ELA TECH

ELA TECH ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በ ደና መጡ

✳️ ዛሬ ስለቫይረስ እና Antivirus ማንሳታችን ካልቀረ ምርጥ 5 የኮምፒውተር እና የስልክ (Android)Antivirus እንንገራችሁ። ምርጥነታቸውም የሚለካበት Standard አብሮአቸው ...
09/03/2022

✳️ ዛሬ ስለቫይረስ እና Antivirus ማንሳታችን ካልቀረ ምርጥ 5 የኮምፒውተር እና የስልክ (Android)Antivirus እንንገራችሁ። ምርጥነታቸውም የሚለካበት Standard አብሮአቸው ተያይዟል።

◽️ KASPERSKY Antivirus

🔺Backup software: Yes
🔺Firewall: Yes
🔺Game mode: Yes
🔺Hardened browser: Yes
🔺Password manager: Limited
🔺Ransomware rollback: Yes
🔺Virtual keyboard: Yes
🔺VPN: Limited
🔺Wi-Fi scanner: Yes

◽️ Bitdefender Antivirus

🔺Backup software: No
🔺Firewall: No
🔺Game mode: Yes
🔺Hardened browser: Yes
🔺Password manager: Yes
🔺Ransomware rollback: Yes
🔺Virtual keyboard: Yes

◽️ Norton Antivirus

🔺Backup software: Yes
🔺Firewall: Yes
🔺Game mode: Yes
🔺Hardened browser: No
🔺Password manager: Yes

◽️ ESET NORD32 Antivirus

🔺Backup software: No
🔺Firewall: No
🔺Game mode: Yes
🔺Hardened browser: Yes
🔺Password manager: No
🔺Ransomware rollback: No
🔺Virtual keyboard: No
🔺VPN: No
🔺Wi-Fi scanner: Yes

◽️ McAfee Antivirus

🔺Backup software: No
🔺Firewall: Yes
🔺Game mode: Yes
🔺Hardened browser: No
🔺Password manager: No
🔺Ransomware rollback: Yes
🔺Virtual keyboard: No
🔺VPN: No
🔺Wi-Fi scanner: No

◽️ የስልክ (Android) Antivirus:

🔺Bitdefender Mobile Security
🔺Avira Antivirus
🔺Norton Mobile Security
🔺Avast Mobile Security
🔺Kaspersky Mobile Antivirus
🔺AVG Antivirus Free
🔺Trend Micro Mobile Security
🔺McAfee Mobile Security
🔺Malwarebytes Security
🔺Google Play Protect

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺✴️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ 🏳️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ ዓለም አውጥቶ ወደ ሌላ የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Im...
03/03/2022

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

✴️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ

🏳️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ ዓለም አውጥቶ ወደ ሌላ የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ እንደሆነ በመጠኑ ለማስገንዘብ ሞክሬያለሁ። ዛሬ ደግሞ በገሀዱ ዓለም ያለውን ተጨባጭ ጥቅም እንመልከት

🏳️ ምናባዊ ምስለ-እውነታ ወይም ቨርቹዋል ሪያሊቲ ያለ ምንም ጭስ፣ ያለ ምንም ውሀ እንዲሁም ያለ ምንም ብክነትና ቆሻሻ በውስጡ በያዛቸው አስደናቂ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ብቻ የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ማሰልጠን ስለመቻሉ እየተነገረ ይገኛል፡፡ የቨርቹዋል ሪያሊቲ የእሳት አደጋ ሰራተኞች በስልጠና ወቅት በብዛት ተጋላጭ የሚሆኑበትን አደገኛ ሁኔታዎችን አስመስሎ በመፍጠር የእሳት አደጋ መከላከል አገልግሎት ስልጠናን ማዘመን እንዳስቻለ ተገልጿል፡፡

