18/07/2023
የክር የተለያዩ የእጅ ሥራዎች ገበያ ላይ ተፈላጊነታቸው እንደጨመረ ያውቃሉ? 📈
በቀላሉ የትም ቦታ ሆነው መስራት የሚቸሉት ቢዝነስ!
🧵ሹራብ🪡 🧵ኮፍያ
🧵የአንገት ልብስ 🧵የመሬት ምንጣፍ
🧵ቦርሳ 🧵እና ሌሎችም
በስልጠናው
🧶መሰረታዊ የክር ሥራ ስልጠና
🧶መሰረታዊ የክር ሥራ ሃሳቦች
🧶በተግባር የታገዘ ልምምድ
🧶በስራው ውስጥ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች
🧶ከግብአት አቅርቦት ጋር
💰በተጨማሪም የክር ሙያን ወደ ቢዝነስ መቀየር የሚያስቸል የተለየ ስልጠና 😉💰
📍 አድራሻ : 22, Blue Bird Hotel ጀርባ
⏰ በሳምንት ለ 2 ቀን, ለ 2 ሰዓታት
💵በ 2000 ብር ብቻ
ለመማር ማስተማር ስርአቱ ጥራት ሲባል ውስን ተማሪዎች ስለምናስተናገድ ፈጥነው ይመዝገቡ
በ ☎️0923049975
telegram: