Club Arenchata

Club Arenchata Where Night Comes alive

አረንቻታ ክለብለመዝናናት የሚመርጡት ቦታበምርጥ ዲጄ ዜና ይበሉ፥፥ ቦሌ ድልድል ካልዲስ ኮፊ አጠገብ፥፥Amanuel Kahsay
08/12/2017

አረንቻታ ክለብ
ለመዝናናት የሚመርጡት ቦታ
በምርጥ ዲጄ ዜና ይበሉ፥፥
ቦሌ ድልድል ካልዲስ ኮፊ አጠገብ፥፥
Amanuel Kahsay

የጠፋብዎትን የሞባይል ስልክ ፓስዎርድ ለመመለስ ምን ያደርጋሉ?የሚከተሉትን ስምንት ስቴፖች በሚገባ በመተግበር የጠፋብዎትን ፓስዎርድ መመለስ ይችላሉ፡፡1. በቅድሚያ ሼር ያድርጉት፡፡ በፓስዋርድ...
17/10/2017

የጠፋብዎትን የሞባይል ስልክ ፓስዎርድ ለመመለስ ምን ያደርጋሉ?
የሚከተሉትን ስምንት ስቴፖች በሚገባ በመተግበር የጠፋብዎትን ፓስዎርድ መመለስ ይችላሉ፡፡
1. በቅድሚያ ሼር ያድርጉት፡፡ በፓስዋርድ መጥፋት የተሰቃየ ብቻ ነው ችግሩ የሚገባው፡፡
2. መጀመሪያ ስልኮን ሙሉ በሙሉ ያጥፉት
3. ከዚያ የስልኮን የድምጽ መጨመሪያ ቁልፍ፣ የስልኮን ማጥፊያ እና የመሰላል ቁልፍ ሶስቱንም ባንዴ ተጭነው ለተወሰነ ጊዜ ይቆዩ
4. የተወሰኑ ስልኮች በድምፅ መጨመሪያ እና ስልክ ማጥፊያ ቁልፎችን በመጫን ብቻ ይሰራሉ፡፡
5. የአንድሮይድ ምስሏ አልያም የስልኮ ብራንድ ስም ሲመጣ ሁሉንም ቁልፎች ይልቀቁና በድምጽ መቀነሻው ቁልፍ ወደታች ያሉትን አማራጮች (wip data/factory reset) ይምረጡ፡፡
6. ከዚያ ስምንተኛ ተራ ቁጥር ላይ ያለችውን አማራጭ ይጫኑ (yes delete all user data)
7. ይህን እንዳደረጉ ስልኮን “reboot” በሚለው አማራጭ አጥፍተው ያስነሱ፡፡
8. እንኳን ደስ ያለዎት፡፡ የስልክዎን ፓስወርድ በሚገባ አጥፍተዋል ማለት ነው፡፡ አሁን ስልክዎን እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ:: እባክዎ ለሌሎች ሼር ያድርጓቸው፡፡
ተጨማሪ ቪድዮውን ይመልከቱ ::

How to unlock pattern lock or pin code on android without losing data. https://goo.gl/GokS1S how to unlock android phone pattern lock without factory ...

Ethiopia: አርቲስት መሰረት መብራቴና ንብረት ገላው (እከ) በፍቅር መጣመራቸው ታወቀhttps://goo.gl/YH85f8
09/08/2017

Ethiopia: አርቲስት መሰረት መብራቴና ንብረት ገላው (እከ) በፍቅር መጣመራቸው ታወቀ
https://goo.gl/YH85f8

s....

ተወዳጁ የትግርኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ዳዊት ነጋ (ወዛመይ) ከፍርያት የማነ ጋር በጋራ የሰራው “ዘዊደሮ” የተሰኘ የሙዚቃ ክሊፕ ለቋል ላይክ እና ሼር በማድረግ ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ..https...
21/07/2017

ተወዳጁ የትግርኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ዳዊት ነጋ (ወዛመይ) ከፍርያት የማነ ጋር በጋራ የሰራው “ዘዊደሮ” የተሰኘ የሙዚቃ ክሊፕ ለቋል ላይክ እና ሼር በማድረግ ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ..
https://goo.gl/UaLGiM

ሀምሌ 1 2009 ዓ.ም በሰንጋ ተራና እና ቃሊቲ ሳይቶች የሚገኙ 972 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ እንደወጣባቸው ይታወሳል።የቤት ባለ እድለኞች ዝርዝር http://www.yenepost...
10/07/2017

ሀምሌ 1 2009 ዓ.ም በሰንጋ ተራና እና ቃሊቲ ሳይቶች የሚገኙ 972 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ እንደወጣባቸው ይታወሳል።
የቤት ባለ እድለኞች ዝርዝር
http://www.yenepost.com/article_read.php?a=106

ፀዋር ልቢ የትግረኛ ፊልም ቅድመ እይታ | Tsewar Libi - "ፀዋር ልቢ" Trailer Ethiopian Tigrigna Movieአንድ ወጣት በድንገት እናቱ በጡት ካንሰር ስትታመመ እና እሷ...
22/06/2017

ፀዋር ልቢ የትግረኛ ፊልም ቅድመ እይታ | Tsewar Libi - "ፀዋር ልቢ" Trailer Ethiopian Tigrigna Movie
አንድ ወጣት በድንገት እናቱ በጡት ካንሰር ስትታመመ እና እሷን ለማሳከም ብዙ ውጣ ውረድ ሲደርስበት የሚያሳይ አሳዛኝ የቤተሰብ ፊልም ነው::
http://www.yenepost.com/watch.php?vid=cc9476445

Tsewar Libi | Trailer - Ethiopian Tigrigna Movie - Coming Soon 2016...