🏳️እንደሚታወቀው አውስትራሊያ ባለፉት አስርት አመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በአስከፊ እሳት አደጋ መጎዳቷ የሚታወስ ሲሆን፤ በአደጋውም ከ2.3 ሚሊዮን ሄክታር በላይ በቃጠሎ እንደወደመ እና ወደ ግማሽ ቢሊዮች የሚጠጉ እንስሳት ላይም ጉዳት እንደደረሰ የሚታወቅ ነው፡፡ ሳይንቲስቶችም የአየር ንብረት ለውጡን ለጉዳቱ መባባስ በምክንያትነት ያስቀመጡ ሲሆን፤ በካሊፎርኒያም ተመሳሳይ ተፅዕኖዎችን እንደተመለከቱ ገልፀዋል፡፡

🏳️ታዲያ እነዚህን የመሰሉ የእሳት አደጋዎች በብዛት እየተፈጠሩ ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ችግሩን ለመቋቋም ወደሚያስችላቸው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ፊታቸውን እያዞሩ ይገኛሉ፡፡ በተለይም በአውስትራሊያ እና አሜሪካ የሚገኙ አንዳንድ የእሳት አደጋ ዲፓርመንቶች የእሳት አደጋ ባለሙያዎችን ለማሰልጠን የቨርቹዋል ሪያሊቲ (ምናባዊ ምስለ-እውነታ) ቴክኖሎጂን መጠቀም ጀምረዋል፡፡

🏳️አውስትራሊያ ላይ መቀመጫውን ያደረገው ፍሌም ሲስተምስ የተባለው ኩባንያ ለእሳት አደጋ ሰራተኞች ይህን የምናባዊ ምስለ-እውነታ ማሰልጠኛ ቴክኖሎጂ ያበለፀገ ሲሆን ሰልጣኞች የጆሮ ማዳመጫና የቪ.አር መነፅር በማድረግ ብቻ በእውኑ አለም ሳይገኙ እንዲሰለጥኑ በማድረግ የእውነተኛ-የህይወት ሁኔታዎች ውስጥ ጠልቀው እንዲገቡ እና ይበልጥ ዝግጁ እንዲሆኑ መደረጉን ተነግሯል፡፡

🏳️ቴክኖሎጂው ምናባዊ ጭስ፣ እሳት፣ ውሀ እንዲሁም የእሳት ማጥፊያ ፎም በተለያዩ ሁኔታዎች እንደ ቤት ቃጠሎ፣ የአውሮፕላን ቃጠሎ ወይም የዱር ቃጠሎ ምስለ-መልክ ይፈጥራል፤ ሰልጣኞችም የእያንዳንዱን ሁኔታ የሙቀት መጠን አስመስሎ የሚፈጥር ሙቀትን የሚያመነጭ ልብስ እንዲለብሱ በማድረግ እንዲሁም የእሳቱን ቅርበት እና አቅጣጫ በመወሰን ግለሰቡ ላይ በምን ያህል መጠን ተፅዕኖ እንደሚኖረው በሚወስን ሶፍትዌር ቁጥጥር ይደረግበታል፡፡

🏳️የቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂን በእሳት አደጋ ስልጠና ላይ መጠቀም አካባቢያዊ ተፅዕኖዎችን የሚቀንስ ሲሆን ከዚህ በፊት የተለመደው የስልጠና አሰጣጥ ከሚቃጠሉ ንጥረ ነገሮች ጭስንና ሌሎች በካዮችን ወደ አየር እንዲለቀቁ የሚያደርግ፣ ለስልጠናው ሲባል ብቻ መጠኑ ብዙ የሆነ ውሀን የሚጠይቅና ይህም በብዛት ድርቅ ለሚያጠቃቸው አካባቢዎች በራሱ ችግር የሚፈጥረውን ሁኔታ እንደሚያስቀር ታምኖበታል፡፡

