Berhanu Abege Erbeto

Berhanu Abege Erbeto ቃሉ እውነት ነው

13/01/2026

በሀምበርቾ ተራራ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉ ተገለፀ ።

እሳቱ በተራራው ላይ ባለው ደን ምክንያቱ ባልተወቀ መንገድ የተለኮሰ ሲሆን እሳቱ እንዳይስፋፋ በተራራው የሚዋሰኑ ቀበሌያት፣ ፀጥታ ኃይልና የአካባቢው ማህበረሰብ በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገው ብርቱ ጥራት የእሳት አደጋውን መቆጣጠር መቻሉም ነው የተገለፁ።

የዞኑ አስተዳደር እሳቱ የከፋ አደጋ ሳያደርስ ለመቆጣጠር የአካባቢው ኅብረተሰቡ ከመንግስትና ከፀጥታ አካላት ጋር በማበር ባደረገው ከፍተኛ ጥራት የእሳት አደጋው ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል።

የእሳት አደጋው ሙሉ በሙሉ ቁጥጥር ስር እንዲውል ያለሰለሰ ጥረት ላደረጉ አካላት ሁሉ የዞኑ አስተዳደር ምስጋናውን ያቀርባል።

13/01/2026

“የተለያዩ አውሮፕላን ማረፊያዎችን የመገንባት ስትራቴጂ ኢትዮጵያን የወደፊቷ የአፍሪካ ግንባር ቀደም የአየር ትራንስፖርት በር የማድረግ ዓላማን ያነገበ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

13/01/2026

Address

Durame
NO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Berhanu Abege Erbeto posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share