Sparkles Computing

Sparkles Computing sparkle computing is a virtual IT service including Networks, and computing accessories, consultation and development

💻🔌Laptop chargers Original ForHpLenovoDell ToshibaSonyAsus Mac With big discount
25/08/2020

💻🔌Laptop chargers Original
For
Hp
Lenovo
Dell
Toshiba
Sony
Asus
Mac
With big discount

Name: MSI GP63 Leopard 🔘Processor: Intel®  Core ™ i7-8750H  6 x 2.2 - 4.1 GHz, Coffee Lake-H🔘Graphics : GTX 1060  ( 6 GB...
25/08/2020

Name: MSI GP63 Leopard
🔘Processor: Intel® Core ™ i7-8750H 6 x 2.2 - 4.1 GHz, Coffee Lake-H
🔘Graphics : GTX 1060 ( 6 GB )
🔘 SSD and 1 TB
🔘R𝐚𝐦: 16 GB
🔘Screen: 15.6 inch FHD

We have a big discount for whole sale buyers

Call :- 0922188863
share

13/08/2018
ሳምሰንግ ለአርተፍሻል ኢንተለጀንስ፣ለ5ጂ ኔትዎርከ እና መሰል ጉዳዮች 22 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን ገለጸ******************************የደቡብ ኮሪያው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሳምሰ...
13/08/2018

ሳምሰንግ ለአርተፍሻል ኢንተለጀንስ፣ለ5ጂ ኔትዎርከ እና መሰል ጉዳዮች 22 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን ገለጸ

******************************
የደቡብ ኮሪያው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሳምሰንግ (Samsung) በሚቀጥሉት 3 ዓመታት ለአርትፍሻል ኢንተለጀንስ፣ለ5ጂ እና መሰል ቴክኖሎጂዎች 22 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ለማድረግ ማሰቡን ገለጸ፡፡
ሳምሰንግ በአርተፍሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ፣ የ5ጂ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ለተሽከርካሪዎች የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ አካላትን ለማቅረብ እንዲሁም የባዮ ፋርማሲውቲካል ቢዝነስ ነው ከፍተኛ የተባለ ገንዘብ መመደቡን ያሳወቀው፡፡ ምንጭ ሮይተርስ

03/07/2018

ፌስቡክ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ለ61 ኩባንያዎች አሳልፎ ይሰጥ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፡ ሰኔ 25/2010፡- የማህበራዊ ሚዲያ ኔትዎርክ የሆነው ፌስቡክ ከ60 በላይ ለሚሆኑ ኩባንያዎች የተጠቃሚዎቹን የግል መረጃ አሳልፎ ይሰጥ እንደነበር ማመኑ ተጠቅሷል፡፡ ሆኖም ከ2015 ወዲህ ለኩባንያዎች ይፈቅድ የነበረውን የተጠቃሚዎችን መረጃ የመድረስ (access) ፍቃድን ማገዱ ተነግሯል፡፡
የዎል ስትሬት ጆርናልን መረጃ ዋቢ አድርጎ የሲኤንቢሲ የዜና ምንጭ መረጃ እንደዘገበው ባለፈው አርብ 747 ገጽ ያለውን ሰነድ ለአሜሪካው የህግ አውጪ ይፋ መድረጉን ዘግቧል፡፡ በቅርብ የሚወጡ መረጃዎችም የደንበኞቹን የግል መረጃዎች ለ 61 ኩባንያዎች አሳልፎ መስጠቱን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡
በተጨማሪ አምስት ኩባንያዎች ደግሞ በተገደበ መልኩ መረጃዎችን እንደሚደርሱ (accessed) የተነገረ ሲሆን ተቋሙም ለፈጸማቸው ተግባራት ያነሳው መከራከሪያ ፌስቡክ ለሚያደርገው ሳይንሳዊ ጥናት አጋዥነት መሆኑን ጠቅሷል፡፡ ምንጭ፡ሲኤንቢሲ

