Deju Computer Technology

Deju Computer Technology we concern on technolgy and other imprtant things but not on religious thing s.

ደጁ ኮምፒውተር ሶሎውሽን(Deju computer Sulution)የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ኮምፒውተር ፎርማት ምንም ዳታ ሳይጠፋ(Computer format with no data loose) ሶፍት...
08/11/2022

ደጁ ኮምፒውተር ሶሎውሽን(Deju computer Sulution)
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
 ኮምፒውተር ፎርማት ምንም ዳታ ሳይጠፋ(Computer format with no data loose)
 ሶፍትዌር መጫን(Software installation)
 ሶፍትዌር ማስተካከል(Troubleshoot software)
 ኮራፕት ያደረገ ፍላሽ ዲስክ ወደነበረበት መመለስ(flash disk recover)
 የተለያዩ ዶክመንቶችን መፃፍ(Typing different doc
 በተመችዎ አድራሻ ይጠይቁ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ

ፍላሽ ዲስክ (USB Drive) በፓስወርድ መቆለፍ ትፈልጋላችሁ? |በፍላሽ ዲስክ የተለያዪ ሚስጥራዊ ዳታዎች እንይዛለን! ከራሳችሁ ውጪ ሌላ ማንም ሰው እንዳያየው የምትፈልጉት ዳታ(ፋይል፣ቪድዮ...
12/09/2022

ፍላሽ ዲስክ (USB Drive) በፓስወርድ መቆለፍ ትፈልጋላችሁ? |
በፍላሽ ዲስክ የተለያዪ ሚስጥራዊ ዳታዎች እንይዛለን! ከራሳችሁ ውጪ ሌላ ማንም ሰው እንዳያየው የምትፈልጉት ዳታ(ፋይል፣ቪድዮ፣ፎቶዎች..ወዘተ) በፍላሽ ዲስክ ትይዛላችሁ።
ስለዚህ ሚስጥራዊ ዳታችሁን ከናንተ ውጪ ማንም ሰው እንዳያየው ወይም እንዳይጠቀምበት የግድ ፍላሽ ዲስኩን በፓስወርድ መቆለፍ ይኖርባችኋል።
ዛሬ ኮምፒውተራችሁ ላይ windows 10 የምትጠቀሙ ሰዎች ፍላሽ ዲስክ እንዴት በፓስወርድ እንደሚቆለፍ አሳያችኋለሁ
============
እሺ windows 10 የምትጠቀሙ ሰዎች ፍላሽ ዲስካችሁን በፖስወርድ ለመቆለፍ የሚከተሉትን ስቴፖች በመከተል መቆለፍ ትችላላችሁ።
1- ፍላሽ ዲስኩን ኮምፒውተራችሁ ላይ ሰኩት እና"This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ አድርጉት
2- "This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ ስታደርጉት የሚመጣው ቦክስ ውስጥ ፍላሽ ዲስካችሁ ይመጣል
3- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አድርጉ
4- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አ.ስታደርጉ "Turn BitLocker on" የሚለውን ሴሌክት ማድረግ
5- ከዚያ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል፣ የማትረሱት ፓስወርድ አስገቡና "next" በሉት
6- ከዚያ "Encrypt entire drive" የሚለውን ሴሌክት በማድረግ "next" ማለት።ፍላሽ ዲስኩ በፓስውርድ ተቆለፈ።
ከዚህ በኋላ ያለ እናንት ሌላ ማንም ሰው ፍላሹን መጠቀም አይችልም።
ፍላሽ ዲስኩን መጠቀም ስትፈልጉ ኮምፒውተራችሁ ላይ ፍላሹን ደብል ክሊክ ስታደርጉ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል።ፓስወርድ በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ ።

18/08/2022

Dear Facebook followers, this is my new page, encourage me by liking it

ውድ የፌስቡክ ተከታታዮቼ ይህ አዲስ የፌስቡክ ገፄ ነው በመውደድ አበረታቱኝ Like አድርጉኝ

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Deju Computer Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share