Prime Mobile - ፕራይም ሞባይል

Prime Mobile - ፕራይም ሞባይል Prime Mobile Solutions Provide technical support for smartphones and computers including unlocking, flashing, screen replacement, battery change, etc...

ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር አዝናኝ አስተማሪ መረጃዎችን ያገኛሉ ይማራሉ።Good To Know We talk abt tech stuff and tech stuff only. Thanks for joining

iPhone 13 pro black 128 GbBattery 85Face id working ተፈቶ የማያቅ price 69.999
25/09/2025

iPhone 13 pro black
128 Gb
Battery 85
Face id working
ተፈቶ የማያቅ
price 69.999

T2 bypass iCloud pin and EFI lock without Data loss
16/02/2023

T2 bypass iCloud pin and EFI lock without Data loss

T2 MacBook iCloud pin EFI unlock on M1 MacBook Pro Data saved Method for saleContact +251911787293 (WhatsApp telegram)

🔥🚀Macbook T2 activation Lock Bypass for latest bridgeOs 7.1 available with us. ኢትዮጵያን ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አለው:: የተቆለፈ አፕል ላፕቶፕ ...
11/01/2023

🔥🚀Macbook T2 activation Lock Bypass for latest bridgeOs 7.1 available with us.
ኢትዮጵያን ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አለው:: የተቆለፈ አፕል ላፕቶፕ ካላችሁ ቴሌግራም or +251911787293 አናግሩኝ

12/06/2021
ሰሞኑን ከ530 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ ተመዝብሮ ወጥቷል መባሉ ይታወሳል። ዳታ ከተመዘበረባቸው የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ኢትዮጵያዊያን ወደ 12,000 ተጠቃሚዎች ተካተዋል። ለማን...
07/04/2021

ሰሞኑን ከ530 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ ተመዝብሮ ወጥቷል መባሉ ይታወሳል። ዳታ ከተመዘበረባቸው የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ኢትዮጵያዊያን ወደ 12,000 ተጠቃሚዎች ተካተዋል።

ለማንኛውም ፌስቡክ የሚጠቀሙበት ስልከዎ ወይም ኢሜይለዎ ተጠልፎ ወይም አልተጠልፎ እንደሆን ማወቅ ከፈለጉ ይህን ማረጋገጫ የሚሰጥ ደረገፅ አለልዎ።
በዚህ ድረ-ገፅ ግቡና https://haveibeenpwned.com/
"Have I been Pwned ከሚለው ስር ባለው ከፍት ቦታ ላይ ስልከዎን ወይም ኢሜይለዎን አስገብተው ወደ ጫፍ በኩል ያለውን "Pwned?" የሚለውን ተጫኑ።
ከዛም......

"Oh no- pwned" የሚል መልስ ካገኙ ስልክዎ ወይም ኢሜይልዎ ለጠለፋው ተጋልጦ ነበር ማለት ነው። ከ12,000 ውስጥም አንዱ ነዎት ማለት ነው።
ወይም "Good news- no pwnage found!" የሚል ምላሽ ካገኙ መረጃዎ አልተመዘበረም፣ አማን ነው ማለት ነው።

iCloud bypass አይክላውድ በተመጣጣኝ ዋጋ እንከፍታለንኔትዎርክ የሚሰራiPhone 6, 6+, 6s, 6s+, 7, 7+ = 700 ብርiPhone 8, 8+ = 800 ብርiPhone X = 900...
10/08/2020

iCloud bypass አይክላውድ በተመጣጣኝ ዋጋ እንከፍታለን

ኔትዎርክ የሚሰራ
iPhone 6, 6+, 6s, 6s+, 7, 7+ = 700 ብር
iPhone 8, 8+ = 800 ብር
iPhone X = 900 ብር
iPad all model = 800 ብር

ኔትዎክ የማይሰራ
Without network all iPhone and iPad 500 ብር

There are three types of people in the world
14/06/2020

There are three types of people in the world

በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች አንድ ያማረ ተፈጥሮ የሚያሳይ ፎቶ ከጫኑ በኋላ የስልካቸው ስክሪን እየቀባጠረ እንደሆነ  እያሳወቁ ነው።ነገሩ ወዲህ ነው። ይህን ፎቶ የስልክዎ ግድግዳ [...
05/06/2020

በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች አንድ ያማረ ተፈጥሮ የሚያሳይ ፎቶ ከጫኑ በኋላ የስልካቸው ስክሪን እየቀባጠረ እንደሆነ እያሳወቁ ነው።

ነገሩ ወዲህ ነው። ይህን ፎቶ የስልክዎ ግድግዳ [ዎልፔፐር] ካደረጉ ስክሪኑ ሲያሻው ይጠፋል፤ ሲያሻው ይበራል። አንዳንድ ስልኮች ደግሞ ያላቸው ፋይል ጠፍቶ እንደ አዲስ ካልተከፈቱ ላይሰሩ ይችላሉ።

ሳምሰንግ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጥገና አደርጋለሁ ጠብቁኝ ብሏል። ቢቢሲ ጉግልን ምን ልታደርጉ አሰባችሁ ብሎ ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም።

አንድሮይድ የተሰኘው የሳምሰንግና መሰል ስልኮች አንቀሳቃሽ ሶፍትዌር 11ኛው አዲስ ዘመናዊ ምርት በዚህ ሳምንት ሊለቅ ታስቦ ነበር፤ ነገር ግን በዚህ ሰበበኛ ፎቶ ምክንያት እንዲዘገይ ተደርጓል።

ፎቶው ምን ዓይነት ቫይረስ እንዳዘለ የሚያመለክት እስካሁን የተባለ ነገር የለም። ነገር ግን ኬን ሙንሮ እና ዴቭ ሎጅ የተሰኙት የቴክኖሎጂ ሰዎች ለቢቢሲ እንዲህ ሲሉ ግምታቸውን ያስረዳሉ።

''ፎቶግራፎች ከጊዜ ጊዜ ጥራታቸው እየጨመረ ነው። ስልኮች ፎቶ የሚቀበሉት ሁሉን ነገር አመዛዝነው ነው። እንደየስልኩ ዓይነት የአንድ ፎቶ ቀለማት ሊለያዩ ይችላሉ። አንዳንድ ስልኮች ፎቶው በትክክል ከሚያሳየው ቀለም የተለዩ ቀለማት ሊያንፀባርቁ ይችላሉ። ምናልባት ይህ ፎቶ እና ችግር እየተከሰተባቸው ያሉ ስልኮች የቀለማት አለመጣጣም አጋጥሟቸው ሊሆን ይችላል። ይህ ደግሞ ስልክ ሊጎዳው ይችላል።''

ተንታኞቹ ይህን ይበሉ እንጂ ፎቶው ስልኮች ላይ እያስከተለ ያለው ጉዳት ምን እንደሆነ እስካሁን አልተረጋገጠም።

01/06/2020
Apple                All 2018-2019 models supported 200 processed in 1 week. Next batch start today. call or DM for pric...
29/05/2020

Apple
All 2018-2019 models supported
200 processed in 1 week. Next batch start today. call or DM for price and details

6s 6s+ 7 7+ =45008 8+ = 5800IPhone X = 6700iPad all model =4500
25/05/2020

6s 6s+ 7 7+ =4500
8 8+ = 5800
IPhone X = 6700
iPad all model =4500

Address

BL_03_646 Street Morning Star Mall 1st Floor Office No 12B
Addis Ababa
1415

Telephone

+251911787293

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prime Mobile - ፕራይም ሞባይል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prime Mobile - ፕራይም ሞባይል:

Share

Category