Marna mobile & electronics - ማርና ሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ

Marna mobile & electronics  - ማርና ሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ ሲቢ ሞባይል � ✿ # ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞ

05/11/2020
05/11/2020
ሞባይላችንን የት እንደተመረተ የሚናውቅበት መንገድ በ   ውስጥ ተደብቋል ስለዝህ ስለ   ማወቅ የግድ ያስፈልገናል።  ምንድን ?👉  acronym = International Mobile Equipm...
28/10/2020

ሞባይላችንን የት እንደተመረተ የሚናውቅበት መንገድ በ ውስጥ ተደብቋል ስለዝህ ስለ ማወቅ የግድ ያስፈልገናል።

ምንድን ?

👉 acronym = International Mobile Equipment Identity

👉 ብዙ ጊዜ 15 ወይም 17 ቁጥር ይይዛል

👉ለአንድ የሚሰጠዉ ቁጥር በፍፁም ከሌሎች ጋር አይመሳሰልም

እንዴት ነው ምናገኘው
👉 መደወያ ላይ * #06 #

ለምሳሌ:- 389399012355678

👉ብዙ ጊዜ ሞባይላችን የት እንደተመረተ የሚነግረን 7ኛ እና 8ኛ ላይ የሚገኙ ቁጥሮች ናቸዉ

አሁን በ አማካኝነት ሞባይላችን የት እንተመረተ እንይ

👉 7ኛ እና 8ኛ "00" ከሆነ መሆኑን ነው የሚያሳየን

👉 01 ወይም 10 የሚያሳየው እንደተመረተ ነው። እነዚህ እቃዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ናቸው።

👉ኮዱ 13 ሆሄ ከሆነ እሄ የተመረተው ነው። እነዚህ ከፍተኛ ጥራት እንደሌላቸው ነው መረጃዎች የሚያሳዩት።

👉 ኮዱ 02 ወይም 20 ከሆነ የተመረተው ከሚገኘዉ ከ ካምፓኒ ነው። እነዚህም quality ውስጥ አይመደቡም።

👉ኮዱ 03 ወይም 30 ከሆነ ቻይና ውስጥ ነዉ የተመረተው። እነዚህ ከፍተኛ ጥራት አላቸው።

👉 ኮዱ 04 ወይም 40 ከሆነ አሁንም ቻይና ውስጥ ነው የተመረተው።

👉ኮዱ 05 ወይም 50 ከሆነ እና ውስጥ ነዉ የተመረተው። እነዚህ ከፍተኛ ጥራት እና ታማኝነት አላቸው።

👉ኮዱ 06 ወይም 60 ከሆነ የተመረተው , Kong, ነው

08 ወይም 80 ከሆነ, ውስጥ ነው። እነዚህ በጥራት ጥሩ ናቸው

👍 #ፔጃችንን ላይክ በማድረግ እውቀትን ይሸምቱ📶🌐
ቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://t.me/marnamobilet/bgstwR

በጣም አደገኛው  #ቫይረስ በአፕ መልክ የቀረበ ሲሆን ሙሉ መረጃችሁን ለመስረቅ በመጀመሪያ እናንተን ሸውደው ፈቃድ ያገኛሉ።ወደ ሞባይላቹ የሚላኩት መልእክት ይሄንን ይመስላሉ °— Who amon...
27/10/2020

በጣም አደገኛው #ቫይረስ በአፕ መልክ የቀረበ ሲሆን ሙሉ መረጃችሁን ለመስረቅ በመጀመሪያ እናንተን ሸውደው ፈቃድ ያገኛሉ።
ወደ ሞባይላቹ የሚላኩት መልእክት ይሄንን ይመስላሉ °

