Addis'ቴክ

Addis'ቴክ Have fun and learn esay with ADDIS TECH

 : Facebook's new name is focused on the metaverse, and everything else announcedThe social network is pushing even furt...
28/10/2021

: Facebook's new name is focused on the metaverse, and everything else announced

The social network is pushing even further into what it believes is the future of technology.

To Mark Zuckerberg, Facebook's CEO, the future of technology is about digital worlds where we can interact with one another. These worlds, which he calls the "metaverse," will allow for new types of art, music, entertainment, and business. And, the company said it'll be built responsibly, with privacy and interoperability in mind.

-verse
The big news item out of Facebook's announcements of course is that the company's new name is "Meta." This new name not only nods to the metaverse Zuckerberg wants to build but also to its meaning from Greek, "beyond."

"It symbolizes that there is always more to build," Zuckerberg said. "There's always a next chapter to the story."
New tools and hardware

💥Facebook also announced new hardware and software tools.

🔴Facebook's next VR headset, Cambria, coming next year

🔴 Facebook wants to pivot Oculus Quest and AR toward work and apps

🔴 Facebook says it's developing fully AR glasses

apps

💥Zuckerberg also announced new apps coming from various partners.

🔵Facebook, Rockstar will bring Grand Theft Auto: San Andreas to the Oculus Quest 2

🔵Facebook is expanding smart glasses research into cars via BMW



share and support for more✌️✌️

✳️ ዶናልድ ትራምፕ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ ነው‼️◽️የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ  የራሳቸው የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ መሆኑን ሰሞኑን ገልፀዋል።◽️ዶናልድ ትራምፕ Tru...
27/10/2021

✳️ ዶናልድ ትራምፕ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ ነው‼️

◽️የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የራሳቸው የሶሻል ሚዲያ ሊያቋቁሙ መሆኑን ሰሞኑን ገልፀዋል።

◽️ዶናልድ ትራምፕ Trump Media & Technology Group በሚል አዲስ ኩባንያ የመሰረቱ ሲሆን የዚህ ኩባንያ የመጀመርያው ፕሮጀክት የሚሆነው TRUTH Social የተባለ አዲስ የሶሻል ሚዲያ ማቋቋም እንደሚሆን ባሳለፍነው ረቡዕ በተሰራጨው ዜና ተገልጿል፡፡

◽️TRUTH Social ልክ እንደ ፌስቡክ የማህበራዊ ትስስር ዲጂታል መድረክ ሲሆን ሰዎች መረጃ(በፎቶ፤በፁሁፍ፤በቪድዮ) የሚለዋወጡበት መድረክ ይሆናል ተብሏል፡፡

◽️አዲሱ TRUTH Social እስከሚቀጥለው ዓመት ወደ ስራ እንደማይገባ የተገለፀ ሲሆን እስከዛው ድረስ ግን በ WWW.TRUTHSocial.com ድረገፅ አማካኝነት አባሎች መመዝገብ መጀመሩን ተጠቅሷል።

26/08/2021

ሰላም የ 'ቴክ ቤተሰቦች

ምን ያስደስቶታል? 🤔
እስቲ አንድ የመዝናኛ channel ላስተዋውቃችሁ!
ይሰኛል።
ቲክቶክን በዩቲዩብ ማስጠቀም የሚችል ቻናል ነው😁
አዝናኝ የቲክቶክ ቪዲዮችን ለማየት ቲክቶክ አፕ ኖራችሁ አልኖራችሁ አደለም ወሳኙ ነገር ፤ ET_TOK'ን subscribe ማረጋቹ ነው😁

በየሳምንቱ የተመረጡ አዝናኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች የለቀቃሉ።

ከቲክቶክ ቪዲዮች በተጨማሪም የተለያዩ normal interview'ዎችን ወደ አስቂኝ ቪዲዮ በመቀየር ሌሎች አዝናኝ video'ዎች አየተሰሩ በየሳምንቱ ይለቀቃሉ።

Subscribe ያድርጉ ፣ ለወዳጅ ዘመዶም ያጋሩ...channel'ኡን ለማግኘት ከስር ያለውን link ይጠቀሙ👇👇👇

Happy mothers day 4 those who sacrifices their life 4 their childs ❤👵👵
09/05/2021