🏳️እንዲሁም በስልጠና ወቅት የሚጠቀሙት የእሳት ማጥፊያ ኬሚካል ፎምም በእሳት አደጋ ሰራተኞች ላይ የጎንዮሽ የጤና ጉዳት ከማስከተሉ ባሻገር የኬሚካሉ ፍሳሽ ለአፈርና ውሀ መበከል አይነተኛ አስተዋፅዖ ከማድረጉ አንፃር፤ አዲሱ የቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂ አየርን የሚበክሉትን እነዚህን ኬሚካል ፎሞች እና ጭስን መጠቀም ሳያስፈልገው፣ ውሀንም መጠቀም ሳይጠይቅ ለእሳት አደጋ ሰራተኞች በተሻለ ሁኔታ ስልጠና እንዲያገኙ ማስቻሉ ተገልጿል
part 2
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺✴️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ -1-🚩ምናባዊ ምስለ-እውነታ - ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR) 🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለ...
03/03/2022

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

✴️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ -1-

🚩ምናባዊ ምስለ-እውነታ - ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)

🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ ዓለም አውጥቶ ወደ ሌላ የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው።

🚩ለምሳሌ እናንተ ቤታችሁ ውስጥ ናችሁ እንበል ወይም ቢሮ ውስጥ ወይም ታክሲ ውስጥ ናችሁ...ወዘተ....ባጭሩ አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በህይወታችሁ "ባየሁት!" ወይም "ባደረኩት!" ብላችሁ ወደ ምትመኙት ዓለም መጓዝ ብትመኙስ? ወይም

🚩አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በአራዊቶች የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ መሆን ብትፈልጉስ? ሜድትራኒያን ባህር ውስጥ ከሻርኮች ጋር መዋኘት ብትመኙስ?....ወይም ደግሞ አውሮፕላን ማብረር ብትፈልጉ...

🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ካላችሁበት ዓለም ሳትንቀሳቀሱ ወደ ተመኛችሁት ዓለም የሚወስድ እጅግ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት እንደ መነፅር ዓይናችን ላይ የምናጠልቀው መሳሪያ (Head-mounted Device) ያስፈልገናል።

Part 1
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺የቀጠለ...⬇️🎭ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብሎ የሚጠራው የHacker...
01/03/2022

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

የቀጠለ...⬇️

🎭ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብሎ የሚጠራው የHacker ቡድን የEquation Group መስርያ ቤት Serverኦችን ሰብሮ በመግባት ቡድኑ ከሚጠቀምባቸው ረቂቅ የHacking መሳሪያዎች ውስጥ የWindows ኮምፒዩተሮችን ሰብሮ በመግባት ጥቅም ላይ ይውል የነበረ Ethernal Blue የተባለ tool ለመስረቅ ችሏል።

🎭ቡድኑ በዚህ አላቆመም፥ ይህን ባደረገ በ3 ቀናት ውስጥ የሰረቀውን መሳሪያ ለመግዛት ከፍተኛውን ዋጋ ለሚያቀርብ ማንኛውም ቡድን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፣ ይባስ ብሎም ከመሳሪያው ሽያጭ በቂ ገንዘብ ከሰበሰበ በኋላ መሳሪያውን ማንኛውም የፈለገ ሰው ይጠቀምበት ይችል ዘንድ Github ላይ ለመልቀቅ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ።

🎭እንዳለውም ቃሉን ሳያጠፍ ከወራት ቆይታ በኋላ Ethernal Blue የተባለውን መሳሪያ ለአለም ተደራሽ ይሆን ዘንድ Github ላይ አስቀምጦታል፣ በተጨማሪም ይህ መሳሪያ በአብዛኛዎቹ የኮምፒዩተር ደህንነት ተመራማሪዎች እንዲሁም ሃከሮች ጥቅም ላይ በሚውለው Kali Linux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ውስጥ በሚገኝ Metasploit በተባለ የሃኪንግ መሳሪያ ስብስብ ውስጥ እንደ አንድ መሳሪያ ተካቶ ይገኛል።
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺✴️ The Equation Group🔥አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው ሚስጥራዊ የደህንነት ድርጅቶች ውስጥ የCyber operation በማካሄድ እ...
01/03/2022

