Beki mobile maintenance

Beki mobile maintenance ብሩክ ሞባይል ጥገና የሚፈልጉትን የሞባይል እስክሪን እና ቦርድ እዚህ ያገኛሉ በተመጣጣኝ ዋጋ እንስራሎታለን አድራሻ ደብረዘይት ገበያ መውረጃ 100ሜ ገባ..

| ሞባይል ስልካችን በሌላ ሰው ቢጠለፍ እንዴት ማወቅ እንችላለን? |፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰ብዙ ጥያቄዎች ትጠይቁኛላችሁ።ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል "ሞባይል ስልካችንቢጠለፍ፣...
14/08/2023

| ሞባይል ስልካችን በሌላ ሰው ቢጠለፍ እንዴት ማወቅ እንችላለን? |
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰
ብዙ ጥያቄዎች ትጠይቁኛላችሁ።
ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል "ሞባይል ስልካችን
ቢጠለፍ፣መጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?" የሚለው
በተደጋጋሚ ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው።
ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን
በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ አለ።
ይህ አጭር ኮድ፦ * #21 # ነው።
ይህንን ኮድ ለመሞከር ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ፣
1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ * #21 # ብላችሁ ትደውላላችሁ።
ከዚያ ልክ በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not
Forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት
ነው።
2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ * #21 # ብላችሁ ስትደውሉ "Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ
ተጠልፏል ማለት ነው።
3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል
ስልካችሁ ላይ # #002 # ብላችሁ መደወል።
ሞባይል ስልካችሁ ላይ # #002 # ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding
all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።
በተጨማሪም :-
👉👉 * #62 # ወይም
👉👉* #61 #
👉👉* #67 #
በመጠቀም የድምፅ,የዳታ ፋክስ መሰጅ ዳይቨርት ወይም ፎርዋርድ መደረጉን እና አለመደረጉን ማወቅ ይቻላል::
* #62 # - With this, you can know if any of your calls - voice, data, fax, SMS etc, has been forwarded or diverted without your knowledge.
በነገራችን ላይ ይህ ዘዴ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል።
▬▬ Share

Hi Everyone Welcome to our YouTube Channel,Ethio Tech Zone is a YouTube channel offering interesting learning videos for its audience. We provide all types o...

Address

Bishoftu/debrezeyit Airforce Road
Debre Zeyit

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beki mobile maintenance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share