የኤ ቲ ኤም ካርድ ይጠቀማሉ ? እንግዲያዉስ የሚከተለውን የደህንነት እርምጃዎች ይውሰዱካርድዎን ወደ ማሽኑ ከማስገባትዎ በፊት አካባቢዎን በደንብ ይቃኙየይለፍ ቁጥርዎን ማሽኑ ላይ ሲፅፉ ሌላ ተ...
27/05/2015

የኤ ቲ ኤም ካርድ ይጠቀማሉ ? እንግዲያዉስ የሚከተለውን የደህንነት እርምጃዎች ይውሰዱ
ካርድዎን ወደ ማሽኑ ከማስገባትዎ በፊት አካባቢዎን በደንብ ይቃኙ
የይለፍ ቁጥርዎን ማሽኑ ላይ ሲፅፉ ሌላ ተጠቃሚ አለማየቱን ያረጋግጡ
የይለፍ ቁጥርዎን ስልክዎት ላይ እና ሌሎች ተጋላጭ ቦታዎች ላይ ጽፈው አያስቀምጡ
የይለፍ ቁጥርዎን እና ካርድዎን በአንድ ላይ አያስቀምጡ
የቅርብ ጓደኛዎ ቢሆንም ካርድዎን እና የይለፍ ቁጥርዎን ሰጥተዉ እንዲያወጣልዎ አይጠይቁ
ኤቲኤም ሲጠቀሙ የማያዉቁት ሰዉ ሊረዳዎት ቢጠይቅዎ ፈቃደኛ መሆን የለብዎትም
የይለፍ ቁጥርዎን በየጊዜዉ ይቀይሩ

At Google I/O, Android may push deeper into the homeMay 26, 2015 05:20 pm | IDG News ServiceA new version of the mobile ...
27/05/2015

At Google I/O, Android may push deeper into the home
May 26, 2015 05:20 pm | IDG News Service
A new version of the mobile OS is said to target low-power devices with little memory

by Zach Miners

Android, already the most widely used operating system in smartphones, could soon find its way into refrigerators, door locks and all manner of other "smart" appliances around the home.

The OS will be in the spotlight at Google's massive I/O conference in San Francisco later this week. As well as pushing into home appliances, it could also be extended to play a deeper role in virtual reality, allowing Android developers to build apps for smartphones or VR headsets.

Google hasn't confirmed any of those plans yet, but as usual, the rumor mill has been in motion. Extending Android to even more devices could help Google draw more people to its online services, and by putting the software in home appliances, Google could gather further valuable insights into people's behavior.

Google already has its Works with Nest program, which lets appliances talk to its thermostat and smoke alarm for certain energy-related tasks. But according to a report last week in The Information, Google is developing new technology called Brillo that will run on low-powered devices independent of Nest with as little as 64MB or 32MB of memory.

That means just about any appliance around the home -- the lights, the air conditioner, a Crock-Pot -- could be running Brillo and hooked up to the Web, so you could control them remotely from a smartphone or a PC. It's a well-worn path that Microsoft and many other vendors also are treading, as they try to provide software and connectivity for tomorrow's Internet of Things.

At I/O, Google may also push Android deeper into virtual reality. In March, the Wall Street Journal reported that Google was developing a VR version of Android.

It's less clear what that would look like. Google could surprise us with an entirely new virtual reality headset, or even a revived, VR version of Google Glass. The company said in January it was closing the Explorer program for Glass to focus on developing a new version of the products.

Perhaps more likely is a version of Android that runs virtual reality applications. Such a system could make it easier for developers to use the sensors and other capabilities in smartphones to create VR apps, or else support multiple displays for an immersive experience. The Google I/O schedule lists some sessions focused on designing and developing VR apps.

In the past few months, Google's biggest competitors have been making their own moves in VR, the smart home and IoT.

Microsoft unveiled HoloLens, a headset that allows wearers to interact with holograms, and Facebook has been generating buzz with Oculus Rift before the headset is even widely on sale. And in the smart home, Samsung has been pushing hard with its SmartThings platform.