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

✴️ The Equation Group

🔥አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው ሚስጥራዊ የደህንነት ድርጅቶች ውስጥ የCyber operation በማካሄድ እና በአሜሪካ ደህንነት ድርጅቶች የሚፈለጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶችን አድኖ ለመያዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በእጅጉ የረቀቀ የኮምፒዩተር እውቀትን በመጠቀም በሚዘጋጁ የኮምፒዩተር ቫይረሶች በመታገዝ ስለግለሰቦቹ መረጃን የሚያሰባስብ ቡድን ነው።

🔥ይህ ቡድን ስራው ይሄ ብቻ አይደለም፣ እንደ Kaspersky Labs ገለጻ ከሆነ፣ ይህ ቡድን በIran፣ Russia፣ Pakistan፣ Afghanistan፣ India፣ Syria፣ እንዲሁም በMali በሚጎኙ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች ላይ ከ10000 የበለጠ የሳይበር ጥቃት አድርሷል። ከእነዚህ ጥቃቶች ውስጥ መከሰታቸውን እንኳ ማረጋገጥ የተቻለው የ500ዎቹን ብቻ ነው።

🔥ይህ የሳይበር ቡድን በ2002ዓ.ም የኢራንን የኒውክሌር ፕሮግራም ያሽመደመደውን የStuxnet ቫይረስ ጨምሮ Bad Rabbit, Spy Eye, Ethernal Blue, Duku የተባሉ የኮምፒዩተር እውቀት መጨረሻ የተገለጠባቸው ቫይረሶችን ለመፍጠር የቻለ አደገኛ ቡድን ነው።

🔥ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብለው የሚጠራው...

ክፍል ሁለት ይቀጥላል .....
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺✴️ ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱 https://t.me/ELA_TECH🔆 የSony Company አናውስ እንዳደረገው ከሆነ P...
07/11/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

✴️ ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱
https://t.me/ELA_TECH
🔆 የSony Company አናውስ እንዳደረገው ከሆነ PlayStation 5 በወጣ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአለም ደረጃ ለ10 ሚሊዮን ሰወች እንደቸበቸቡ ተናግረዋል በPlaystion ሽያጭ ታሪክ ውስጥ በአጭር ግዜ በከፍተኛ ፍጥነት ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ ነው ተብልዋል.

➲ Gamerሮች አረጋጉት
https://t.me/ELA_TECH
🔆 ''AbstractEmu'' የተባለ አደገኛ Malware በ Google Playstore ላይ መገኘቱ ተዘገበ Malwareሩ ከ7 በላይ በGoogle Playstoreላይ የተጫኑ አፕሊኬሽኖች አጥቅቷል Google በ Malwareሩ የተጠቁትን አፕሊኬሽኖች ወዲያው ያስወገደ ቢሆንም Remove ከመደረጉ በፊት በተጠቃሚዎች ዘንድ Download ተደርጓል
Malwareሩ አደገኛ ያደረገው አንዴ ስልካችን ላይ ከጫንን ቦሀሏ ራሱን ይደብቃል መረጃዎች ይሰርቃል Locationናችንን ይከታተላል.

🔆 በMalwareሩ የተጠቁት 7ቱ የአፕሊኬሽኖች ዝርዝሮች 👇
Anti-ads
BrowserData Saver
Life Launcher
My Phone
Night Light
All Passwords
Phone Plus
https://t.me/ELA_TECH
🔆 በMalware🐞 የተጠቁ መተግበሪያዎች በተደጋጋሚ Google Playstore ላይ መገኘታቸው የAndriod ተጠቃሚወችን ስጋት ውስጥ እየከተታቸው ነው😬

