Bole Brass next to Total Gas Station Dasset Building, Addis Ababa.

🎵 የኦዲዮ ስራዎችን (ሙዚቃ፣ ዝማሬ፣ ወግ፣ ትረካ፣ ግጥምና ሌሎች) ለአድማጮች በቀላሉ መሸጥ የሚያስችል የቴሌግራም ቦት ነው፡፡

📢 የዮሐና እና ዛየን ሬብልስ አዲስ አልበም ከካሴት ቦት ገዝተው ይደሰቱበት!
💲 የአንድ አልበም ዋጋ 100 ብር ሲሆን የቴሌብርና ኤም.ፔሳ ሂሳብዎ ውስጥ ገንዘብ መኖሩን በቅድሚያ ያረጋግጡ!
ሊንኩ ከስር አለ! ከካሴት ይግዙ! የሚወዱትን አርቲስት ይደግፉ!

ወጣቱ የሬጌ አርቲስት አማን ኪያሞ እኔ ነኝ የተሰኘ ሁለተኛ አልበሙ ተለቀቀ! የአማን እውነተኛ ወዳጆች ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ አልበሙን በፈለጋችሁት ብር በመግዛት እየተዝናናችሁበት ማበረታት...
05/02/2026

ወጣቱ የሬጌ አርቲስት አማን ኪያሞ እኔ ነኝ የተሰኘ ሁለተኛ አልበሙ ተለቀቀ! የአማን እውነተኛ ወዳጆች ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ አልበሙን በፈለጋችሁት ብር በመግዛት እየተዝናናችሁበት ማበረታት ትችላላሁ!

Link https://t.me/kasetrobot?start=album-30

14/11/2025

የዳዊት መለሰን አዲስ አልበም ከካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ እንዴት በቀላሉ Preorder ማድረግ ወይም መግዛት እንደምትችሉ ታሳያችሁ!

የተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት መለሰ  #ምስጢር የተሰኘ ምርጥ አዲስ አልበም አርብ ይለቀቃል፡፡ እውነተኛ ወዳጆቹ ካሴት ቴሌግራም ቦት በመቀላቀል ለዐመታት የጠበቀነውን አልበም በመግዛት Preorder...
12/11/2025

የተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት መለሰ #ምስጢር የተሰኘ ምርጥ አዲስ አልበም አርብ ይለቀቃል፡፡ እውነተኛ ወዳጆቹ ካሴት ቴሌግራም ቦት በመቀላቀል ለዐመታት የጠበቀነውን አልበም በመግዛት Preorder ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

አልበሙም በሚለቀቅበት ሰዐት ቴሌግራም ላይ ወዲያውኑ ይደርሳቹሀል! ይህን ሊንክ ይከተሉ https://t.me/kasetrobot?start=album-29

ከ20 ዓመት በኋላ ጆኒ ራጋ በአዲስ አልበም ተመለሰ! እውነተኛ ወዳጆች ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ ልክ እንደ ድሮው ጊዜ ገዝታችሁ ተደሰቱበት!ሊንኩን ይከተሉ https://t.me/kasetrobo...
03/10/2025

ከ20 ዓመት በኋላ ጆኒ ራጋ በአዲስ አልበም ተመለሰ! እውነተኛ ወዳጆች ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ ልክ እንደ ድሮው ጊዜ ገዝታችሁ ተደሰቱበት!
ሊንኩን ይከተሉ https://t.me/kasetrobot?start=album-28

🚨 New Release Alert 🚨 🎧 Have you listened to  brand new 🔥 reggae album  #ውቅያኖስ yet? Buy the art from the artist & suppor...
31/03/2025

🚨 New Release Alert 🚨
🎧 Have you listened to brand new 🔥 reggae album #ውቅያኖስ yet? Buy the art from the artist & support!
Link 👉 https://t.me/kasetrobot?start=album-27

ዛየን ሬብልስ  #ውቅያኖስ በተሰኘ ምርጥ አዲስ የሬጌ አልበም እየመጡ ነው፡፡ ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ ዛሬውኑ በመግዛት Pre-Order ይዘዙ! አርብ መጋቢት 19 እንደተለቀቀ ወዲያውኑ ስልካ...
19/03/2025

ዛየን ሬብልስ #ውቅያኖስ በተሰኘ ምርጥ አዲስ የሬጌ አልበም እየመጡ ነው፡፡ ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ ዛሬውኑ በመግዛት Pre-Order ይዘዙ! አርብ መጋቢት 19 እንደተለቀቀ ወዲያውኑ ስልካችሁ ላይ ይደርሳቹኃል፡፡ ሊንኩ 👇
https://t.me/kasetrobot?start=album-27

🚨 የዮሐና  #ሃሎ አልበም በካሴት ቦት ላይ ከ2ሺ በላይ ሽያጭ አስመዘገበ! 🔥 2 ሚሊየን ዩትዩብ ዕይታ እንደማለት ነው፡፡ ☎ አልበሙን እንደ ድሮ ጊዜ ገዝታችሁ ለምታዳምጡ እውነተኛ ወዳጆች ...
11/02/2025

🚨 የዮሐና #ሃሎ አልበም በካሴት ቦት ላይ ከ2ሺ በላይ ሽያጭ አስመዘገበ! 🔥 2 ሚሊየን ዩትዩብ ዕይታ እንደማለት ነው፡፡ ☎ አልበሙን እንደ ድሮ ጊዜ ገዝታችሁ ለምታዳምጡ እውነተኛ ወዳጆች በሙሉ እናመሰግናለን! 🙏 ካሴት ቦት ሊንክ https://t.me/kasetrobot

29/01/2025

ብዙዎች በጉጉት ሚጠብቁትን የዮሐና #ሃሎ የተሰኘ አዲስ አልበም ካሴት ቴሌግራም ቦት ገዝታችሁ እውነተኛ ወዳጅነታችሁን ማሳየት ትችላላችሁ! አርብ ጥር 23 ይለቀቃል፡፡ ሊንኩ https://t.me/kasetrobot

ዮሐና  #ሃሎ የተሰኘ ምርጥ አዲስ አልበም የፊታችን አርብ ጥር 23 ይለቃል፡፡ እውነተኛ ወዳጆቹ ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ አልበሙን በመግዛት ድጋፋችሁን አሳዩ፡፡ ሊንኩ https://t.me/k...
26/01/2025

ዮሐና #ሃሎ የተሰኘ ምርጥ አዲስ አልበም የፊታችን አርብ ጥር 23 ይለቃል፡፡ እውነተኛ ወዳጆቹ ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ አልበሙን በመግዛት ድጋፋችሁን አሳዩ፡፡ ሊንኩ https://t.me/kasetrobot

Address

Bole Brass Next To Total Gas Station Dasset Building
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaset ካሴት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kaset ካሴት:

Share