Ahavah Technologies

Ahavah Technologies Software & website Design and Development, Advertisment , IT consultant, IT solutions A company Head Office in Dubai,
A branch in Addis Ababa

የዩትዩብ ቻናል እንገዛለን / እንሸጣለን♦ከ10ሺ በላይ ሰብስክራብ ያላቻውን ቻናል እንገዛለን♦የዩትዩብ ፕሮሞሽን እንሰራለን♦የዩትዩብ ቪዲዮዎችን እንሸጣለን☎ 09 4535 1004
02/03/2022

የዩትዩብ ቻናል እንገዛለን / እንሸጣለን
♦ከ10ሺ በላይ ሰብስክራብ ያላቻውን ቻናል እንገዛለን
♦የዩትዩብ ፕሮሞሽን እንሰራለን
♦የዩትዩብ ቪዲዮዎችን እንሸጣለን

☎ 09 4535 1004

03/06/2021

በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ዩቲዩብ ልክ እንደዚህ ለማስተዋወቅ ይደውሉልን ወይንም ይፃፉልን። ማንኛውንም የውጪ ሐገር ክፍያም እንከፍላለን!

Software & website Design and Development, Advertisment , IT consultant, IT solutions

Get ready Ethiopia because technology is on it's way to bombard you
15/06/2020

Get ready Ethiopia because technology is on it's way to bombard you

Portfolio , Ahavah Is delighted to design and build a registration system web application  www.melkamwetat.con for Marsi...
04/06/2019

Portfolio , Ahavah Is delighted to design and build a registration system web application www.melkamwetat.con for Marsil Television , contact us and we will make your business or organization simple and productive by adding latest techniques of the century

06/01/2017
ፖስት የሚያደርጉትን ያውቃሉ???አሁን አሁን ብዙ ሴት እህቶች : የሚኖሩበትን ፣ የሚማሩበትን ፣ እድሚያቸውን እንዲሁም የለት ተለት ውሉአቸውን በፌስቡክ እና በተለያዩ የማህበረሰብ ድህረ ገጾች...
03/12/2016

ፖስት የሚያደርጉትን ያውቃሉ???
አሁን አሁን ብዙ ሴት እህቶች : የሚኖሩበትን ፣ የሚማሩበትን ፣ እድሚያቸውን እንዲሁም የለት ተለት ውሉአቸውን በፌስቡክ እና በተለያዩ የማህበረሰብ ድህረ ገጾች ላይ ያሳውቃሉ።
አሁን አሁን ብዙ ሰዎች : የሚኖሩበትን ፣ ያላቸውን በውድ ዋጋ የተገዙ ቁሶች እንዲሁም የለት ተለት ውሉአቸውን በድህረ ገጾች እየለጠፉ(እየፖሰቱ) ይስተዋላል

ይህንን ተከትሎ ሴቶች አስከፊ ጾታዊ ጥቃጥ ፣ ሌሎችም የስርቆት አደጋ እየተከሰተባቸው ስለሆነ በፌስቡክና በተለያዩ ድህረ ገጾች ላይ የሚፖስቱትን መረጃ በጥንቃቄ ይፖስቱ።
እባኮን ሼር እና ላይክ በማድረግ ብዙዎችን ይታደጉ
please share and like , save others!

29/07/2016

WARNING
this is a warning post for every Ethiopian, If you Receive a text message that will proclaim that you have won some amount of USD and request you to call back on a number ex.00447005931528 and might be sent from +447005931528. Do Not Call back!
I repeat Do Not Call back!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahavah Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ahavah Technologies:

Share