12/11/2026
ሠራተኞችዎ የዕለት ተዕለት ሥራቸውን በምን ያህል ብቃት እየተወጡ እንደሆነ ማወቅ ለንግድዎ ውጤታማ አስተዳደር ወሳኝ እንደሆነ ያውቃሉ ?
የሠራተኞችን የስራ ኃላፊነት፣ የድርጅቶን ሙሉ እንቅስቃሴ እና አፈጻጸም እንዲሁም የለት ተዕለት ገቢ ወጪዎን በትክክል መከታተል የቡድንዎን አቅም በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም እና በራስ መተማመንን በመጨመር አመርቂ የሆነ ዕድገት ለማግኘት በእጅጉ ያግዞታል።
በDrongoERP የሠራተኞችዎን መረጃ፣ የሥራ ክፍፍል እና አፈጻጸም እንዲሁም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በአንድ የተቀናጀ ሥርዓት ያስተዳድሩ።እንዲሁም እያንዳንዱን የድርጅቶን እርምጃ በግልጽ ይከታተሉ፣ የቡድንዎን እንቅስቃሴ በመረዳት በተሻለ መረጃ ላይ ተመስርተው ውሳኔዎችን ያሳልፉ።
የተደራጀ የሠራተኞች አስተዳደር ለተሻለ የንግድ አፈጻጸም መሠረት ነው!