🔆 የGoogle Map አፕሊኬሽን በ 10Billion ስልኮች ላይ install እንደተደረገ Google ዘግቧል🔥
https://t.me/ELA_TECH
🔆 በአሜሪካ San Francisco የሚገኘው RiskIQ የተባለው የCyber Security Company ባደረገው ምርመራ Discord የተሰኘው የSocialmedia Platform ለተለያዩ ተንኮል አዘል አላማ ና ለMalicious Purposes ማለትም እንደ Hosting Malicious Botnet Malware Development ለመሳሰሉት ነገሮች ሃከሮች እየተጠቀሙ እንደሆነ RiskIQ ዘግቧል
😲

🔆 አንድ የCoinbase Crypto-currency ተጠቃሚ ከ አካውንቱ ውስጥ በ10 ደቂቃ ብቻ 11.6
ሚሊዮን $ መዘረፉ ተነገረ ባለቤቱ እንዳለው ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ በተላከለት የScam Popup Notification እንደሆነ ና የCoinbase አካውንቱ እንደሚዘረጋ በማስጠንቀቅ በፍጥነት እንዲያመለከት በሚል Password እንደተሰረቀ ተናግሯል🤭😬
https://t.me/ELA_TECH
🔆 የተላከው Notification ከትክክለኛው የCoinbase Company እንዳልሆነ ተረጋግጧል

🔆 በHwang Dong-hyuk Directed ና Write የተደረገው በፈነጆቹ September 17 2021
የወጣው የSouth Koreaው Squid Game የተሰኘው Film በ Netflix ላይ ለእይታ በተለቀቀ በመጀመሪያ 4ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ142 ሚሊዮን በላይ በአለምአቀፍ ደረጃ ተመልካቾቻችን ቀልብ ና ትኩረት የሳበ ሲሆን በNetflix በጣም ከፍተኛ Most Watched Series Movie ተብሏል
ፊልሙን ለተመልካች ለማድረስ 21.4 million የአሜሪካ Dollar አንጠፍጥፈዋል🤭

🔆 የSquid Game Directed ና Write የሆነው
Hwang Dong-hyuk እንደተናገረው
Squid Game Season 2 ለመመልከት ምናልባትም እስከ 2023 መጠበቅ እንዳለባቸው ለተመልካቹ አሳዉቋል.
ፊልሙን የጀመራችሁ እንግዲህ ተንቆራጠጡ 😆
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺🙋‍♂ሰላም ውድ የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ እንደምን ናችሁ!✔እንዴት   መሆን ይቻላል? የሚለውን ጥያቄ የዛሬው የዛሬ ፕሮ...
18/10/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

🙋‍♂ሰላም ውድ የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ እንደምን ናችሁ!
✔እንዴት መሆን ይቻላል? የሚለውን ጥያቄ የዛሬው የዛሬ ፕሮግራማችን ይሆናል!▬▬▬▬▬
https://t.me/ELA_TECH
ዩቲዩብን በመጠቀም እንዴት ገንዘብ ይገኛል? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው ግን ምላሹ ቀላል ነው!
ላይ ቪዲዮ በመልቀቅ በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል
የሚለውም ጥያቄ ምላሽ አለለት #ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮ በመልቀቅ ብቻ ገንዘብ አይገኝም በለቀቅ ነው ቪዲዮ ገንዘብ ለማግኘት ቪዲዮ ዋችን የግድ በሰዎች እይታ ውስጥ መግባት አለበት!
ብዙ ሰዎች የኛን ቪዲዮ ሲመለከቱት ያ ቪዲዮ ለኛ የገቢ ምንጫችን ይሆናል!

