JEB Softwares

JEB Softwares Website development
Mobile Application Development
HR Softwares
Fingerprint & Face Recognition Atten

Good News For Jinka, Mobile App & Website developed by JEB SOFTWARES - Income Expence calculator - Shopping Play Store l...
12/06/2022

Good News For Jinka,

Mobile App & Website developed by JEB SOFTWARES

- Income Expence calculator
- Shopping

Play Store link:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Holispirit.jinkaye

Website:
Https://www.jinkaye.com
_________________________________________

አስደሳች ዜና ለጂንካ

በጄኢቢ ሶፍትዌርስ የተሰራ የሞባይል መተግበርያ እና ዌብሳይት

- ገቢና ወጪ መቆጣጠርያ
- መገበያያ

ይህን በመጫን የሞባይል መተግበርያውን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Holispirit.jinkaye

ዌብሳይት፡
Https://www.jinkaye.com

ጂንካ ውስጥ ቤትዎ ሆነው ሻጭ ወይም ገዢ ይገናኙ || ይገበያዩ

ይህን በመጫን የሞባይል መተግበርያውን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Holispirit.jinkaye

ቴሌግራም ቻናል
Https://t.me/jinkayeCom

ቴሌግራም ግሩፕ
Https://t.me/jinkayeCommunity

ፌስቡክ
Https://fb.me/jinkayeCom

https://www.jinkaye.com
+251942480785

ጂንካዬ የሞባይል መተግበርያ || ከጄኢቢ ሶፍትዌርስ || Jinkaye Mobile App from JEB Softwares in Jinka

12/06/2022
የጄኢቢ ሶፍትዌርስ መስራች እና የእርካታ ኦንላይን ገበያ አጋር-መስራች ቀን፡ የካቲት 8/2014   አ.አ         __________________________________ከዚህ በታች ያለው...
15/02/2022

የጄኢቢ ሶፍትዌርስ መስራች እና የእርካታ ኦንላይን ገበያ አጋር-መስራች

ቀን፡ የካቲት 8/2014
አ.አ











__________________________________
ከዚህ በታች ያለው ፅሁፍ ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተወሰደ ነው
__________________________________

20 ጀማሪ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሃሳቦች ተመረቁ ፤ ለምረቃ ከበቁት መካከል የስንዴ ዋግን ለማጥፋት የሚረዳ የድሮን ቴክኖሎጂ ይገኝበታል፡፡
የሥራ ፈጠራ ሥነ ምህዳርን ለማሳደግ እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች የሚበረታቱ መሆናቸው በሥነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት እና አስተባባሪዎች ጋር በመተባበር አሰልጥኖ ከሚያስመርቃቸው የፈጠራ ሃሳቦች አንዱ የሆነው እና በአይስ አዲስ አስተባባሪነት የተደገፉ ችግር ፈቺ የሥራ ሃሳቦችን አስመርቋል፡፡
ፈጠራ ከሌለ ለውጥ የለም ያሉት በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የአዳዲስ የሥራ ዕድሎች እና ፕሮጀክቶች ዳይሬክተር አለምፀሐይ ደርሶልኝ የተመረቁት ችግር ፈቺ ሃሳቦች ብዙ መሥራት እንዳለብን የሚያሳዩ ናቸው ብለዋል፡፡ ወቅቱ አገራችን ብዙ ችግሮችን እያስተናገደች ያለችበት እንደመሆኑ ትልልቅ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሃሳቦች እንደሚያስፈልጉም አስምረውበታል፡፡ የመንግስት ኃላፊነት ማስተባበር እንደመሆኑ አገር በቀል መፍትሔዎችን ማበረታታት የሁሉም ድርሻ ሊሆን እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
የሥራ ፈጠራ ምህዳሩን ለማሳደግ በፖሊሲ ፣ በባህል፣ የሰው አቅምን በማጎልበት፣በገበያ እና በፋይናንስ እየተሠራ መሆኑን የገለፁት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አቶ ሮቤል ሳምሶን ጅምር የንግድ እና የሥራ ፈጠራ ሃሳቦችን ለመደገፍ በማሰልጠን፣ በማወዳደር ፣ ገበያ በማመቻቸት እንዲሁም መነሻ ገንዘብ ለመስጠት ከአጋር አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን በመግለፅ በተለያዩ የግል ተቋማት አወዳዳሪነት የሚደረጉ ደጋፎችም ትልቅ አስተዋፃኦ እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡
ሰልጣኞቹ ከዚህ ቀደም በ እና ውድድሮች ተሳትፈው የነበሩ እና ላለፉት ስድስት ወራት ሥራቸውን ወደ ገበያ ለማውጣት ተጨማሪ ስልጠና የወሰዱ እንዲሁም በየዘርፋቸው በባለሞያዎች አስፈላጊው ድጋፍ የተደረገላቸው ሲሆኑ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (UNDP) እና የኮሪያ ዓለማቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (KOICA) ድጋፍ አድርገዋል፡፡

________________________________
ጄኢቢ ሶፍትዌርስ
________________________________
ለየትኛውም የሶፍትዌር መፍትሄዎች ከመረጡን ከታች ባሉት አማራጮች ያገኙናል።

Facebook:
https://fb.me/jebsoftwares

Instagram:
https://Instagram.com/jebsoftwares

Telegram:
https://t.me/jebsoftwares

+251942480785
__________
Our Works










_______________________________



JEB SOFTWARESOur COMPANY FOUNDER & CEO: Website Development Mobile App Development HR SoftwareFace Recognition & Fingerp...
09/02/2022

JEB SOFTWARES

Our COMPANY FOUNDER & CEO:


Website Development
Mobile App Development
HR Software
Face Recognition & Fingerprint attendance systems
Stock management

OTHER SOFTWARE SOLUTIONS
_____________________________________
Feel free to contact us

Join us here

Facebook:
https://fb.me/jebsoftwares

Instagram:
https://Instagram.com/jebsoftwares

Telegram:
https://t.me/jebsoftwares

For any software Solutions!

+251942480785

24/07/2021

ሶፍትዌር (software development)
ዌብሳይት(website development)
የስልክ አኘሊኬሽን( Mobile App Development)
የሶፍትዌር ምክር አገልግሎት(Software consultancy)

- የድርጅትዎን ገቢና ወጪ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት ሲስተም
- ለድርጅትዎ የሰራተኛ አቴንዳንስ መመዝገቢያ
- ስማርት አይዲ ለድርጅትዎ ሰራተኞች

አድራሻ፡ ጂንካ አርክሻ ኖክ ማደያ ጐን፡
ቢሮ ቁጥር.4
ስልክ፡ 0942480785
ይደውሉ

JEB Softwares

24/07/2021

ሶፍትዌር (software development)
ዌብሳይት(website development)
የስልክ አኘሊኬሽን( Mobile App Development)
የሶፍትዌር ምክር አገልግሎት(Software consultancy)

- የድርጅትዎን ገቢና ወጪ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት ሲስተም
- ለድርጅትዎ የሰራተኛ አቴንዳንስ መመዝገቢያ
- ስማርት አይዲ ለድርጅትዎ ሰራተኞች

አድራሻ፡ ጂንካ አርክሻ ኖክ ማደያ ጐን፡
ቢሮ ቁጥር.4
ስልክ፡ 0942480785
ይደውሉ

JEB Softwares

Send a message to learn more

Address

Arkisha , In The Middle Of Yasmin Pension AndNOC Gas Station, Office No. 4
Jinka

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JEB Softwares posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share