Sahib Creative

Sahib Creative Graphics ስራዎች!�

21/11/2022

من كان يعبد محمدا فإن محمدا قد مات، ومن كان يعبد الله فإن الله حي لا يموت

ጁምዓ ሙባረክ
18/11/2022

ጁምዓ ሙባረክ

صلى الله عليه وسلم
22/01/2022

صلى الله عليه وسلم

القهار!
05/01/2022

القهار!

ስለ አንዳች ነገር አብዝቶ መፃፍ,ማውራት,መስማት እናም ባገኘነው ነገርና አጋጣሚ እሷን መግለፅ ያቺን ነገር አብዝቶ ከመውደድ የመነጨ ነው።ምክንያቱም ልትይዛትው ወይም ልትጨብጣው ባትችል እንኳ...
28/11/2021

ስለ አንዳች ነገር አብዝቶ መፃፍ,ማውራት,መስማት እናም ባገኘነው ነገርና አጋጣሚ እሷን መግለፅ ያቺን ነገር አብዝቶ ከመውደድ የመነጨ ነው።

ምክንያቱም ልትይዛትው ወይም ልትጨብጣው ባትችል እንኳን ስለሷ እያሰብክና እያብሰለሰልክ በሀሳብና በተስፋ ውስጥ ትኖራታለህ.

ቀጠል አድርጎም ልዩ ተሰጥኦ ካለህ ለምሳሌ:-
መግጠም ከቻልክ ስለሷ ልትገጥም
ማዜም ከቻልክ ስለሷ ልታዜም
መሳል ከቻልክ እሷን ትስላለህ ወዘተ...

እናም እኔ ብእር ኖሮኝ ልገጥም ባልችልም
ማዜም ችዬ ባላንጎራጉርም
ከወረቀቴ አኑሬ ባልደባብሳትም

የሷን ጥሩ የሷን መልካም የሷን ድል
የሷን ስኬት የዜጎቿን ሰላም ስመኝ እኖራለው

ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ!

https://t.me/ABdul_Kehar1

02/11/2021
ረቢዕ
08/10/2021

ረቢዕ

✊✊✊
06/10/2021

✊✊✊

Address

Addis Ababa

Telephone

+251941431025

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sahib Creative posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sahib Creative:

Share