ChosenDaughter

  • Home
  • ChosenDaughter

ChosenDaughter Professional design for poster, postcard, banner, social media promotion, flayer and magazine

14/12/2025

ዛሬ ጆኒ ወንድሜ ቀጥሮኝ ተገናኘንና በጣም ብዙ ነገር አወራን ተመካከርን። ጆኒ የአለም ነገር በጣም ሰልችቶታል ወደ ጌታ ቤት መመለስ ይፈልጋል። ጌታ ኢየሱስን ይወዳል ተመልሶ የልጅነት አምላኩን ማክበር ይፈልጋል። ነገር ግን ብመለስ ይቀበሉኛል አይቀበሉኝም የሚል ፍርሀት አለበት። ወገኖቼ ወደአለም ሄደዉ ሙዚቃ የሚጫወቱ ልጆች የአብዛኛዎቹ ልጆች ጥያቄ ነዉ። ከልክ ያለፈ ተሳዳቢና ነቃፊ ሰዎች እየበዙ ለመመለስ እየፈለጉ ያሉትን ወገኖችን እንቅፋት የሚሆኑ የምህረት ልብ የሌላቸዉ የሰዉ መመለስ ቅር የሚላቸዉ ሰዎች ቢኖሩም ጌታ የማዳን ስራዉን አላስቆሙትም። ወገኖቼ መተዉ ሙዚቃ ቢጫወቱም ባይጫወቱም ይምጡልን የምትሉ እስቂ ዛሬ እንፀልይላቸዉ። ዛሬ ከጆዬ ጋር ፀልየናል። በጣም ብዙ ትዉልድ ሊመጣ ነዉ ልባችንን አስፍተን እንፀልይላቸዉ። እወዳችኋለዉ

08/09/2025
28/08/2025
25/08/2025
12/06/2025
12/06/2025
Awtaru Kebede MinistryAwtaru kebedeGRAPHICS BY:- Agape Designስልክ : 0703050150በTelegram :   ያናግሩን✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው...
06/11/2023

Awtaru Kebede Ministry
Awtaru kebede
GRAPHICS BY:- Agape Design
ስልክ : 0703050150
በTelegram : ያናግሩን
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ ይሁኑ

Prophet EyosiyasProphet EyosiyasGRAPHICS BY:- Agape Designስልክ : 0703050150በTelegram :   ያናግሩን✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማ...
13/10/2023

Prophet Eyosiyas
Prophet Eyosiyas
GRAPHICS BY:- Agape Design
ስልክ : 0703050150
በTelegram : ያናግሩን
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ ይሁኑ

Bereket TesfayeGRAPHICS BY:- Agape Designስልክ : 0703050150በTelegram :   ያናግሩን✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ    ይሁኑ
07/10/2023

Bereket Tesfaye
GRAPHICS BY:- Agape Design
ስልክ : 0703050150
በTelegram : ያናግሩን
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ ይሁኑ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ChosenDaughter posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ChosenDaughter:

Share