Neja Labs

Neja Labs hi my Name is Neja Abrar I Am a website developer Creating beautiful, responsive, and accessible

09/05/2026

በአንድ ድንጋይ ብዙ ድንጋይ

09/05/2026

ከየት ነው የምትመጣው? ከመስጂድ። የት ልትሄድ ነው? መስጂድ። የት ነህ? መስጂድ። ምን እያደረግህ ነው? ቁርአን እየቀራሁ ነው። ከሚል ሰው ጋር መወዳጀት እንዴት ያምራል በረቢ!

የ Samsung ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ የግዴታ ይህን Setting ማወቅ አለባችሁ በስልካችን ያለውን የማጥፊያ ቁልፍ (power button) ሁለት ጊዜ ብቻ በመንካት የፈለግነውን app እንዲ...
08/05/2026

የ Samsung ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ የግዴታ ይህን Setting ማወቅ አለባችሁ

በስልካችን ያለውን የማጥፊያ ቁልፍ (power button) ሁለት ጊዜ ብቻ በመንካት የፈለግነውን app እንዲከፍትልን ወይም Flashlight እንዲያበራልን ማድረግ እንችላለን።

ይህም ስልካችሁን ስትጠቀሙ አስቸኳይ ነገር ቢገጥማችሁ በሰከንድ ውስጥ Flashlight ማብራት ወይም የፈለጋችሁትን app ለምሳሌ Telegram መክፈት ያስችላችኋል።

ይህን ለማስተካከል
​Settings > Advanced Features > Side button ውስጥ በመግባት "Double Press" ሲደረግ ምን እንዲከፈት እንደሚፈልጉ መምረጥ ይችላሉ።

04/05/2026
ከዛሬ በኋላ ትምህርት እንዴት ነው አትበሉኝ፤ ምክንያቱም ጨርሻለሁ😁😁😁
01/05/2026

ከዛሬ በኋላ ትምህርት እንዴት ነው አትበሉኝ፤ ምክንያቱም ጨርሻለሁ😁😁😁

የምሩ ነው እንዴ
25/04/2026

የምሩ ነው እንዴ

Address

Butajira/Enseno
Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Neja Labs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share