18/08/2026
ለድርጅታችሁ peachtree ወይስ ERP የትኛው ይሻላል?
ፒችትሪ ለትንሽ እና መካከለኛ ሂሳብ መዝገብ (Accounting) ብቻ ለሚያስፈልጋቸው ተቋማት ፈጣን እና ቀላል ሲሆን፤
ERP ደግሞ የድርጅቱን አጠቃላይ የስራ ሂደት (የሰው ሀይል፣ ምርት፣ ሽያጭ፣ ግዢ፣ ስቶክ እና ሂሳብ) በአንድ ላይ በማቀናጀት ለሚያድጉ እና ትልልቅ ድርጅቶች ረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ከፍተኛ ትርፋማነትን ይሰጣል።
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.