Happy mothers day 4 those who sacrifices their life 4 their childs ❤👵👵

የአድዋ ጦርነት የመጀመርያው ኢታሎ-ኢትዮጵያ ጦርነት ወሳኝ ውጊያ ነበር ፡፡ የኢትዮጵያ ጦር የጣሊያን ወራሪ ኃይልን እሁድ 1 ማርች 1896(እ.ኤ.አ) በአድዋ ከተማ አቅራቢያ አሸነፈ ፡፡ ወሳ...
01/03/2021

የአድዋ ጦርነት የመጀመርያው ኢታሎ-ኢትዮጵያ ጦርነት ወሳኝ ውጊያ ነበር ፡፡ የኢትዮጵያ ጦር የጣሊያን ወራሪ ኃይልን እሁድ 1 ማርች 1896(እ.ኤ.አ) በአድዋ ከተማ አቅራቢያ አሸነፈ ፡፡ ወሳኙ ድል የጣሊያን መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ የቅኝ ግዛትዋን ለማስፋት ዘመቻውን አከሽፈ ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 19 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ የአውሮፓ ኃይሎች ከበርሊን ጉባኤ በኋላ መላውን አፍሪካን ቀርፀው ነበር ፡፡ አሁንም ነፃነታቸውን ያስጠበቁት ኢትዮጵያ ፣ ላይቤሪያ እና የዴርሽ መንግስት ብቻ ናቸው ፡፡ አድዋ ከአርባ ዓመታት በኋላ እስከ ሁለተኛው ኢታሎ-ኢትዮጵያ ጦርነት ድረስ አድዋ የፓን አፍሪካኒዝም ቀዳሚ ታዋቂ ምልክት ሆና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አረጋግጣለች ፡፡

read more on https://t.me/addis_ken/1720

🔱 TG channel : https://t.me/addis_ken
🔱 TG group : https://t.me/addis_ken_group
🔱 Fb : https://www.facebook.com/AddisTech1/

ሰላም ሰላም የ ADDIS'ቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ዛሬ እንዴት 3D photo fb ላይ post ማረግ እንደምንችል እናሳያቹ 1. "whats on your mind" ምትለዋን መጫን2. ወደ...
11/01/2021

ሰላም ሰላም የ ADDIS'ቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ዛሬ እንዴት 3D photo fb ላይ post ማረግ እንደምንችል እናሳያቹ

1. "whats on your mind" ምትለዋን መጫን
2. ወደታች scroll በማረግ "3D photo" ሚለዉን ምርጫ መምረጥ
3. የምትፈልጉትን photo መምረጥ እና process እስኪያረግ መጠበቅ
4. preview ሚለዉን ምርጫ በመጫን እንዴት እንደሆነ ስልኮን በማነቃነቅ ማየት እና በመጨረሻ post ማረግ

¤ የ fb  account-አችን በ ሌላ ሠዉ log in እንደተደረገ ወይም እንዳልተደረገ ማረጋገጫ 👇👇👇     1.መጀመርያ ወደ   "setting page" ይሂዱ      2. በመቀጠል "Sec...
09/01/2021

¤ የ fb account-አችን በ ሌላ ሠዉ log in እንደተደረገ ወይም እንዳልተደረገ ማረጋገጫ 👇👇👇

1.መጀመርያ ወደ "setting page" ይሂዱ
2. በመቀጠል "Security and Login " ሚለውን ይንኩ
ይሄን ስንነካ ሁሉንም active log in-ኦች እነገኛለን(ከ pc,android,iPhone,messenger) ባጠቃላይ ሁሉንም device-ኦች ለይቶ ያሳየናል

TG channel👉 https://t.me/addis_ken

ሰላም 👋👋 የ 📱Addis Tech 💻 ቤተሰቦች 🌲🌲እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።በዓሉ የፍቅርና የሰላም የጤና ይሁንላችሁ።🌲🌲
07/01/2021

ሰላም 👋👋 የ 📱Addis Tech 💻 ቤተሰቦች

🌲🌲እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የፍቅርና የሰላም የጤና ይሁንላችሁ።🌲🌲

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis'ቴክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share