#ዩቲዩብ ላይ #ታዋቂ #ዝነኛ #ሀብታም መሆን እንችላለን?
https://t.me/ELA_TECH
❓❓❓እንዴት❓❓❓
✔ዩቲዩበር ለመሆን ከማሰባችን በፊት ብዙ ሟሟላት ያለብን ነገር አለ!
#በመጀመሪያ
💡ትዕግስተኛ መሆናችንን ማረጋገጥ!
💡የራሳችን የሆነ ችሎታ ( ) ሊኖረን ይገባል!
💡ጥራት ያለው ቪዲዮ መስራት ግድ ነው!
✅ይህን ካሟላን በቀላሉ #ታዋቂ #ዝነኛ መሆን እንችላለን!
🔗ዩቲዩበር መሆን የምንችለው ወይም ዩቲዩብ ቻናል መክፈት የምንችለው በPC ብቻ ነው? ወይስ በስልክም ይቻላል? የሚሉ ጥያቄዎች ሲነሱ ይስተዋላል ምላሹ በሁለቱም ይቻላል ነው!
በ2 ሺ አስራዎቹ ያለምንም ጉልበት እና ችሎታ በቀላሉ #ታዋቂ #ሀብታም መሆን ይቻል ነበር! ነገር ግን በ2018 ባወጣው ህግ ብዙዎችን ያስቆጣ እንዲሁም ዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት ያሰበውም ከመክፈት እንዲቆጠብ ምክንያት ሆኗል!
https://t.me/ELA_TECH
ህጉ ምን ይላል?
ዩቲዩብ በ2018 ባወጣው ህግ መሰረት አንድ ተከፋይ (ደሞዝተኛ) ለመሆን የግድ 1ሺ ተከታይ (ሰብስክራይበር) እና 4000 የሰአት እይታ ይህ ማለት ያ ሰው የሚለቃቸው ቪዲዮዎች የእይታ ሰአታቸው ተደማምሮ አራት ሺህ የሰአት እዕታ መሙላት የግድ ይሆናል!
📌ይህ ህግ ለመተግበር ከባድ አቅምን የሚጠይቅ ቢሆንም ትዕግስተኝነትን፣ታማኝነትን የሚያስተምር ነው!
https://t.me/ELA_TECH
ለእኛ ስንት ይከፍለናል?
አንድ ዩቲዩበር በሚለቃቸው ቪዲዮች እና በሚያገኘው የሰዎች እዕታ (ቪው) እንደምሳሌ ያ ሰው በአንድ ቪዲዮው 100 View ቢያገኝ ዩቲዩብ 0.0029$ ለዛ ሰው ይከፍለዋል!
https://t.me/ELA_TECH
ትልቅ የYouTube ቻናሎች ውስጥ አንዱ
ከ100 Million በላይ ተከታይ (Subscribers) አሉት!
ለዚህ ቻናል በአመት ውስጥ ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ይከፍለዋል!
ወደ #ኢትዮጵያ ስንመጣ ትልቁ ቻናል ነው! 1.5Million ተከታይ (Subscribers) አሉት!
ለዚህ ቻናል የሚከፍለውን በግምት ስናየው በትንሹ 50 ሺህ ዶላር ቢከፍለው ወደ ኢትዮጵያ ብር ስንቀይረው በወር ብቻ ከ1million በላይ ብር ይከፍለዋል ማለት ነው

════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺እስኪ አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ልጠቁማቹ!!https://t.me/ELA_TECH1. በፎቶ ሾፕ...
12/10/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

እስኪ አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ልጠቁማቹ!!
https://t.me/ELA_TECH
1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን
✅Photo identifier

2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ
✅File Hide expert
https://t.me/ELA_TECH
3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
✅Distance from me

4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
✅Global Climates
https://t.me/ELA_TECH
5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት
✅Quick World News

6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት
✅Ethio Tv
https://t.me/ELA_TECH
7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
✅Ethio newspapers

8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት
✅Anita iit

9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ
✅Email king
https://t.me/ELA_TECH
10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ
✅Cf Cheap flight

✴️ሁሉንም በ ቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል 👇
https://t.me/ELA_TECH
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺በ   ወይም   የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናዪልምን፣ኣስፈላጊ ነገሮች...
02/10/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