— Who among your FB friend is
secretly in love with you?
— who viewed my profile
— Who visited your profile most?
— Who will you marry?
— Which friend likes you the most?
እና የመሳሰሉ በርካታ አማላይ የሚመስሉ
ነገሮችን ያያሉ። እነዚህን ከፍተን መልሱን
ለማግኘት ስንሞክር መረጃችንን በሙሉ
በቁጥጥራቸው ስር እንዲያውሉት እየፈቀድን
ስለሆነ መጠንቀቅ አለብን።
★ ፌስቡክ በይፋ እንዳሳወቀው የትኛውም አፕ
(App) ወይም ገፅ ይሄን ማድረግ እንደማይችል
ገልፇል፣ በዚህ መልኩ የሚያገኙት መልስም
ትክክል አይደለም።
2— ሌላው የቫይረስ አይነት የፌስቡክን ቀለም
መቀየር ይፈልጋሉ? የፅሁፎቹን አይነት እና
አቀማመጥ መቀየር ይፈልጋሉ? Dislike
እንዲመጣሎ ይፈልጋሉ? በመሳሰሉ የማይሆኑ
ማሳሳቻ ጥያቄዎች አድራሻውን እንድትከፍቱት
በማድረግ የመረጃ መስረቂያ አፕልኬሽናቸውን
የናንተ ፌስቡክ ላይ ይጭናሉ።
★ እውነታው ግን ከፌስቡክ ውጭ ድህረገፁን
ሊቀያይር የሚችል ምንም መተግበሪያ አለመኖሩ
ነው።
3— ይሄኛው መንገድ ደግሞ ቫይረሳቸውን
ለመጫን የሚጠቀሙት የነፃ ስጦታ ስላለ
እንዲመዘገቡ በማማለል ነው። ተሸውዳችሁ ወደ
ወጥመዱ ትገቡና ቫይረሱን ሌሎች አይተው
እንዲከፍቱት በናንተ ስም ገፃችሁ ላይ ፖስት
ያደርጋል።
በቅርቡ በጣም በዝቶ የነበረው Iphone 6
ተሸለሙ የሚል ቫይረስ ነበር። ሽልማቱ
የሚሰጣችሁ መሰሏችሁ የግል መረጃችሁን
ትሰጣላችሁ።
እውነታው ግን በፌስቡክ የትኛውም ድርጅት በነፃ
ምንም እንደማይሰጣችሁ ነው።
4— በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የበዛው
ቫይረስን በቪድዮ መልክ ማቅረብ ነው። ይህም
ትኩረት የሚስብ ምስል እና ርእስ ጋር መልቀቅ
እና ስትከፍቱት ቫይረሱ ወዲያውኑ ጥቃቱን
ይጀምራል።
አብዛኛውን ጊዜ ቪድዮዎቹ የሚሰጣቸው ርእስ ፣
የአሸባሪዎች ግርፋት እና ግፍ፣ የታዋቂ ሰዎች
ሚስጥር፣ ታይቶ የማይታወቅ አይነት ፍጡር (8
ጭንቅላት ያለው እባብ፣ ከወገብ በታች እባብ
የሆነ ሰው ...) ፣ የወሲብ ቪድዮ (ይሄን
ለመከላከል ከዚህ በፊት ፖስት አድርጌአለሁ) ።
በዚህ ቫይረስ ላለመጠቃት ተመሳሳይ ቪድዮችን
መክፈት አይኖርብንም።
ከ 1—3 በተጠቀሱት የቫይረስ አይነቶች
ፌስቡክዎን ማጥቃታቸውን ለማወቅ እና
ለማስወገድ የሚከተለውን እናድርግ።
—> Settings & Privacy —> Apps —>
Logged in with Facebook ይሄን ስንከፍት
ፌስቡካችን ጋ የተገናኙ አፕሊኬሽኖችን ያገኛሉ።
ከታዋቂዎቹ skype, viber ከመሳሰሉት ውጭ
የምታገኟቸውን በየተራ በመክፈት ከስር Remove
App የሚለውን በመምረጥ ማጥፋት አለብን።
▬▬ Share ▬▬▬▬
#ፔጃችንን ✅ Share🤙, Like👍, Comment💬, ያድርጉ🙏
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
https://t.me/marnamobilet/bgstwR

የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶች1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111 #2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-* #* #4636 #* #*3ኛ. የሞባይል ሚስጥ...
27/10/2020

የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶች
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111 #
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-* #* #4636 #* #*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-* #06 #
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-* #0* #
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-* #* #3497
1539 #* #*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-* #* #273282*255*663282* #* #*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-* #* #232339 #* #*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-* #* #197
328640 #* #*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-* #* #0842 #* #*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-* #* #2664 #* #*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-* #* #0842 #
* #*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-* #* #1111 #* #*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-* #125080*369 #
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-* #9090 #
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-* #9900 #
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- * #301279 #
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-* #872564 #
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- * #7465625 #
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- * #* #7780 #* #*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855 #
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡- # #776426
▬▬ Share ▬▬▬▬
#ፔጃችንን ✅ Share🤙, Like👍, Comment💬, ያድርጉ🙏
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
https://t.me/marnamobilet/bgstwR

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911659518

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marna mobile & electronics - ማርና ሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share