Elal Technology Solution

Elal Technology Solution Elal Technology provides innovative IT solutions with hardware and software engineering services.

We are dedicated to delivering excellent IT service, supporting growth, and building lasting client relationships.

28/05/2026

በተግባር ብቻ የሚሰጡ ተወዳጅ እና ተፈላጊ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎቻችን ይቀላቀሉ፡፡

ለሚፈልጉት የቴክኖሎጅ ስልጠናዎች ወደ ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ጎራ ይበሉ፡፡ ሙሉ በሙሉ በተግባር ብቻ የሚሰጡ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እና ተወዳጅ ስልጠናዎቻችን  ይቀላቀሉ፡፡ ለበለጠ መረ...
25/05/2026

ለሚፈልጉት የቴክኖሎጅ ስልጠናዎች ወደ ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ጎራ ይበሉ፡፡
ሙሉ በሙሉ በተግባር ብቻ የሚሰጡ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እና ተወዳጅ ስልጠናዎቻችን ይቀላቀሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ
ስልክ፡ 095 525 9548

ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢቁ 08

በተግባር ብቻ የሚሰጡ ልዩ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎቻችን ይቀላቀሉ፡፡Join Our Hands-On Practical Technology Training Programs at Elal Technology Solu...
23/05/2026

በተግባር ብቻ የሚሰጡ ልዩ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎቻችን ይቀላቀሉ፡፡
Join Our Hands-On Practical Technology Training Programs at Elal Technology Solution and Build the Skills Needed for Today’s High-Demand Digital Careers.
ለበለጠ መረጃ
095 525 9548

🏖️ ልጆቼዎን በክረምት የት እንዲያሳልፉ አስበዋል?🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ለክረምት መርሃ-ግብር ልዩ የሆነ በተግባር ብቻ የሚሰጥ የቴክኖሎጅ ስልጠና አዘጋጅተናል፡፡📅 የክረምት ...
21/05/2026

🏖️ ልጆቼዎን በክረምት የት እንዲያሳልፉ አስበዋል?

🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ለክረምት መርሃ-ግብር ልዩ የሆነ በተግባር ብቻ የሚሰጥ የቴክኖሎጅ ስልጠና አዘጋጅተናል፡፡

📅 የክረምት መርሃግብር ስልጠናዎቻችን የሶስት ወር ጊዜ የሚወስዱ ሲሆን አጀማመሩ እንደሚከተለው ይሆናል።

🗓️ ሰኔ መጀመርያ ለሚጀምር፡ ሰኔ፤ሃምሌ እና ነሃሴ የሚያካትት ሲሆን።

🗓️ ሃምሌ መጀመርያ ላይ ለሚጀምሩ ደግሞ፡ ሃምሌ፤ነሃሴ እና መስከረም ይሆናል፡፡

📝 ስለሆነም ለክረምት ስልጠና ብቻ ከግንቦት 15 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 2018 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

⭐ ስልጠናዎቻችን ደረጃቸውን ጠብቀው በጥራት እና ሙሉ በሙሉ በተግባር ብቻ የሚሰጡ መሆናቸውን እየገለጽን ያለን ቦታ በጣም ውስን በመሆኑ ልጆቼዎን ፈጥነው ያስመዝግቡ፡፡

🎓 ስልጠናዎቻችን፦

💻 የመሰረታዊ ኮምፒዩተር ስልጠና (Basic Computer Skills)

👨‍💻 የሶፍትዌር ደቨሎፕመንት ስልጠና (Software Development)

🎨 የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (Graphics Design)

📱 የሞባይል ጥገና ስልጠና (Mobile Maintenance)

🎬 የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና (Video Editing)

🛠️ የኮምፒዩተር ጥገና ስልጠና (Computer Maintenance)

📈 የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠና (Forex Trading) እና ሌሎችም።

📞 ለበለጠ መረጃ
📱 0955259548 / 0917144882

📍 በአካል ለመመዝገብ፡
🏢 ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢሮ 08
📌 ሆሳዕና ኢትዮጵያ

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ብቁ እና ተነሳሽ የሆነች የማርኬቲንግ ባለሞያ በሚከተሉት መስፈርቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።📌 የስራ መደቡ መጠሪያ➡️ ማ...
19/05/2026

