Ethio Addis ICT

Ethio Addis ICT WELCOME to Ethio Addis ICT Our mission is connecting people with information. Stay Connected with us

Call for Applications: Incubation Program Ministry of Innovation and Technology invites you (startup) to join an incubat...
15/04/2025

Call for Applications: Incubation Program
Ministry of Innovation and Technology invites you (startup) to join an incubation program designed to propel your venture from prototype to market at the Innobiz-K Ethiopia Incubation Center.
Program Highlights
The program provides the tools, resources, and guidance to turn your vision into reality:
• Seed Fund up to USD 5,000 for 10 selected startups to kickstart operations!
• Prototype Development to market-ready solutions.
• MVP Validation
• Business Model Refinement
• Mentorship & Coaching
• Networking & Exposure
• Investment Readiness
• Co-working Space; in the dynamic workspace of Innobiz-K Ethiopia Incubation Center

📅 HOW TO APPLY
Apply now and join a community of innovators shaping the future!
🔗 Application link: https://forms.gle/QdYA726RAagEYT4d6
Application deadline: May 05, 2025
Let’s build the future, together! 🚀

የውድድር ዕድል ጥቆማ በኤ.አይ እና ሮቦቲክስ ዙሪያ Presidential African Youth in AI and Robotics Competition የተሰኘ አፍሪካዊ ውድድር ተሰናድቷል። በ12 ዘ...
15/04/2025

የውድድር ዕድል ጥቆማ

በኤ.አይ እና ሮቦቲክስ ዙሪያ Presidential African Youth in AI and Robotics Competition የተሰኘ አፍሪካዊ ውድድር ተሰናድቷል።

በ12 ዘርፎች የሚደረገው ውድድር እድሜያቸው ከ15 እስከ 35 ለሆኑ አፍሪካውያን ወጣቶች ብቻ የቀረበ ሲሆን አሸናፊዎች የሚጋሩት 120 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡

ለውድድር የሚሆን ስራ ለማቅረብ እስከ ጁን 13፤2025 ድረስ እንደሚቻል በውድድሩ ድረ-ገፅ ተገልጿል፡፡

በዚህ ውድድር ላይ በዘርፉ ልምድን ያካበቱ አፍሪካዊያን የፈጠራ ባለሙያዎች እንዲሳተፉ ጥሪ እየተደረገ ይገኛል።

Presidential African Youth in AI and Robotics Competition እ.ኤ.አ በ2024 ጅማሮውን ያደረገና በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሁነት ነው።

የዘንድሮው ውድድር በአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ፣ በደቡብ አፍሪካ መንግሥት እና ኤሊቬት ኤ.አይ አፍሪካ ትብብር የተዘጋጀ ነው።

ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የመወዳደሪያ መስፈርቶችን እንዲመለከቱ እና በውድድሩ እንዲሳተፉ እንጋብዝዎታለን።

https://ele-vate.co.za/african-youth-in-artificial-intelligence-and-robotics

when device working performance is slowly
11/04/2023

when device working performance is slowly

Public lecture By Sergey Kud-Sverchkov, a Russian cosmonaut, Aastu_official , on Friday 31 March 2023 starting at 10:00A...
29/03/2023

Public lecture

By Sergey Kud-Sverchkov, a Russian cosmonaut, Aastu_official , on Friday 31 March 2023 starting at 10:00AM (መጋቢት 22/2015: 4 ሰዓት ከጠዋቱ)

Everyone is invited and don't miss it !

Space Science and Geospatial Institute (SSGI) in collaboration with Russian Embassy and AASTU organized a public lecture by Sergey Kud-Sverchkov, a Russian cosmonaut,at Addis Ababa Science and Technogy University (AASTU) on Friday 31 March 2023 starting 10:00 AM.

Dr. Sergey spent 185 days in orbit in 2020-2021 working as a flight engineer alongside his Russian and American colleagues.

Dr. Sergey will make public lecture and share his expiriances of space to Ethiopian space enthusiasts and students .Meeting him is an experience you don’t want to miss!

Russia is a pioneer in space exploration. It contributed alot to humanity by developing space technologiesand skills that enable human being to make the first steps in space .

