Qidame Like page - sell,buy & rent anything

Qidame Like page - sell,buy & rent anything LIKE our page and get more updates of Qidame in addition to the current market information in Ethiopia. Find us also on our Facebook group page & viber.

መልካም ዜና ለቅዳሜ ቤተሰቦች በሙሉበቅርቡ የምናሳውቃችሁ አዲስ ዜና ስለሚኖር ወደ የቅዳሜ ቻናላችን ተቀላቅለው ትኩስ መረጃ ይጠብቁ።ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ የቅዳሜ ቤተሰብ ይሁኑ።https://...
15/12/2021

መልካም ዜና ለቅዳሜ ቤተሰቦች በሙሉ
በቅርቡ የምናሳውቃችሁ አዲስ ዜና ስለሚኖር ወደ የቅዳሜ ቻናላችን ተቀላቅለው ትኩስ መረጃ ይጠብቁ።
ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ የቅዳሜ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://t.me/Qidame

Good news for all Qidame Family.
We are happy to announce our new announcement on our Qidame Telegram Channel. By joining our channel you can also cope up with the latest marketing information.
click on the link below to Join
https://t.me/Qidame

ቢቢ የእርጉዝ ልብስ ቤት ሄደው አዳዲስ ያስገባናቸውን አልባሳት ይጎብኙ። አድራሻችን ከአትላስ ሆቴል ወደ ቺቺኒያ መንገዱን እንደጀመሩ ያገኙናል።ስልክ 0955 98 70 01ማስታወሻ:-ማስታወቂያ...
24/08/2021

ቢቢ የእርጉዝ ልብስ ቤት ሄደው አዳዲስ ያስገባናቸውን አልባሳት ይጎብኙ።
አድራሻችን ከአትላስ ሆቴል ወደ ቺቺኒያ መንገዱን እንደጀመሩ ያገኙናል።
ስልክ 0955 98 70 01

ማስታወሻ:-
ማስታወቂያውን ከቅዳሜ ማየቶን ከተናገሩ ከ10% ጀምሮ ቅናሽ ይደረግሎታል!

https://www.facebook.com/BibiMaternity/

ገፃችን(ፔጃችን) ላይ በተደጋጋሚ የሚለቀቁ አፀያፊ ፖስቶችን እያየን በመሆኑ ከመቸውም ጊዜ በላይ ጥብቅ ክትትል እያደረግን እርማትና እርምጃ እየወሰድን እንገኛለን። ለዚህም ይረዳን ዘንድ አንዳ...
01/10/2019

ገፃችን(ፔጃችን) ላይ በተደጋጋሚ የሚለቀቁ አፀያፊ ፖስቶችን እያየን በመሆኑ ከመቸውም ጊዜ በላይ ጥብቅ ክትትል እያደረግን እርማትና እርምጃ እየወሰድን እንገኛለን። ለዚህም ይረዳን ዘንድ አንዳንድ የግሩፖችን ቤተሰቦች ሳይሰለቹ ሪፖርት በማድረግ ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ሳላመሰግን አላልፍም። አሁንም ግሩፑ ከተመሰረተበት ዓላማ ውጪ የሆኑ ፖስቶችን(ፖለቲካ፣እምነትን፣ማንነትን እና ባህላችንን) የሚነኩና የውሸት ዜና የሚለጥፉ ስታዩ ለአድሚን በማሳወቅ(Report) በማድረግ እንድተባበሩን በአክብሮት እጠይቃለው።
ከቅዳሜ አስተዳደር

መልካም ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉወደ አዲሱ የቅዳሜ ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቅለው የግብይይት መረጃዎች እንዲደርስዎ አሁኑኑ አባል ይሁኑ።የመጀመሪያ 200 ሰዎች መሀል አንዱ ለመሆን ከታች ...
03/04/2019

መልካም ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ

ወደ አዲሱ የቅዳሜ ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቅለው የግብይይት መረጃዎች እንዲደርስዎ አሁኑኑ አባል ይሁኑ።
የመጀመሪያ 200 ሰዎች መሀል አንዱ ለመሆን ከታች ይለውን ሊንክ ተጠቅመው(ጨቁነው) የቅዳሜ ቤተሰብ ይሁኑ።

Good news for all telegram users.

We are happy to announce the launch of our new telegram Qidame group. By joining our group you can cope up with the latest marketing information. To be the first 200 members of our group click on the link below.

You can view and join right away.

Samsung Galaxy Note 4 with original penUS model 32 GBPrice 4,700 birr
12/12/2018

Samsung Galaxy Note 4 with original pen
US model
32 GB
Price 4,700 birr

Antique Hofmann Piano for sellcall - +251911421745
30/08/2018

Antique Hofmann Piano for sell
call - +251911421745

   #2010
27/09/2017

#2010

Address

Addis Ababa
18655

Telephone

0911421745

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qidame Like page - sell,buy & rent anything posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qidame Like page - sell,buy & rent anything:

Share