አንድነት ሀይል ነው Unity is power

አንድነት ሀይል ነው Unity is power Public voice

25/10/2025
ያልተጠበቀ ክስተት ሆኖ ተመዘገበ እንጂ ነገሩ የሚጠበቅ ነበር
22/08/2025

ያልተጠበቀ ክስተት ሆኖ ተመዘገበ እንጂ ነገሩ የሚጠበቅ ነበር

25/03/2025

ትክክል ያልሆነን ነገር ትክክል እንዲመስልና ትክክል እንደሆነ ለማስመሰል ማስረጃ የሚደረድሩ ከንቱዎች በሞሉበት ምድር ስለ ትክክለኛነት ስለ ሀቀኝነት መዘከር ለጊዜው ሞኝነት ነው።

16/03/2025

▼በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ 42 ምሁራን

| ምሁራኑ የተባረሩት በወቅቱ የመንግሥት ታጣቂዎች በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይ የወሰዱትን የኃይል እርምጃ በመቃወማቸው፣ መንግሥት ግድያውን የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲያቋቁም በመጠየቃቸውና ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆኑ በመታገላቸው ነበር፡፡

የ42ቱ ምሁራን ስም ዝርዝር:-

ሀ). ከማኅበራዊ ሳይንስ (Social Science) ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር መኮንን ቢሻው
2. ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ
3. ፕ/ር መሳይ ከበደ
4. ፕ/ር ስብሃት መርስዔኃዘን
5. ፕ/ር ታዬ ወልደሰማያት
6. ፕ/ር ፀሐዬ ብርሃኔ
7. ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና
8. ፕ/ር ፍስሃ ዘውዴ
9. ምንዳርያለው ዘውዴ
10. አየለ ታረቀኝ
11. ዓይንዓለም አሸብር
12. ዘሪሁን ተሾመ
13. መስከረም አበበ

ለ). ከተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ዐየነው እጅጉ
2. ፕ/ር ዓለማየሁ ኃይሌ
3. ፕ/ር መኮንን ዲልጋሳ
4. ፕ/ር ታምሬ ሁዋንዳ
5. ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ

ሐ). ከቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ዓለማየሁ ተፈራ
2. ፕ/ር አድማሱ ዋሴ
3. ሁሉአንተን አባተ

መ). ከሕክምና ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ዶ/ር ዓስራት ወልደየስ
2. ፕ/ር ዳዊት ዘውዴ
3. ፕ/ር አስፋው ደስታ
4. ፕ/ር ታዬ መኩሪያ

ሠ). ከንግድና ምጣኔ ሀብት (Business and Economics) ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር አየለ ትርፌ
2. ፕ/ር በፍቃዱ ደግፌ
3. ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ
4. ብርሃኑ ባንቃሼ
5. ለዓለም ብርሃኑ

ረ). ከቋንቋዎች ጥናት ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ኃይሉ አርዓያ
2. ፕ/ር ዓለማየሁ ኃይሌ
3. ፕ/ር ታዬ አሰፋ
4. ታደሰ በየነ
5. ተስፋዬ ሸዋዬ
6. ሰይፉ መታፈሪያ

ሰ). ከስነ-ትምህርት ክፍል

1. መኩሪያ አሰፋ
2. ፈለቀ ደስታ

ሸ). ከሕግ ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ወርቁ በተፈራ
2. ፕ/ር ንጋቱ ተስፋዬ

ቀ). ከሌሎች ትምህርት ክፍሎች

1. ሰለሞን የወንድወሰን (በአፍሪካ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር) እና
2. ሽፈራው አጎናፍር (የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ክፍል መምህር) ናቸው።






ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

"""""""""""***""""""""""
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

Address

SNNPR
Butajira
WORABE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንድነት ሀይል ነው Unity is power posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አንድነት ሀይል ነው Unity is power:

Share