08/05/2026
በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፑላሳ አድማንቾ ቀበሌ የመብራት አገልግሎት እንዲዘረጋ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል EEU Wolaita District የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ #የፑላሳ አድማንቾ መብራት መስመር ዝርጋታ ጉዳይ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ልሰጠው ይገባል። መንግስት በአሁኑ ሰዓት በሁሉም አከባቢዎች መብራት አገልግሎት እያዳረሰ ይገኛል።
ይህ አከባቢ የመብራት አማራጭ በቅርበት እያለ እስከ ዛሬ በጨለማ ውስጥ ይገኛል። መንግሥት ከአካባቢው ተወላጆች ጋር ሆኖ መሰረተልማት የሚያስገባበት ሁኔታ ቢያመቻች የሚል ሀሳብ ለመስጠት እንወዳለን።