በ ወይም የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናዪልምን፣
ኣስፈላጊ ነገሮች
👇👇👇
1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን
https://t.me/ELA_TECH
2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ📲

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት
https://t.me/ELA_TECH
Step2⃣ ከዛ ስልኩ እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ
https://t.me/ELA_TECH
Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት
https://t.me/ELA_TECH
Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት
https://t.me/ELA_TECH
Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።https://t.me/ELA_TECH✍ ስማርት ስልኮች ...
02/10/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።
https://t.me/ELA_TECH
✍ ስማርት ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ መጠን ሳምሰንግ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ ፌክ የሳምሰንግ ስልኮችም በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡

✍ሳምሰንግ የጎግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣የአንድሮይድ ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል ፍቃድ
ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡
https://t.me/ELA_TECH
✅ ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ከባለፈው ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከዚህ በታች የምናቀርበውን የመለያ መንገዶችን በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።

1⃣ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ!!

👉🏽 የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
👉🏽 ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
👉🏽 ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
👉🏽 የሳምሰንግ ሎጎ(ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
👉🏽 ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ ባትሪዉ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን
https://t.me/ELA_TECH
2⃣ የስልኩን ፍጥነት እና የትእዛዞች አፈጻፀም በመገምገም!!

👉🏿 በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ስልኮች
👉🏿 በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
👉🏿 ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም።
3⃣ የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም!!
https://t.me/ELA_TECH
👉🏻 ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ
👉🏻 ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
👉🏻 ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች
በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
👉🏻 እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጎግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ የተጠቀሱትን
ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡

4⃣‼️የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም‼️
https://t.me/ELA_TECH
✍ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን መደወያ በተን ሳይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ automatically መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
🔘 ስማርት ስልኮች ከ 309 ኮዶች በላይ እንዳሉት Google ይነግረናል ነገር ግን ኦርጂናል እና ፌክ ስልኮችን የምንለይበት ስድስት ኮዶች (Top six) ብሎ የሚያስቀምጣቸውን ለእናንት አቅርበናል።
↓↓↓↓
1)▒▓⇨ * #0* #
አጠቃላይ መገምገሚያ(Enter Service Menu)
2)▒▓⇨ * #1234 #
ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
3)▒▓⇨ * #12580*369 #
ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
4)▒▓⇨ * #06 #
የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ( IMEI Number) ከከፈተልን እና▫️ Part One▫️ ላይ ያቀረብንውን ማረጋገጥ ከቻለ።
5)▒▓⇨ * #34971539 #
የስልኩን የካሜራ ስሪትና እድሳት (Camera Firmware Update) መረጃዎች ማወቂያ
6)▒▓⇨ * #9900 #
የስልኩን ዋና ዋና System Dump Mode ማወቅያ
⚠️❗️⚠️ ምንም አይነት mode ከላይ በጠቀስናቸው code ገብተው እንዳይቀይሩ!
https://t.me/ELA_TECH
5⃣ ሳምሰንግ ኪይስ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም !!

✍ ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡
1) Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገናኙት ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም፣የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል።

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺https://t.me/ELA_TECH🔗 HDMI Cable ማለት ምን ማለት ነው?◽️ HDMI cable ማለት ከስሙ እንደምንረዳው  /ገመድ ...
30/09/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺
https://t.me/ELA_TECH
🔗 HDMI Cable ማለት ምን ማለት ነው?