"I think we'll see a little catch-up from Google" at this week's I/O, said Jessica Groopman, an industry analyst with the Altimeter Group.
- See more at: http://www.itnews.com/search-engines/93160/google-io-android-may-push-deeper-home .Oif911yz.dpuf

Android, already the most widely used operating system in smartphones, could soon find its way into refrigerators, door locks and all manner of other smart appliances around the home. The OS will be in the spotlight at Google's massive I/O conference in San Francisco later this week. As well as push…

27/05/2015

በማስመሰል የተሰራ(fake) ገመድ አልባ ኔትወርክን ከትክክለኛዉ ለይቶ የሚያውቅ ሶፍትዌር ተሰራ

መቀመጫዉን እስራኤል ያደረገ አንድ የሶፍትዌር አምራች ኩባንያ ባለፈዉ ሳምንት ተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ ታብሌቶችና ላፐቶፖች ከገመድ አልባ ኢንተርኔት ጋር ሲገናኙ ኔትወርኩ ትክክለኛ መሆኑንና አለመሆኑን የሚያሳውቅ ወይም የሚረጋግጥ ሶፍትዌር ሰርቻለሁ አለ፡፡ ሶፍትዌሩ የተጠቃሚዎችን ጠቃሚ መረጃ በሀሰተኛ ገመድ አልባ ኔትወርክ አማካኝነት ሰርጎ-ገቦች እጅ ከመውደቅ ይታደጋል ተብሏል፡፡
ሶፍትዌሩ ቀጣይ አመት (2016) መጀመሪያ አከባቢ በገበያ ላይ ለሽያጭ ይውላል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን በሶፍትዌሩ ዙሪያ ሁለት ግዙፍ የአውሮፓ ኩባንያ አጥኚ ቡድኖች የሙከራ ጥናት እያካሄዱ መሆናቸዉን መሪ የደህንነት ባለሙያ እና የእስራኤሉ ኮሮኔት (CoroNet) የሶፍትዌር አምራች ኩባንያ ተባባሪ መስራች ድሮር ሊወር ተናግሯል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ፡- http://www.pcworld.com/…/software-detects-fake-mobile-wifi-…

27/05/2015

ስማርት ስልኮች ላይ ያሉ መረጃዎችን ብናጠፋቸውም ማንም ሰው በቀላሉ ዳግም ሊያገኛቸዉ እንደሚችል የካምብሪጅ ዩንቨርስቲ ባለሙያዎች በጥናታቸዉ ይፋ አደረጉ ::
ይህ ደግሞ ስልኮቻችንን በሽያጭ ለሶስተኛ ወገን በምናስተላልፍበት ግዜ ያጠፋናቸው የመሰሉን መረጃዎች በቀላሉ በሌላ ሰዎች እጅ የመግባት እድላቸውን ሰፊ ያደርገዋል ተብሏል::
በአሁኑ ወቅት 630 ሚልዮን ስማርት ስልኮች በዳግም ሽያጭ ምክንያት ለዚህ ችግር ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናቱ ጠቁሟል::
ለዚህ ችግር ደግሞ የሶፍት ዌር አምራቹ ጎግል እና የስልክ አምራች ኩባንያዎቹ በጥናቱ ተወቅሰዋል ::
የጥናቱ ተሳታፊዎች እንዳሉት ስልኮቻችሁን በምትሸጡበት ግዜ መረጃዎቻችሁ ሙሉ በሙሉ መጥፋታቸዉን ማረጋገጥ ወይም እያንዳንዱን መረጃችሁን በምስጠራ መቆለፍ ይኖርባችኋል ብለዋል ::
የሳይበር ደህንነት ባለሙያ የሆኑት ፐር ቶርሽየም ግን ይህም ቢሆን በቂ ባለመሆኑ አንገብጋቢ ሚስጥር የያዙ ስልኮችን ብታስወግዷቸው ይመረጣል ሲሉ መምከራቸዉን ሲ ኤን ኤን ዘግቧል ::
http://money.cnn.com/…/tec…/resell-android-phone/index.html…

28/04/2015

Address

Adiss Abeba
Adiss Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sparkles Computing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sparkles Computing:

Share