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ምርጫው ካሸነፉ ቡሃላ ያደረጉት መሳጭ ንግግር የዓለም ጤና ድርጅት በዚህ መልኩ አቀናብሮ ትናንት ማታ በኢንተረኔት ለእይታ አቅርቦታል፡ ይመልከቱ፡መልካም የስራ ዘምን ...
26/05/2017

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ምርጫው ካሸነፉ ቡሃላ ያደረጉት መሳጭ ንግግር የዓለም ጤና ድርጅት በዚህ መልኩ አቀናብሮ ትናንት ማታ በኢንተረኔት ለእይታ አቅርቦታል፡ ይመልከቱ፡
መልካም የስራ ዘምን ዶክተር ቴድሮስ
http://www.yenepost.com/watch.php?vid=2f63c8a03

On the 23rd of May 2017, the Member States of WHO elected Dr Tedros Adhanom Ghebreyesus as the new Director-General of WHO. Dr Tedros Adhanom Ghebreye...

በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ የዋይፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይፋዩን ለመጠቀም አንችልም ...
29/11/2016

በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ የዋይፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። በየጊዜው ብዙ የዋይፋይ ፓስዎርድ ሃክ ማድረግያ ሶፍትዌሮች ይለቀቃሉ! እስቲ አሁን በኮምፒተርም ሆነ በሞበይል ሁነን በ50 ሜትር ርቀት ለሚገኝ የዋይፋይ ፓስዎርድ ሃክ ማድረግያ ዜዴ እንመልከት:: ዋይፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው። ነገር ግን ሀክ ማድረግ ተገቢ ላይሆን ይችላል! ካስፈለገችሁ ግን እንሆ በአግባቡ ይጠቀሙበት! ሀክ ለማድረግ ሲሞክሩ ጥሩ ሲግናል መኖሩ ቼክ ያድርጉ! እንሆ መልካም ሀኪንግ !
http://www.yenepost.com/article_read.php?a=77

(መደመጥ የሚገባው) የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት አስገራሚ ስብሰባ፣ ከነዋሪዎች የተነሱ ነጥቦችና ፕሬዘዳንቱ የሰጧቸው መልሶች ይመልከ...
09/09/2016

(መደመጥ የሚገባው) የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት አስገራሚ ስብሰባ፣ ከነዋሪዎች የተነሱ ነጥቦችና ፕሬዘዳንቱ የሰጧቸው መልሶች ይመልከቱ >>
http://www.yenepost.com/watch.php?vid=7cc59b618

Ato Gedu Andargachew with Gonder residents on current issue...

 #አዲስ ኢትዮጵያዊ አርቲስትና ጋዜጠኛ ሰለሞን ተካልኝ ትናንት ከአማራ ክልል ወደ ሱዳን የተሰደዱትን የትግራይ ተወላጆች በተመለከተ መልእክት አስተላለፈ። በመልእክቱ "የቁጥር መብዛት የጥራት ...
02/09/2016

#አዲስ ኢትዮጵያዊ አርቲስትና ጋዜጠኛ ሰለሞን ተካልኝ ትናንት ከአማራ ክልል ወደ ሱዳን የተሰደዱትን የትግራይ ተወላጆች በተመለከተ መልእክት አስተላለፈ። በመልእክቱ "የቁጥር መብዛት የጥራት መገለጫ ቢሆን ኖሮ ጁዊሽ እስራኤላዉያን ከምድረ-ገፅ ይጠፉ ነበር" በማለት የትግራይ ህዝብ ከእስራኤል ጁዊሽ ህዝብ ጋር አመሳስሏል። አርቲስቱ ያስተላለፈውን መልእክት ይመልከቱ፣ አስተያየትዎን ይስጡበት
የተሰማችሁን ኮሜንት አድርጉልን።
ላይክ እና ሼር ያድርጉ ለወዳጆቾ ያካፍሉ እርሶም ትኩስ እና ፈጣን መርጃዎች ያግኙ
Click Here To Watch | ለማየት እዚህ ይጫኑ፦http://www.yenepost.com/watch.php?vid=c901570f8

Artist Solomon Tekalign speaks about current unrest in Ethiopia...

Dawit Nega - Selam Leki [NEW! Music 2016 - Happy New Year] በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የዳዊት ነጋ "ሰላም ለኪ" የአዲስ አመት ሙዚቃ በዚህ ቪዲዮ ያድምጡ።...
01/09/2016

Dawit Nega - Selam Leki [NEW! Music 2016 - Happy New Year] በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የዳዊት ነጋ "ሰላም ለኪ" የአዲስ አመት ሙዚቃ በዚህ ቪዲዮ ያድምጡ።
ከወዲሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ..
http://www.yenepost.com/watch.php?vid=8d87b4ec6

Here is the Latest New Year Song from Dave | Ethiopia - Dawit Nega - Selam Leki [NEW! Music 2016 - Happy New Year]...

Address

22 Mazoria
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Club Arenchata posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share