ABN Design And Printing

ABN Design And Printing ABN Design and Printing - Your Trusted partner for Creative and High-Quality Printing Solutions

በብዙዎች መካከል ጎልቶ መታየት የጥበብ ስራ ነው። የንግድ ምልክትዎ ወይም የፈጠራ ስራዎ ከቀሪው ዓለም ለየት ብሎ እንዲታይ እና የራሱን አሻራ እንዲያሳርፍ ከፈለጉ፣ እኛ መፍትሄው አለን። ለየ...
02/06/2026

በብዙዎች መካከል ጎልቶ መታየት የጥበብ ስራ ነው። የንግድ ምልክትዎ ወይም የፈጠራ ስራዎ ከቀሪው ዓለም ለየት ብሎ እንዲታይ እና የራሱን አሻራ እንዲያሳርፍ ከፈለጉ፣ እኛ መፍትሄው አለን። ለየት ያለ ዲዛይን እና ጥራት ያለው ህትመት ብራንድዎን ከፍ ያደርገዋል። ጎልቶ ለመታየት ዝግጁ ነዎት?

ሃሳብዎ ሲታቀድ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ጥራቱን ጠብቆ ወደ ህትመት ሲቀየር እንጂ። ከዘመናዊ ማሽኖች እስከ ሙያዊ ክህሎት፣ የፈጠራ ስራዎትን በአስተማማኝ ጥራት እና በፍጥነት ለገበያ ለማብቃት ...
29/05/2026

ሃሳብዎ ሲታቀድ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ጥራቱን ጠብቆ ወደ ህትመት ሲቀየር እንጂ። ከዘመናዊ ማሽኖች እስከ ሙያዊ ክህሎት፣ የፈጠራ ስራዎትን በአስተማማኝ ጥራት እና በፍጥነት ለገበያ ለማብቃት ዝግጁ ነን።

ውጤታማነትን፣ ትክክለኛነትን እና ለላቀ ውጤት የሚደረግ ጉዞን ከእኛ ጋር ይጀምሩ። የፈጠራ ውጤቶችዎ እውቅና የሚያገኙበት የህትመት ማዕከላችን ለስራዎ ከፍታ ዝግጁ ነው።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ይህ ታላቅ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የጋራ መረዳዳት እንዲሆንላ...
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦

እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ይህ ታላቅ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የጋራ መረዳዳት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ማንነታችንን፣ ባህላችንን እና እርስ በእርስ የመተሳሰብ እሴቶቻችንን የምናከብርበት የበረከት ሳምንት ይሁንልን።

መልካም በዓል!

የአርሰናል ሻምፒዮን ማልያ አስገብተናል በብዛት ለመዉሰድ ለምትፈልጉ እኛ ጋር ማዘዝ ትችላላችሁ።ለማዘዝ0953 540101011 5581829
18/05/2026

የአርሰናል ሻምፒዮን ማልያ አስገብተናል በብዛት ለመዉሰድ ለምትፈልጉ እኛ ጋር ማዘዝ ትችላላችሁ።

ለማዘዝ

0953 540101
011 5581829

From Design to Print ABN Design And Printing 094 544 3450
18/05/2026

From Design to Print
ABN Design And Printing
094 544 3450

Everything You Need - Professionally Printed - Powerfully DeliveredDM us today to get a quote or book your print orderCa...
30/10/2025

Everything You Need - Professionally Printed - Powerfully Delivered
DM us today to get a quote or book your print order
Call Us Now: 094 544 3450

Visit Us: Office 603, 6thFloor, Merkeb Plaza, Olympia, Addis Ababa, Ethiopia

25/10/2025

#ዲዛይን እና ጥራት ያለዉ ህትመት
#0945443450
#0115581829

 #ዲዛይን  እና ጥራት ያለዉ ህትመት በተመጣጣኝ ዋጋ ከፈለጉ ከታች ባለዉ ቁጥር ያግኙን 👇 #0945443450 #0115581829
06/10/2025

#ዲዛይን እና ጥራት ያለዉ ህትመት በተመጣጣኝ ዋጋ
ከፈለጉ ከታች ባለዉ ቁጥር ያግኙን 👇

#0945443450
#0115581829

Address

Addis Ababa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ABN Design And Printing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category