Shedeli Technology

Shedeli Technology It is a software and telecommunication company.

06/06/2025
29/05/2025

በእርግጠኝነት የስልክዎ ፋይሎች ደኅንነት ያሳስብዎታል ⚠️

☁️ አይበለውና ስልክዎ ቢጠፋ/ቢበላሽ እንዲሁም በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ ተጨማሪ ማስቀመጫ ቦታ ማግኘት ሐሳብ ከሆነብዎ መፍትሔው #ቴሌድራይቭ ጋር ነው፡፡

🗃 የፎቶ እና ቪዲዮ እንዲሁም የስልክ አድራሻዎችን እና የጽሑፍ መልዕክት መረጃዎችን ላልተገደበ ጊዜ ያስቀምጣል፡፡

🔗 ለ25 ጊ.ባ A፣ ለ100 ጊ.ባ B፣ ላልተገደበ C ን ወደ 615 በመላክ መተግበሪያውን ከ onelink.to/sd4rv4 አውርደው ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/42MHwYT

 #ቴሌድራይቭስልክዎ በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ፤  ተጨማሪ ሚሞሪ ካርድ ማግኘት ሃሳብ ከሆነብዎአይበለውና ስልኬ ቢጠፋ/ቢበላሽ የፋይሎችዎ ነገር ሃሳብ ከገባዎ እነሆ መፍትሄው  #ቴ...
17/12/2024

#ቴሌድራይቭ
ስልክዎ በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ፤ ተጨማሪ ሚሞሪ ካርድ ማግኘት ሃሳብ ከሆነብዎ
አይበለውና ስልኬ ቢጠፋ/ቢበላሽ የፋይሎችዎ ነገር ሃሳብ ከገባዎ እነሆ መፍትሄው #ቴሌድራይቭ

#ቴሌድራይቭ የፎቶ እና ቪዲዮ መረጃዎ አስተማማኝ ማከማቻ ሲሆን መረጃዎችዎን በቀላሉ ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ፡፡
ምን ይሄ ብቻ
የስልክ አድራሻዎችን እና የፅሁፍ መልዕክት መረጃዎችን ያስቀምጣል

ቴሌብር ሱፐር አፕን ይክፈቱ (https://onelink.to/uecbbr) "teledrive" የሚለውን ይምረጡና የቴሌድራይቭ መተግበሪያን በቀላል እርምጃዎች ያውርዱ። ለአንድ ወር ያለምንም ክፍያ መጠቀም ይችላሉ፡፡

08/12/2024

ቴሌ ድራይቭ

-የኢትዮቴሌኮም ክላውድ ሰርቨር አገልግሎት ሲሆን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ቴሌድራይቭ ለኢትዮ ቴሌኮም የስልክ ደንበኞች በሙሉ የክላውድ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አፕልኬሽን ነው