◽️ HDMI cable ማለት ከስሙ እንደምንረዳው /ገመድ ነገር ሲሆን እንደ አንዳንድ #ኬብሎች ምስልና ድምፅ ከአንድ የ Electronics Device ወደ ሌላ ለማስተላለፍ ይረዳል። ነገር ግን ለየት የሚያደርገው በጣም #ከፍተኛ😱 በሆነ ምስል ጥራት(HD QUALITY) ለማየት ይረዳል።

◽️ይህንንም ኬብል የምንጠቀመው ከ(Receiver, Laptop, DVD, Ps3, CPU, PSP)...ወደ ተለያዩ ምስልና ድምፅ ሊያወጡልን ወደሚችሉ መሳሪያዎች (TV🖥, Projector, monitor) ለማስተላለፍ ነው።

🔗 አጠቃቀሙ እንደሚከተለው ነው፡ ⬇️
https://t.me/ELA_TECH
◽️ያላችሁ TV🖥 HD መሆን አለበት ወይም በሌላ አገላለፅ የ HDMI መቀበያ ያለውና የሆነ መሆን አለበት።

◽️ያላችሁ ሪሲቨር መሆን አለበት።ነገር ግን አንዳነድ ሪሲቨሮች HD ሳይሆኑ‼️ እንደ TVው HDMI መቀበያ ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ።

◽️በቅድሚያ #ኬብሉን በሪሲቨሩና በTvው🖥 ላይ በአግባቡ ይሰኩ።
https://t.me/ELA_TECH
◽️በTvው🖥 ላይ ወይም የሚለውን በመጫን የሰካችሁበትን Port (HDMI1, HDMI2..) ምረጡ።

◽️በምስሉ ላይ #ብዙ👌 የሚባል የጥራት ልዩነት ታያላችሁ። ያን ያህል ያልተጋነነ የምስል ጥራት ለውጥ ካለያችሁ ግን #በሪሲቨሩ ላይ Video Resolution/ የጥራቱን መጠን በመጨመር ወደ 1080i ድረስ አድርጋችሁ የተሻለ👏 ነገር ማግኘት ትችላላቹ።
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺✅ ይህ ብዙዎች የሚያወሩለት የቲክቶክ ዓለሙ ኮከብ ማን ነው?https://t.me/ELA_TECHይህ የቲክቶክ የዓለም ፈርጥ እንደ ሌሎች ...
30/09/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

✅ ይህ ብዙዎች የሚያወሩለት የቲክቶክ ዓለሙ ኮከብ ማን ነው?
https://t.me/ELA_TECH
ይህ የቲክቶክ የዓለም ፈርጥ እንደ ሌሎች ቢጤዎቹ በቲክቶክ ላይ ሲደንስ አይታይም። እንደውም ለዳንስ አካሉ እሺ ብሎ የሚታዘዝለት አይመስልም።

አይዘፍንም፤ ቃለ ተውኔት ጽፎ በመተወን ሌሎችን ቀልብ ለመሳብም አይጥርም።

የሌሎችን ድምጽና ትወና ለማስመሰል ደፋ ቀና ሲል አይታይም።

ዝም ብሎ የሰው ልጅን ውስብስብ ተግባራት ይተቻል፤ እንደ ዘበት።
https://t.me/ELA_TECH
በመላው ዓለም ካሉ የቲክቶክ ከዋክብት ሁሉ ከፍተኛ ቁጥር ካላቸው መካከል ሁለተኛው ነው።

100 ሚሊዮን ተከታዮች አሉት። ይህ ቁጥር ግን በአውሮፓ ብቻ ከታየ ቀዳሚ ያደርገዋል።

በቲክቶክ ላይ የሚለጥፋቸው ቪዲዮዎች ቀላል እና አጭር ናቸው።

የእርሱ ትችቶች በንግግር የተደገፉ አይደሉም፤ በቀላል ድርጊት የታጀቡ አንጂ።

ውስብስብ በሆነ መንገድ ቀላል ነገርን የሚከውኑ ሰዎችን ቪዲዮ በማሳየት፣ እርሱ ያንኑ ተግባር ቀላልና ግልፅ በሆነ መልኩ ያሳየዋል።
https://t.me/ELA_TECH
ከዚያን እጁን በማወናጨፍ እና አንገቱን በመነቅነቅ ያበቃል።
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ELA TECH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share