Logos Institute of Technology

Logos Institute of Technology አጫጭር የሞባይል ጥገና ስልጠና በስፋት እንሰጣለን �����?

(IC)አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ?አይ ሲ ማለት ብዙ ኮመፖነቶች የሚገኙበት ክፍል ነው::በውሰጡም Resistor capacitor inductor diode ሌሎቹምኮምፖነቶች ሊኖሩበት ይችላሉ:...
29/10/2020

(IC)አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ?
አይ ሲ ማለት ብዙ ኮመፖነቶች የሚገኙበት ክፍል ነው::
በውሰጡም Resistor capacitor inductor diode ሌሎቹም
ኮምፖነቶች ሊኖሩበት ይችላሉ::
የአይሲ ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነቶችን በመሰብሰብ አንድና ከዛ
በላይ የሆነን ስራ ይሰራልናል። ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ ቲቪ ላይ
ኦዲዬ አይ ሲ፣ ፓወር አይሲ እና ሌሎች አይሲወች ይኖራሉ:: እነዚህ
አይሲዎች የራሳቸው ስራ አላቸው።
ለምሳሌ # ፓወር አይሲ የፓወርን አክቲቪቲ ይቆጣጠራል
# ኦዲዬ አይሲ ደሞ የኦዲዬ አክቲቪቲ ይቀጣጠራል ስለ አይሲ ይህን
ካልን ወደ ሞባይል ስንገባ ሞባይል ላይም አይሲዎች በብዛት ይገኛሉ::
ማንኛውም ሞባይል ማለትም ሞባይል ከተፈጠረ ጀመሮ እስካሁን ያሉት
ሞባይል 9 አይ ሲች አሉት ከድሮ ዳስተር ሞባይል አንስቶ እስከ አይፎን
6+ ደርስ ካሁን በሆላም ለሚፈጠሩት ስልኮች 9 አይሲዎች አሉት ዘጠኙ
አይሲ ደሞ ለ3 እንከፍላቸዋለን:
1 ) power and logic part ላይ (6 ic)
2) transmition part of ላይ (2 ic)
3) reception part of ic ላይ (1 ic)
4) power and logic part of ic
5) cpu ic (central processing unit )
ሲ ፒ ዩ ማለት የሞባይላችን ሁሉንም እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር የሞባይል
አይሲ ነው በአጭሩ የሞባይላችን አእምሮ ይባላል
*የሲፒዩ መበላሸት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and
etc….
*እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
* የሲፒዩ ቦታ
በኖኪያ እና በሳምሰንግ ላይ አይሲው በወርቃማ ፍሬም ተከቦ ይገኛል
በቻይና ስልክ ደሞ እላዩ ላይ M ወይም speed trum ተብሎ
ይጻፍበታል
6) memory ic
ሚሞሪ አይሲ ዳታ እስቶሬጅ ዲቫይስ ነው ለሁለት ይከፈላሉ
a) ROM ( read only memory ) it is permanent data
storage ሮም ማለት የስልካችን ዋናው ፕሮግራም ወይም operating
system የሚቀመጥበት ማለት ነው buraakiller
* የሮም መበላሸት
Dead phone, black or white screen, dim light
እንዴት መጠገን ይቻላል?
ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
* የሮም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው
እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነውይገኛል square ያልሆነ
ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ buraakiller
b) RAM (randomly access memory) it is
temporary data storage ራም ማለት የስልካችን ሚሴጅ
ኮንታክቶች ሚስኮሎች ሌሎችም ልንደልታቸው የምንችላቸው ነገሮች
የሚቀመጥበት ነው
* የራም መበላሸት
No miscall. no dilledcall. no received call . no store
photo and music etc…
*እንዴት መጠገን ይቻላል?
ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
* የራም ቦታ ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ
አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው square
ያልሆነ ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል *note ---- ኖኪያ
ስልክ ለይ 1 እሰከ 5 ሮም እና ራም አይሲዎች ይገኝሉ በብዛት ከሮም
ራም ያንሳል ልላው ደግሞ ለሰፒዩ በጣም የሚቀርበው ሮም ነው ራም
ደግሞ በሳይዝ ከሮም ያንሳል ራም እና ሮም ሚቀመጡበት ቦታ
ከኮምፖነት የጸዳ ነ

04/10/2020
በሞባይል ጥገና ትምህርቶች ምዝገባላይ ነን
04/10/2020

በሞባይል ጥገና ትምህርቶች ምዝገባላይ ነን

የዚህን ቻይናዊ ታሪክ ስሰማ ሁሌም እንደ አዲስ ነውየምደመመው።ጃክ ማ (Jack Ma) ይባላል።☞ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥውጤት አልመጣለትም☞30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም☞KFC...
21/09/2020

የዚህን ቻይናዊ ታሪክ ስሰማ ሁሌም እንደ አዲስ ነው
የምደመመው።
ጃክ ማ (Jack Ma) ይባላል።☞ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ
ውጤት አልመጣለትም
☞30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም
☞KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች
ለስራ ተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ::
☞ለፖሊስነት አመልክቶ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ
☞አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን
ለመቀጠል ጠይቆ he was rejected በህይወቱ ውስጥ በጣም
ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዶዋል:: ግን ተስፋ ቆርጦ እጁን
አጣጥፎ አልተቀመጠም።
በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ።
በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካ ባጋጣሚ ያቀናል::
በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ
ቻለ። ኢንተርኔትን እንዳወቀ መጀመርያ የፈለገው ቃል
"beer" የሚል ነበር። በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን
ከተለያዩ አገሮች ያገኝ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም
አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም።
በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ
አሁንም ውጤቱ 0 ነበር።
በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ
ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡ ድህረ ገጽ
በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን
እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። በዚህም ኢንተርኔት
አዋጭ ስራ እንደ ሆነ ተገነዘበ፡፡
እንደዚህ እያለ የአለማችንን
ግዙፍ የe-commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA GROUP
ለማቋቋም በቃ፡፡
አሁን የ 38.8 billion USD ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ
እረብጣ owner የሆነው ማክ የአለማችን 33ተኛ ቱጃር ነው።

21/09/2020
What is hotspot ?🙋‍️🙋‍Hotspot: A hotspot is a physical locationwhere people can access the Internet If you turn on your ...
14/09/2020

What is hotspot ?🙋‍️🙋‍
Hotspot: A hotspot is a physical location
where people can access the Internet If you turn on your personal hotspot, everyone
nearby will be able to see your device.
ግላዊ መገናኛ ነጥብ ቢከፍቱ በአካባቢዎ የሚገኝ ሰው ሁሉ
መሣሪያዎን ሊያይ ይችላል።
typically using Wi-Fi, via a wireless local
area network (WLAN) with a router
connected to an Internet service provider

የሞባይል ጥገና ለመማር እኛ ጋር ይምጡ ተጨማሪ እዉቀት ተጨማሪ እድል!!! 😎😎💪💪🎓🎓🎓0951108206ከትምህርት ሚንስቴር ሙሉ እውቅና ያለው 💥💥💥🌻🌻🌻🌻🌻
11/09/2020

የሞባይል ጥገና ለመማር እኛ ጋር ይምጡ
ተጨማሪ እዉቀት ተጨማሪ እድል!!! 😎😎💪💪🎓🎓🎓
0951108206
ከትምህርት ሚንስቴር ሙሉ እውቅና ያለው 💥💥💥🌻🌻🌻🌻🌻

Address

Shiromeda
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Logos Institute of Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share