25/07/2022
⭐የሚያምር እና ፈጣን ድህረ -ገፅ በተመጣጣኝ ዋጋ እናበለፅጋለን። ይደውሉልን +251973200216
👉ዌብሳይት ለምን ያስፈልገዎታል?
ዌብሳይት
ተዓማኒነትዎን ይጨምራል።
✅ከማህበራዊ ትስስር ገፆች የሚለየው ፤ ድህረ-ገፅ አለዎት ማለት የሚሰሩት ስራ / አገልግሎት ቁምነገርና ታማኝ እንደሆነ ያመላክታል።
✅ስለሚሰጡት አገልግሎት ወይም ስለሚሰሩት ንግድ ደንበኛዎችዎ ሙሉ መረጃ ከአንድ ቦታ ለመግኘት ይረዳል። ይህም መስተንግድዎን ያሻሽላል ።
✅ተደራሽነትዎን ይጨምራል ።
ድህረ ገፅ ካለዎት የእርስዎን አገልግሎት / እቃዎች በኢንተርኔት ላይ Search ለሚያደርጉ (ለሚፈልጉ ) ደንበኛዎች ከፊት ቀድመው ይገኛሉ። ይህም የእርስዎን ሽያጭ የመጨመር አቅምን ይፈጥራል።
✅በድህረ ገፅዎ ላይ የሚፃፋ አስተያየቶች ሌሎች የእርስዎች ገፅ ለሚጐበኙ ሰዎች እንደ ተአማኝ ምስክር ይሆናል
✅ከሌሎች ተፎካካሪ ቢዝነሶች የእርስዎ ነጥሮ እንዲወጣ ያግዛል ።
👉የምንሰጣቸዉ አገልገሎቶች (Our Services)፡
👌Company Website design (የድርጅት ዌብሳይት ዲዛይን ማድረግ )
👌Governmental Office Website design (የመንግስት መስሪያ ቤት ዌብሳይት ዲዛይን ማድረግ)
👌Personal Website design (የግለሰብ ዌብሳይት ዲዛይን ማድረግ)
👌Website maintenance (ከዚህ በፊት የተሰራዉን ዌብሳይት እርሰዎ በሚፈልጉት መልክ አስተካክሎ ዲዛይን ማድረግ)
👌Website Hosting (የተሰራ ዌብሳይት ኢንተርኔት ላይ ማውጣት)
ስለሚፈልጉት አገልግሎት ያማክሩን በአጭር ግዜ ዉስጥ ፍላጎቶን እናሟላሎታለን፡፡
ይደውሉልን +251973200216
Ethioweb is website development company in Ethiopia provides a wide array of website design services for Small Business as well as large enterprises.