-ሁሉንም አይነት የባክ አፕ አገልግሎት በአንድ የቴሌድራይቭ አፕ/ዌብ ሳይት ያገኛሉ

የአገልግሎቶቹ ጥቅሞች

1. ስልክ ቁጥር
ስልካችን ላይ ያለውን ስልክ ቁጥር በሙሉ ባክ አፕ በማድረግ ይይዝልናል
2. SMS
በስልካችን ላይ ያለውን ስልክ ቁጥር በሙሉ ባክ አፕ በማድረግ ይይዝልናል
3. Logins
የስልካችን Logins ላይ ያሉ መረጃዎችን በሙሉ ይይዝልና
4. አፕልኬሽኖች
በስልካችን ላይ ያሉትን አፕልኬሽኖችን በሙሉ ባክ አፕ ያደርግልናል
5. ፎቶ
ማንኛውንም በስልካችን በኮምፒውተርና ላፕቶፓችን ላይ ያሉትን ፎቶግራፎቻችንን ወይንም ሶሻል ሚዲያ ውስጥ ያሉትን ፎቶግራፎቻችንን በሙሉ ባክ አፕ ከማድረጉም በተጨማሪም ባልተገደበ የባካፕ አማራጭ ፎቶግራፎቻችንን ወደ ቪዲዮ እና ድምፅ በማከል ማቀነባበር የሚያስችለን ሲሆን ፎቶግራፎችንም ወደ ተለያዩ ሶሻል ሚዲያ አማራጮች እንድንልክ ያስችለናል፡፡
6. ቪዲዮ
በስልካችን ፣በኮምፒውተር ፣ላፕቶፕ ላይ ያሉትን ቪዲዮዎች ባክ አፕ እንድናደርግ ይረዳናል፡፡
7. ሙዚቃ
በስልካችን፣በኮምፒተራችን እና በላፕቶፓችን ላይ ያሉትን ሙዚቃዎች ባክ አፕ ከማድረግ በተጨማሪም እንደ ማጫወቻ በመሆን ያለምንም ኢንተርኔት ግኑኝነት ሙዚቃዎቻችንን በየትኛውም ቦታ ማዳመጥ እንድንችል ያደርገናል
8. ፋይል/ፎልደሮች
በሞባይል/በኮምፒተር አንዲሁም በላፕቶፕ ያሉንን ዶክመንቶችና ፋይሎች በሙሉ ባክ አፕ ያደርግልናል
9. ፍሪ እስፔስ አገልግሎት
የስልካችን ሜሞሪ እንዳይሞላ ፎቶግራፎችን/ቪዲዮዎችን በተገቢው ሁኔታ ባክ አፕ ካደረገልን በኋላ ስልካችን ፍሪ ስፔስ ወይም ፍሪ ሜሞሪ እንዲኖረን ያደርጋል

ባጠቃላይ እነዚህ ሁሉ አገልግሎቶች በአንድ ቴሌ ድራይቭ አፕሊኬሽን ይሰጣል፡፡ አሁኑኑ በቴሌ ድራይቭ በመመዝገብ ዳታዎችን አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ ያስቀምጡት

07/12/2024

ቴሌ ድራይቭ ማለት

-የኢትዮቴሌኮም ክላውድ ሰርቨር አገልግሎት ሲሆን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ቴሌድራይቭ ለኢትዮ ቴሌኮም የስልክ ደንበኞች በሙሉ የክላውድ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አፕልኬሽን ነው
- ሁሉንም አይነት የባክ አፕ አገልግሎት በአንድ የቴሌድራይቭ አፕ/ዌብ ሳይት ያገኛሉ
-አመዘጋገቡ እጅግ በጣም ቀላል እና ደህንነቱ የተረጋገጠ ሲሆን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አፕልኬሽን በመክፈት ቴሌ ድራይቭን በአንድ ወር ያለክፍያ ተመዝግቦ አፕልኬሽኑን ስልካችን ላይ በማውረድ መጠቀምና በወርሀዊ ቴሌ ብር ክፍያ አማራጭ በየወሩ መክፈል ይቻላል፡፡
-ቴሌ ድራይቭን በመጠቀም ስልካችን ጠፋ ሜሞሪያችን አለቀ ስልካችን ወይንም ኮንፒተራችን/ለፕቶፓችን ጠፋብን ተበላሸብን በማለት የሚያጡት ዳታም ሆነ መረጃ የማይኖር ሲሆን ቴሌድራይቭ ሁሉንም መረጃዎቻችንን በአስተማማኝ ሁኔታ ጠብቆ ያቆይልናል፡፡

14/03/2023

ቴሌድራይቭን እንዴት መጠቀም እንችላለን|ቴሌድራይቭ ምንድን ነው?|how to use teledrive|Ethio telecom|cloud storage service|Mega cloud storageThis video shows how to use teledrive whi...

10/03/2023

How to register/subscribe in teledrive

https://youtu.be/hSTWC7eNJFs
31/01/2023

https://youtu.be/hSTWC7eNJFs

ኢቲዮ-ቴሌኮም ቴሌ ድራይቭ፣ እልፍ ፕላስ እና ክላውድ ሶሉሽን የተሰኙ ሦስት መተግበሪያዎችን ሥራ አስጀምሯል።

teledrive launching day
31/01/2023

teledrive launching day

25/01/2023

#ቴሌድራይቭ
አገልግሎቱን ለማግኘት መተግበሪያውን ከ onelink.to/sd4rv4 ያውርዱ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shedeli Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shedeli Technology:

Share