Natinael terefe

Natinael terefe "The fear of the LORD [is] the beginning of knowledge: [but] fools despise wisdom and instruction."

Follow  🙏
02/02/2023

Follow 🙏

31/01/2023

የልቤ አምላክ ተባረክ ❤🙏🙏

25/01/2023

FOLLOW ME

ለሰላሜ የሚሆነኝን አውቄያለሁ አግኝቻለሁለእፎይታዬ የሚበጀኝን አምኛለሁ ተቀብያለሁየእግዚአብሔር ልጅ በርቶልኛል በመንፈሱ ረግቻለሁላልወሰድ በምድር ተረት ለዘልአለም ታክሜያለሁከአላማኞች በተሰወ...
21/01/2023

ለሰላሜ የሚሆነኝን አውቄያለሁ አግኝቻለሁ
ለእፎይታዬ የሚበጀኝን አምኛለሁ ተቀብያለሁ
የእግዚአብሔር ልጅ በርቶልኛል በመንፈሱ ረግቻለሁ
ላልወሰድ በምድር ተረት ለዘልአለም ታክሜያለሁ

ከአላማኞች በተሰወረ
ከጠቢባን ዘንድ ባልነበረ
የሞኝነት በሚመስል ታምር
እኔ አርፌያለሁ በአንተ ማመን ሚስጥር

21/01/2023

የማምነው እሱን ነዉ

እኔ ሾንጥሽ ነኝ የይርጋጨፌ ማንንም አልሰማም  እንደ አኩቻ ጉራ አይደለም 🙄🙄
21/01/2023

እኔ ሾንጥሽ ነኝ የይርጋጨፌ ማንንም አልሰማም እንደ አኩቻ ጉራ አይደለም 🙄🙄

በአንተ የተጠራ ወገንበአንተ የተወደደከጥፋት ባህር ንዳድ በስምህ የተጋረደክብሩ ኢየሱስ የሆንክለት መጠሪያ የዘውድ ስሙበኪዳንህ የሚራመድ በደምህ የገባህ ከደሙበክብርህ እሳት የሚነድ በህልውናህ...
20/01/2023

በአንተ የተጠራ ወገን
በአንተ የተወደደ
ከጥፋት ባህር ንዳድ በስምህ የተጋረደ
ክብሩ ኢየሱስ የሆንክለት መጠሪያ የዘውድ ስሙ
በኪዳንህ የሚራመድ በደምህ የገባህ ከደሙ
በክብርህ እሳት የሚነድ በህልውናህ ዓለም
በእረፍት ጠል የረሰረሰ ከህዝብህ በቀር የለም......

15/01/2023
15/01/2023

.FOLLOW

09/01/2023
It's a new account, follow it 🙏🙏🙏🙏
05/01/2023

It's a new account, follow it 🙏🙏🙏🙏

Address

Awassa
300

Telephone

+251945910642

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Natinael terefe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Natinael terefe:

Share