Daily Internet Cafe and Computer

Daily Internet Cafe and Computer Welcome to Daily Internet Cafe Official Page.

Contact Tell:- 022-238-40-05 / +251931333311
Telegram:- t.me/DailyInternetCafe
Gmail:- [email protected]

22/07/2025

🔍 ሥራ እየፈለጉ ነው - የሀገር ውስጥ፣ የውጭ ሀገር ወይስ የርቀት?

የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ፍትሃዊ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጥራት ያላቸውን የሥራ ዕድሎች በሙሉ በአንድ ቦታ እንዲያገኙ ያስችልዎታል።

🌍በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ሰርቶ ለመለወጥና ካሰቡት ለመድረስ የሥራ ገበያ ስነ-ምህዳሩ ላይ ስላለው በቂ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ያስፈልጎታል። ለዚህም የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በእጅጉ ያግዝዎታል።

✅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ ዕድሎች መረጃ ለማግኘት የሚከተለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው አሁኑኑ ይመዝገቡ! የሥራ ገበያ መረጃውን ዓለም ይቀላቀሉ! ሁሉንም መረጃ በነፃ ያግኙ!

🔗 [lmis.gov.et]

ፍትሃዊ እና ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለሁሉም!

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

🌏✨በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ለወጣቶች የቀረበ ልዩ ዕድል!በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ወደተለያዩ ሃገራት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠ ሞያተኛ እየተሰማራ እንደሆነ...
17/07/2025

🌏✨በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ለወጣቶች የቀረበ ልዩ ዕድል!

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ወደተለያዩ ሃገራት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠ ሞያተኛ እየተሰማራ እንደሆነ ይታወቃል።

አሁንም አስቸኳይ የሰው ሃይል ጥያቄ የቀረበ ሲሆን የሥራ ዝርዝሩን መስፈርት የምታሟሉ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለዚህ ስራ ለማመልከት በቅድሚያ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ ሰጥታችሁ በናሽናል Labor pool ላይ መካተት ይኖርባችኋል።

E-LMIS ID ካገኛቹ ቡሀላ አዲስ ስምምነት የተፈረመባቸውን ስራዎች ዝርዝር እና የመመዝገብያ ፎርሙን ከስር ሊንኩን ተጭነው ያገኙታል👇👇
https://effoysira.com/ministry-of-labor-and-skills-opportunity/

-----------------------------------------
✨ E-LMIS Labor ID ለመመዝገብ አጋዥ ቪዲዮ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇 https://effoysira.com/ministry-of-labor-and-skills-opportunity -LMIS-Video-Guidance

🩸ማሳሰቢያ:- በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን E-LMIS ስርዓት ላይ ተመዝግባችሁ የሰራተኛ መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል።

📍Telegram:- https://t.me/Dailyinternetcafe

የ ኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል መመልከት ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ https://oromia.ministry.et/ #/result✅Share &Join ✅t....
16/07/2025

የ ኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል መመልከት ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ
https://oromia.ministry.et/ #/result

✅Share &Join ✅
t.me/DailyInternetCafe

ማስታወቂያለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎችየኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦን ላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ አዲሱን የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አፕሊኬሽን http...
15/07/2025

ማስታወቂያ
ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦን ላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ አዲሱን የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አፕሊኬሽን

https://www.immigration.gov.et/

በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:-

በአዲሱ ሲስተም የምንሰጠው አገልግሎት
- አስቸኳይ አዲስ፣ እድሳት፣ የጠፋ፣ የተበላሸ እንዲሁም እርማት ሲሆን በቀጠሮ ቀናችሁ ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመገኘት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ:- ወደተቋማችን ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያ እና ኦን ላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

VIA:- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

✅Share & Join ✅
t.me/DailyInternetCafe

ማስታወቂያ *ለአዲስ ፓስፖርት አመልካቾች በአዲስ አበባ እና በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤትአሻራና ፎቶ ለመስጠት በቀጠሮ ቀንዎ ሲመጡ1. የታደሰ መታወቂያ2. የተረጋገጠ /አውተንትኬት የሆነ/ የልደት...
13/06/2025

ማስታወቂያ
*ለአዲስ ፓስፖርት አመልካቾች

በአዲስ አበባ እና በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
አሻራና ፎቶ ለመስጠት በቀጠሮ ቀንዎ ሲመጡ
1. የታደሰ መታወቂያ
2. የተረጋገጠ /አውተንትኬት የሆነ/ የልደት ሰርተፍኬት
3. ፋይዳ መታወቂያ
4. የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣት ይኖርበዎታል።

*ለእድሳት አመልካቾች

ፓስፖርት ለመውሰድ ሲመጡ
1. ፋይዳ መታወቂያ
2. የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣት ይኖርበዎታል።

ከሰኔ 1 ጀምሮ ወደተቋማችን አገልግሎት ፈልገው ሲመጡ ፋይዳ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ ማሳወቃችን ይታወሳል፧ ስለሆነም በቀጠሮ ቀናችሁ ፋይዳ መታወቂያ ይዛችሁ የማትመጡ ደንበኞቻችን አገልግሎት የማታገኙ መሆኑን እናሳስባለን።

Via:- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

t.me/DailyInternetCafe

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✅Share & Join✅t.me/DailyInternetCafe
05/06/2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች

እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

✅Share & Join✅
t.me/DailyInternetCafe

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE ASELLAt.me/DailyInternetCafe ゚viralシfypシ゚viralシalシ
27/05/2025

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE ASELLA

t.me/DailyInternetCafe

゚viralシfypシ゚viralシalシ


DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE 8. ZERIHUN TILAHUN ZERFU✅Share & Join✅t.me/DailyInternetCafe
19/05/2025

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE

8. ZERIHUN TILAHUN ZERFU

✅Share & Join✅
t.me/DailyInternetCafe

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE 6. YOSEF NASIR SIRBELA✅Share & Join ✅t.me/DailyInternetCafe
19/05/2025

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE

6. YOSEF NASIR SIRBELA

✅Share & Join ✅
t.me/DailyInternetCafe

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE 5.TEMAM ADEM TUSI✅Share & Join✅t.me/DailyInternetCafe
19/05/2025

DV-2026 WINNERS FROM DAILY INTERNET CAFE

5.TEMAM ADEM TUSI

✅Share & Join✅
t.me/DailyInternetCafe

Address

Aselle

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daily Internet Cafe and Computer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share