Dbu Computing Student 2008 Bach

Dbu Computing Student 2008 Bach Join for best

This page intriduce new technology ,education ,different website that used for daily use and different upadated application for android phone and persenal comuputer.

15/12/2021

ኮምፒትር እንዴት ፎርማት ማረግ እንደሚችሉ እናያለን🔰
🎃አስፈላጊ ነገሮች🎃
1. ፍላሽ ዲስክ (ከ4ጂቢ በላይ)

2. os(windows xp 7, 8, 10)

3. Format የሚደረግርው ኮምፒተር

⌚አስራር⌚
✏በመጀመሪያ Rufus የተባለ ፕሮግራም ከኢንተርኔት ላይ ዶውንሎድ ያርጉ

✏በመቀጠል ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ''run as admin"የሚለውን ምርጫ ይምረጡ

✏ከዛ ያዛጋጀነውን ፍላሽ ዱስክ ኮምፒተሩ ላይ እንሰካለን ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን።

✏ከዚህ ቡሃላ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን።

✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው።

🔰ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል
የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን🔰

🎓በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል።

✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ exit ኣርጎ መውጣት።

😘 USB ተጠቅሞ እንዴት ፎርማት ማረግ ይቻላል😘
1. ኮምፒተሮን shut down ያርጉ

2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ።

3. F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ።

4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ።

5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ

6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ።

7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ

8. ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ

9. ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ

10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ።
══════════
ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። አሁንም የአዳዲስ ቪዲዮዎችን እያዘጋጀሁ ስለሆነ በማድረህ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
◄◄ሼር▻▻ይደረግ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ
#ወንድም #እህቶች አሉን!
#ብልህነት ነው
በዚህ የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
በቴሌግራም ቻናሌ በመግባት ብዙ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ።

15/09/2021

የኮምፒውተር ስክሪን ወደ ፈለጋችሁት አቅጣጫ ለማዞር(ለመገልበጥ)
🔷 CTRL and ALT keys, press UP ARROW , መደበኛ(ትክክለኛ) የስክሪን እይታ

🔷 CTRL + ALT + DOWN ARROW
የኮምፒውተር ስክሪን ወደታች ይገለበጣል

🔷 CTRL + ALT + LEFT ARROW
የኮምፒውተር ስክሪን ወደ ግራ ይገለጣል.

🔷 CTRL + ALT + RIGHT ARROW
የኮምፒውተር ስክሪን ወደ ቀኝ ይገለበጣል
ሞክሩት ከዚህ በፊት ስክሪኑ ተገልብጦባችሁ ደንግጣችሁ ከነበር በዚህ መንገድ መቀያየር ትችላላችሁ።
ይሞክሩት
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

10/09/2020

"የሞባይል ሚስጥራዊ አገልግሎት''
1ኛ ሞባይሉ ውስጥ ያለውን ስልክ ቁጥር
ለማግኘት *111 #
2ኛ ሞባይሉ የተሰራበት ዘመንና ባትሪ ለማወቅ
* #* #4636 #* #*
3ኛ የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር (Imel) serial no
* #06 #
4ኛ የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማግኘት
* #0* #
5ኛ የሞባይል ኮሜር መረጃ ለማግኘት፦
* #* #34971539 #* #*
6ኛ ሞባይሉ ላይ ሙሉ ፋይል ለማግኘት፦
* #* #273282*255*663282* #* #*
7ኛ የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት * #* #232339 #* #*
8ኛ ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፦
* #* #197328640 #* #*
9ኛ የሞባይልን ግልፅ መብራት ለማየት
* #* #0842 #* #*
10 የሞባይል የእስከር መያዣ ለማየት
* #* #2664 #* #*
11ኛ የሞባይሉ ቫይቭሬሽን ለማየት፦
* #* #0842 #* #*
12ኛ የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትዌር ለማየት
* #* #1111 #* #*ሠሁሦቡቡቡቡቡ
13ኛ የሞባይሉ ሶፍትዌር እና ሃርድዌር መረጃ ለማግኘት * #125080*369 #
14ኛ የሞባይል ኮንፌግሬሽን ዲያጎሽቲክ ለማየት * #9090 #
15ኛ የሞባይሉ ሴትአፕ ድሞድ (dump Model) * #9900 #
16ኛ የሞባይል ሜኑ (HsDpa/Huspa ለማየት * #301279 #
17ኛ የሞባይሉን ዩስፕ (USB) ለማየት፦ * #872564 #
18ኛ የሞባይሉን ፅፈት ለማየት፦ * #7465625 #
19ኛ የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመመለስ፦ * #* #7780 #* #*
20ኛ ሞባይሉን ወደ ፋብሪካ ምርት ለመመለስ፦ *2767*3855 #
21ኛ የሞባይሉን motorola droids ለማግኘት፦ # #776426

30/04/2020

የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶች
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111 #
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-* #* #4636 #* #*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-* #06 #
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-* #0* #
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-* #* #3497
1539 #* #*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-* #* #273282*255*663282* #* #*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-* #* #232339 #* #*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-* #* #197
328640 #* #*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-* #* #0842 #* #*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-* #* #2664 #* #*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-* #* #0842 #
* #*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-* #* #1111 #* #*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-* #125080*369 #
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-* #9090 #
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-* #9900 #
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- * #301279 #
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-* #872564 #
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- * #7465625 #
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- * #* #7780 #* #*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855 #
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡- # #776426

Address

DBU 09
Debre Birhan
ET

Telephone

+251945906145

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dbu Computing Student 2008 Bach posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share