Humbo Tebela Satellite-ዲሺ ሪስበር

Humbo Tebela Satellite-ዲሺ ሪስበር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Humbo Tebela Satellite-ዲሺ ሪስበር, Information Technology Company, Hurghada.

14/11/2025

ኢትዮ ሳት በሳታላይት በደረሰበት ብልሽት ለጊዜው ሥርጭቱ ለጊዜው ተቋርጧል

✅SPTV 1 እና SPTV 2 መስራት ጀምሯል!እንዲሰራላችሁ በድጋሚ በራሱ TP በድጋሚ Search ያድርጉት!....በነፃ ለኢትዮ-ሳቲ ተጠቃሚዎች
15/08/2024

✅SPTV 1 እና SPTV 2 መስራት ጀምሯል!

እንዲሰራላችሁ በድጋሚ በራሱ TP በድጋሚ Search ያድርጉት!....በነፃ ለኢትዮ-ሳቲ ተጠቃሚዎች

አዲስ ቻናል በኢትዮ ሳት ላይ ገብቷል AMN PLUSTransponder Frequency    : 10985Symbol rate  :  45000Polarazation  : H/V
08/07/2024

አዲስ ቻናል በኢትዮ ሳት ላይ ገብቷል

AMN PLUS

Transponder

Frequency : 10985
Symbol rate : 45000
Polarazation : H/V

What is SPTV (Ethiosat)ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1...
15/06/2024

What is SPTV (Ethiosat)

ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?

መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች

1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
GOLDSTAR 9000 ghost
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD GOLD
LIFESTAR 9300HD GOLD
LIFESTAR 1000HD GOLD
LIFESTAR 2000HD GOLD
LIFESTAR 3000HD GOLD
LIFESTAR 4000HD GOLD
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
LIFESTAR 9200HD MINI
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Super V8
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ
2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው

3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው
እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል።

ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024....

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ
0926368732

25/08/2022
የተጠናቀቁ ውጤቶች
13/08/2022

የተጠናቀቁ ውጤቶች

2022/2023 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን በክፍያ እና በነፃ የሚያስተላልፉቻናሎች!!በክፍያ የሚያስተላልፋ ቻናሎች!!1ኛ   :- እንደምናቀው በ DSTV የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን ለማግኘት በየወሩ...
23/07/2022

2022/2023 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን በክፍያ እና በነፃ የሚያስተላልፉ
ቻናሎች!!
በክፍያ የሚያስተላልፋ ቻናሎች!!
1ኛ :- እንደምናቀው በ DSTV የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን ለማግኘት በየወሩ ክፍያ
መፈፀም አለብን ክፍያው ደግሞ በወር ከ 660ብር ጀምሮ ነው!
አሰራሩ :- ሙሉ ኢትዮጲያ ውስጥ ይሰራል! የራሱ ዲኮደር ያስፈልገናል! ሙሉ የዲሽ እቃ
ያስፈልገናል! አቅጣጫው በ NILESAT እና ETHIOSAT መሀል ወደ ደቡብ አቅጣጫ ነው!
2ኛው # AMOS :- ይሄም ክፍያ የሚጠይቅ ሲሆን ሁሉንም ጨዋታ ያሳያል በተመሳሳይ
ሰዓት ጨዋታ ቢኖር እንኳን ሁለቱንም ያሳየናል!
አሰራሩ ደግሞ ሁሉም ኢትዮጲያ ውስጥ ይሰራል! የሚገኘው NILESAT አቅጣጫ
ሲሆን ከ Nilesat ጋር በ 1 ዲሽ ይሰራል! በ HD ሪሴቨር ነው የሚሰራው!
በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች
1ኛ :- ይሄ ቻናል ምንም ወርሀዊ ክፍያ የማይጠይቅ ልክ እንደ TV
Varzish በ BISSKEY የሚሰራ ነው!
አሰራሩ ደግሞ ሙሉ ኢትዮጲያ ውስጥ አይሰራም! የሚሰራው ሰሜኑ ክፍል ትግራይ እና
አፋር እንዲሁም ምስራቁ ክፍል ሀረር ድሬ የመሳሰሉት ላይ ነው! ከ ETHIOSAT እና
VARZISH ጋር በ 1 ዲሽ 1lnb በመጨመር ይሰራል!
2ኛው # PTV_SPORT :- ይሄ ምንም አይነት ወርሀዊም ሆነ Bisskey አይጠይቅም Free
channel ሲሆን በቀን 1ጨዋታ ያሳያል አንዳንዴ ቀኑን ሙሉም ያሳያል!
አሰራሩ ሙሉ ኢትዮጲያ ውስጥ ሽፋን ሲኖረው የሚሰራው በ 180cm ዲሽ እና በ C
Band lnb ነው! የሚገኘው በ DSTV አቅጣጫ ነው!

10/03/2022

ይህ ቪዲዮ ከዘር,ከሐይማኖት ,ከፖለቲካ የፀዳ ነው።ይህንን ቪዲዮ ስትመለከቱ just እየተዝናናችሁ እንድትማሩበት ስለሆነ be posetiv ሐሳብ አስተያየት በነፃነት መግለፅ ይቻላል ቪዲዮ ከተመቻቹ ...

 ለመመለስ_እንሞክራለን።                  📝❶_አሰራሩ_እንዴት_ነው?Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም...
07/12/2021


ለመመለስ_እንሞክራለን።
📝

❶_አሰራሩ_እንዴት_ነው?

Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው።
ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው።
ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ።

❷_ምን_ምን_ቻናሎች_አሉት?

በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የዜናና የመዝናኛ ቻናሎች (Kana፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን።
ልብ ይበሉ Canal+ እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል።

እርሶ ይህንን ፅሁፍ አንብበው ከተጠቀሙ ፔጃችን Like ያርጉ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ።

ጥያቄ ካሎት Inbox ያርጉልን።

መልካም እና ያመረ ጊዜ ይሁንልዎ!

TG👇
https://t.me/humboTebelaDish

ጀማሪ ዩቲዩበር እስቲ video በማየት አበረታቱት 👇👇
01/12/2021

ጀማሪ ዩቲዩበር እስቲ video በማየት አበረታቱት
👇👇

የMan united የጨዋታ አሰላለፍ Live on Supersport እና በተለያዩ ነፃ የእግርኳስ ቻናሎች ከጥቅት ደቂቃ በኋላ
20/11/2021

የMan united የጨዋታ አሰላለፍ Live on Supersport እና በተለያዩ ነፃ የእግርኳስ ቻናሎች ከጥቅት ደቂቃ በኋላ

Address

Hurghada

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Humbo Tebela Satellite-ዲሺ ሪስበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share