የተሳትፎ ጥሪ!= = = =የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና ከተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም ጋር በጋራ በመሆን ኢኖቬቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ያላቸውን ጀማሪ እና አ...
01/03/2023

የተሳትፎ ጥሪ!
= = = =

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና ከተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም ጋር በጋራ በመሆን ኢኖቬቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ያላቸውን ጀማሪ እና አነስተኛ የንግድ ድርጅቶችን በማወዳደር ምርትና አገልግሎታቸውን ወደ ገበያ በማስገባት ውጤታማ ኢንተርፕራይዞችን ለመፍጠር ይቻል ዘንድ የብድር ዋስትና የፋይናንስ አቅርቦት አመቻቸቷል፡፡

በመሆኑም የመወዳደሪያ መስፈርቱን የምታሟሉ የማጠናቀቂያ ጊዜው መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በመሆኑ http://registration.mint.gov.et የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም በቀረበው የፕሮፖዛል ቅጽ መሰረት የቢዝነስ ሃሳባችሁን በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ+251967944500 ወይም +251993530103 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

| 🇪🇹 |
Join us https://t.me/EthioAddisICT
Thank you for being with us!

28/02/2023

ኖኪያ ከ60 አመት በላይ የተጠቀመበትን አርማ ሊቀይር ነው= = = =ታሪካዊው የሞባይል ስልክ አምራች አሁን ላይ የቴሌኮም መሳሪያዎችን ለሌሎች ተቋማት ማቅረብ ላይ አተኩሯልታዋቂው የሞባይል ስ...
27/02/2023

ኖኪያ ከ60 አመት በላይ የተጠቀመበትን አርማ ሊቀይር ነው
= = = =

ታሪካዊው የሞባይል ስልክ አምራች አሁን ላይ የቴሌኮም መሳሪያዎችን ለሌሎች ተቋማት ማቅረብ ላይ አተኩሯል

ታዋቂው የሞባይል ስልክ አምራች ኖኪያ ከ60 አመት በላይ የተገለገለበትን አርማ ሊቀይር መሆኑን አስታወቀ።

በሰማያዊ መደብ ላይ በነጭ ባሰፈረው ሰሙ አለምን ያዳረሰው ኖኪያ፥ አሁን ላይ ዘመኑን የዋጀ አርማ አዘጋጅቻለሁ ብሏል።

አዲሱ አርማ ኖኪያ የሚለውን ቃል የሚፈጥሩ አምስት የተለያየ ቅርፅ ያላቸው ፊደላት የያዘ ነው ብለዋል የኖኪያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፔካ ሉንድማርክ።

የአርማ ለውጡ ያስፈለገውም ኖኪያን አሁንም ድረስ ሞባይል አምራች አድርጎ የመቁጠር ዝንባሌ ስለሚታይ ነው ሲሉም ተናግረዋል።

ኖኪያ በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ምርቶችን ለስማርት ስልክ አምራቾችና ለቴሌኮሙዩኒኬሽን ተቋማት በማቅረብ ላይ የሚገኝ የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኩባንያ ነው።

ኩባንያው በተለይ በ5ጂ ኔትወርክ እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች በስፋት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ዋና ስራ አስፈፃሚው ለሬውተርስ ተናግረዋል።

ኖኪያ እንደ ፈር ቀዳጅነቱ ባይሆንም ከስማርት ስልክ ገበያውም አልወጣም።

ለሌሎች የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የሚያቀርባቸው ግብአቶች ግን ከአመት አመት እየጨመሩ መሄዳቸው ተነግሯል።

ኖኪያ ባለፈው አመት እንኳን ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ግብአቶችን ለመሰል የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አቅርቧል።

በህንድ ከሚገኘው ፋብሪካው ወደ አሜሪካ የሚልከው የስማርት ስልክ ቁጥርም በ2022 በ10 በመቶ ማደጉን ነው ዘገባው የሚያሳየው።

በፈረንጆቹ 1865 በፊንላንድ የተመሰረተው ኖኪያ በቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ትልቅ አበርክቶ ያለው ተቋም ነው።

| 🇪🇹 |
Join us https://t.me/EthioAddisICT
Thank you for being with us!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Addis ICT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share