04/07/2019
ሼርርርርርርርር
ለካ እውነት ነው ጫና ውስጥ የገባው
ኣንድንታችን ኣጠንክረን ሜዳችን ብናድምቀው
ሆ ብለን ተንሰተን ክለባችን ስንደግፋው
ስሑላችን ድል ያስመዝግባል መቀለ ያንሳል ዋንጫው
እሁድ ተናፍቅሻል
ሆሆ ብለን ስንደግፍ ብኣንድ ህብረ ዜማ
ያው መለያችን ነው የኣንድነታችን ኣርማ
ኣለ ወንድማችን የወልዋሎ ልጅ
ባለ ታሪኩ የኣክሱም ልጅ
የመቀለ 70 እንድርታ ያለ የሽረ ልጅ
ነጥብ ኣይወሰድም ከስሑላውያን እጅ ።
ሼርርርርርርርርርርርርርር ሼርርርርርርርርርርር
ድል ለስሑላውያን
ዋንጫ ለመቀለ 70 እንድርታ