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ብቁ እና ተነሳሽ የሆነች የማርኬቲንግ ባለሞያ በሚከተሉት መስፈርቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌 የስራ መደቡ መጠሪያ
➡️ ማርኬት ፕሮሞተር

👩 ጾታ: ሴት
👥 ብዛት: 01
💰 ደመወዝ: በስምምነት
📄 የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት

✅ የሚፈለጉ ችሎታዎች
✔️ ጥሩ የተግባቦት ችሎታ ያላት
✔️ መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ያላት
✔️ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመሰማራት ከፍተኛ ፍላጎት ያላት
✔️ በማህበራዊ ሚዲያ ጥሩ ተሳትፎ ያላት
✔️ ጥሩ የማቅረብ ችሎታ ያላት

🎓 የትምህርት ደረጃ
✔️ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
✔️ ከዚያ በላይ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል

📅 የመመዝገቢያ ቀን
🗓 ከግንቦት 12 - 16 / 2018 ዓ.ም
⏰ በተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል።

📍 የመመዝገቢያ ቦታ
🏢 ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08
📌 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ

📞 ስልክ
☎️ 0955259548
☎️ 0917144882

✨ ብቁ ሆነው የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ በክብር እንጋብዛለን!

🌍 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ እና ተፈላጊ የቴክኖሎጅ ሙያ ዘርፎችን በተግባር ብቻ በመሰልጠን ተፈላጊ የሙያ ባለቤት ይሁኑ፡፡🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ካለፉት ሶስት ተከታታይ ዓመ...
18/05/2026

🌍 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ እና ተፈላጊ የቴክኖሎጅ ሙያ ዘርፎችን በተግባር ብቻ በመሰልጠን ተፈላጊ የሙያ ባለቤት ይሁኑ፡፡

🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ካለፉት ሶስት ተከታታይ ዓመታት ጀምሮ ብዙዎችን በተግባር ብቻ የማሰልጠን ተፈላጊ የሙያ ባለቤት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

💼 የሙያ ስልጠናዎቻችን የራስዎን ቢዝነስ በትንሽ በጀት ከማስጀመር ባለፈ ተቀጥሮ መስራት ለሚፈልጉ ከፍተኛ ብቃት ላስመዘገቡ ሰልጣኞቻችን ከድርጅቶች ጋር የስራ ዕድል ማመቻቸት የምንችል መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

📚 ስልጠናዎቻችን፦

🎨 የግራፊክስ ዲዛይን (Graphic Design) ስልጠና
💻 የሶፍትዌር ደቨሎፕመንት (Software Development) ስልጠና
🖥️ የመሰረታዊ ኮምፒዩተር (Basic Computer Skills) ስልጠና
🔧 የኮምፒዩተር ጥገና (Advanced Computer Maintenance) ስልጠና
🎬 የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) ስልጠና
📱 የሞባይል ጥገና (Mobile Maintenance ) ስልጠና
📈 የፎሬክስ ትሬዲንግ (Forex Trading) ስልጠና
📢 የዲጅታል ማርኬትንግ (Digital Marketing) ስልጠና

☎️ ለበለጠ መረጃ፡ +251955259548 | +251917144882

📍 አድራሻ፡ ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢቁ 08 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ

ለሚያስፈልገዎት የቴክኖሎጅ አገልግሎት ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽንን ይጎብኙ፡፡095 525 9548
13/05/2026

ለሚያስፈልገዎት የቴክኖሎጅ አገልግሎት ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽንን ይጎብኙ፡፡

095 525 9548

በየትኛው የቴክኖሎጅ ሙያ ዘርፍ መሰማራት ይፈልጋሉ?🛠️ በኮምፒዩተር እና ሞባይል ጥገና (Advanced Computer and Mobile Repairing)💻 በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት (Softwar...
11/05/2026

በየትኛው የቴክኖሎጅ ሙያ ዘርፍ መሰማራት ይፈልጋሉ?
🛠️ በኮምፒዩተር እና ሞባይል ጥገና (Advanced Computer and Mobile Repairing)

💻 በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት (Software Development)

🎨 በግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design)

🎬 በቪዲዮ ኢዲቲንግ (Video Editing)

🖨️ በኮምፒዩተር የጽህፈት አገልግሎት እና ስቴሽነሪ (Computers and Stationary)

🌐 በኮምፒዩተር ኔትዎርክ አስተዳደር እና ዝርጋታ (Network Design and Administration)

