yoseph_haile_official

yoseph_haile_official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from yoseph_haile_official, Addis Ababa.

07/09/2025
መዝሙር 1                ❤🙏 📖¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥...
27/08/2025

መዝሙር 1
❤🙏 📖
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።
⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

 #እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው❤🙏 !😍
24/11/2024

#እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው❤🙏
!😍

15/09/2024
 #ህይወት በእግዚአብሔር ቃል ሲገነባ 😇  #ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ...
15/07/2024

#ህይወት በእግዚአብሔር ቃል ሲገነባ 😇

#ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።

 #ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።”  — ዮሐንስ 14፥18
04/06/2024

#ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥18

 !
17/05/2024

!

13/05/2024

“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
— ዮሐንስ 10፥10

Address

Addis Ababa

Telephone

+251943973679

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when yoseph_haile_official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to yoseph_haile_official:

Share