📊 በኮምፒዩተር መረጃ አያያዝ እና አስተዳደር (Database Administration)

📈 በፎሬክስ ትሬዲንግ (Forex Trading)

📱 በዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ (Digital Marketing and Sales)

እና ሌሎችንም ተወዳጅ የቴክኖሎጅ የሙያ ዘርፎች በተግባር ብቻ ልምድ ባላቸው መምህራን በማሰልጠን ተፈላጊ የሙያ ባለቤት እናደርገዎታለን፡፡

ለበለጠ መረጃ
📞 ስልክ፦ 095 525 9548

📍 በአካል ለመጎብኘት፦ ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 ሆሳዕና ኢትዮጵያ

ለሚያስፈልገዎት የቴክኖሎጅ አገልግሎት ኢላል ቴክኖሎጂ ሶሉሽንን ይጎብኙ፡፡ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ከሶስት ወር ዋስትና ጋር፡፡ አገልግሎቶቻችን (Our Services) 🛠️💻 የኮምፒዩተ...
01/05/2026

ለሚያስፈልገዎት የቴክኖሎጅ አገልግሎት ኢላል ቴክኖሎጂ ሶሉሽንን ይጎብኙ፡፡
ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ከሶስት ወር ዋስትና ጋር፡፡
አገልግሎቶቻችን (Our Services) 🛠️
💻 የኮምፒዩተር ጥገና (Computer Repairing)

ማንኛውንም የላፕቶፕ እና የዴስክቶፕ ችግሮች በባለሙያ እንፈታለን።

🔄 ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች ግዥ እና ሽያጭ (Slightly Used Laptop Sell & Buy)

ጥራት ያላቸውን ላፕቶፖች እንገዛለን፣ እንሸጣለን።

🔋 ኦሪጅናል የላፕቶፕ ባተሪዎች ሽያጭ (Original Battery Sell)

ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ኦሪጅናል ባተሪዎች።

🔌 ኦሪጅናል የላፕቶፕ ኮምፒዩተር ቻርጀሮች ሽያጭ (Original Laptop Charger Sell)

ለላፕቶፕዎ ተስማሚ የሆኑ ጥራት ያላቸው ቻርጀሮች።

🖱️ የኮምፒዩተር አክሰሰሪዎች

ሌሎችንም መለዋወጫዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከሶስት ወር ዋስትና ጋር ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ ያግኙን 📞
ስልክ: 095 525 9548

በአካል ለመጎብኘት 📍
አድራሻ: ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 08

ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ

በተግባር ብቻ የሚሰጡ አድቫንስድ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎችን በመሰልጠን የሙያ ዘርፈዎን በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ያድርጉ፡፡💡 ልዩ ማሳሰቢያ፦ ሁሉም ስልጠናዎቻችን ሙሉ በሙሉ በተግባር የሚሰጡ ...
27/04/2026

በተግባር ብቻ የሚሰጡ አድቫንስድ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎችን በመሰልጠን የሙያ ዘርፈዎን በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ያድርጉ፡፡

💡 ልዩ ማሳሰቢያ፦ ሁሉም ስልጠናዎቻችን ሙሉ በሙሉ በተግባር የሚሰጡ ከመሆናቸውም በላይ በስልጠና ቆይታችው ልዩ ችሎታ እና ብቃት ላላቸው ሰልጣኞች የስራ እድል የምናመቻች መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

በየትኛው የሙያ ዘርፍ መሰማራት ይፈልጋሉ?
💻 Software Development Training – የሶፍትዌር ደቨሎፕመንት

🎨 Graphics Design Training – የግራፊክስ ዲዛይን

🛠️ Computer Maintenance Training – የኮምፒዩተር ጥገና

📱 Mobile Maintenance Training – የሞባይል ጥገና

🎬 Video Editing Training – የቪዲዮ ኤዲቲንግ

📈 Forex Training – የፎሬክስ ትሬዲንግ

📱 Digital Marketing Training – የዲጅታል ማርኬቲንግ

⌨️ Basic Computer Skills Training – የመሰረታዊ ኮምፒዩተር ስልጠና

✨ እና ሌሎችንም ተወዳጅ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎች እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ
📞 ስልክ፦ 095 525 9548

📍 በአካል ለመጎብኘት፦ ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 (ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ)

Address

Choramo Plaza, 3rd Floor
Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elal Technology Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Elal Technology Solution:

Share