Nob Branding Studio.

Nob Branding Studio. We are a strategic branding agency dedicated to building strong, meaningful and memorable brand identities.

From brand strategy to visual identity systems, we help businesses define who they are and how they are seen.

እንከዋን ለብርሀነ ትንሳኤዉ አደረሰን አደረሳችሁ
12/04/2026

እንከዋን ለብርሀነ ትንሳኤዉ አደረሰን አደረሳችሁ

12/04/2026

HE HAS RISEN

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን 🙏🙏🙏
10/04/2026

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን 🙏🙏🙏

በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።፩ኛ ጴጥ ፩፡፲፰-፲፱
10/04/2026

በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።
፩ኛ ጴጥ ፩፡፲፰-፲፱

እንኳን ለሰሙነ ሕማማት በሰላም ኣደረሳችሁ!
06/04/2026

እንኳን ለሰሙነ ሕማማት በሰላም ኣደረሳችሁ!

Elevate your brand now!Enhance your brand identities with our comprehensive and creative branding services
19/03/2026

Elevate your brand now!

Enhance your brand identities with our comprehensive and creative branding services

ኖብ ብራንዲንግ ኖብ ማለት ራስ ነው! ራስ ደግሞ ሀሳብ፣ ጥበብ እና መሪነትን ይወክላል።✳ የአንድ ድርጅት ብራንድ ደግሞ የዚያ ድርጅት ራስ ነው።የድርጅቱ ራዕይ፣ ዓላማ እና እሴቶች በብራንዱ ...
18/03/2026

ኖብ ብራንዲንግ

ኖብ ማለት ራስ ነው! ራስ ደግሞ ሀሳብ፣ ጥበብ እና መሪነትን ይወክላል።
✳ የአንድ ድርጅት ብራንድ ደግሞ የዚያ ድርጅት ራስ ነው።
የድርጅቱ ራዕይ፣ ዓላማ እና እሴቶች በብራንዱ ውስጥ መገለጽ አለባቸው።
ኖብ ይህን ሁሉ በግልፅ ሁኔታ በማቅረብ፣ ድርጅቶች በኣንድ እይታ ብቻ የሚታወቁ እንዲሆኑ ማድረግ ዓላማችንና ሥራችን ነው።

🔹 ዋና አገልግሎቶቻችን፡-

1) ሎጎ (የድርጅት ምልክት) ዲዛይን፡-

ለድርጅቶች የሚስማማ ስትራቴጂካዊ ሎጎ እንሰራለን።
የምንፈጥረው ሎጎ በፈጠራ ብቃት የተሞሉ ባለሙያ ዲዛይነሮቻችን የሚሰራ ሲሆን፣ በኣንድ እይታ ብቻ ድርጅቱን የሚወክል፣ ግልፅ፣ ዘላቂ እና ለረጅም ጊዜ የሚገለግል ነው። ከዋጋ አንፃርም ተመጣጣኝ ነው!
▪️ ሎጎው ከሀሳብ ይጀምራል
▪️ ስትራቴጂካዊ አካላትን ያካትታል
▪️ የተመረጡ ታይፖግራፊና ምልክቶች በጥንቃቄ ይቀርባሉ
▪️ ለፕሪንትና ዲጂታል የሚሆን ሙሉ ፓኬጅ ይካተታል
▪️ የሎጎ አጠቃቀም መመሪያ ከእሱ ጋር ይሰጣሉ

2) የብራንድ ዲዛይን (Brand Design)፡-

ለአንድ ድርጅት ሎጎ ብቻ በቂ አይደለም።
ቀለሞች፣ ምስሎች እና ምልክቶች በተመጣጣኝ እና በተደጋጋሚ መንገድ መጠቀም አለባቸው። ቀጣይነት ወሳኝ ነው፤ በስርዓት የሚቀርቡ ቀለሞችና ንድፎች ድርጅቱን ማስወቅ ብቻ ሳይሆን ሕይወት ይሰጡታል።
ስለዚህ፡-
▪️ የብራንድ ስትራቴጂ መሠረት
▪️ የቪዥዋል አይደንቲቲ ስርዓት (Visual Identity System)
▪️ ታይፖግራፊ እና የቀለም ስርዓት
▪️ የብራንድ መመሪያ ሰነድ
▪️ የብራንድ አተግባበር (ማህበራዊ ሚዲያ፣ የስራ ወረቀቶች፣ ፓኬጅንግ ወዘተ)

3) የብራንድ ፎቶግራፊ፡-

ብራንድዎን የሚያበረታታ ስትራቴጂካዊ ፎቶግራፊ ፥ ፕሮፌሽናልነትን፣ ስሜትን እና ግልጽነትን የሚያሳይ ቪዥዋል እንፈጥራለን።

4) የብራንድ ቪዲዮግራፊ፡-

ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው የቪዲዮ ትርኢት በመፍጠር የብራንድ መልዕክትዎን እና የደንበኛ ግንኙነትን እናበረታታለን።

“Follow us to explore how we turn ideas into iconic brands.”

✨ አዲስ የብራንድ ለወጥ | Rebranding ProjectIbex Foreign Languages Academy የቋንቋ ትምህርትን በጥራት እና በራዕይ የሚያቀርብ ተቋም ሲሆን፣ ብራንዱ ይህን ራዕይ...
16/03/2026

✨ አዲስ የብራንድ ለወጥ | Rebranding Project

Ibex Foreign Languages Academy የቋንቋ ትምህርትን በጥራት እና በራዕይ የሚያቀርብ ተቋም ሲሆን፣ ብራንዱ ይህን ራዕይ እንዲያሳይ አዲስ የብራንድ ለወጥ አድርገዋል።

የአዲሱ ምልክት ንድፍ እንደ መጀመሪያው ሎጎ ከ Ibex እንስሳ የተፈጠረ ሲሆን ፤ Ibex በተፈጥሮ የእድገት፣ የጽናት እና ወደ ፊት የመዝለል ምልክት ነው፤ እኛም ይህን ሀሳብ በቀላል፣ በዘመናዊ እና በሚታወቅ የብራንድ መለያ ውስጥ እንዲታይ አድርገን ዲዛይን ኣድርገነዋል።

ብራንዱ የሚያቀርበው መልእክትም፦
“Join Us. Let’s Leap Forward Together.”

ይህ አዲስ ምልክት የትምህርት፣ የእድገት እና የአለም ግንኙነት መንገድን ይወክላል።

Dm for your next project

+251915526097

+251978552592


ለ Sweden and Ethiopia 80 Years Anniversary Logo Competition የሰራነው ሎጎ
06/03/2026

ለ Sweden and Ethiopia 80 Years Anniversary Logo Competition የሰራነው ሎጎ

ፕሮፌሽናል ሎጎ ለድርጅትዎ ማሰራት ይፈልጋሉ።እንግዲያውስ እኛን ያግኝኑን በዚ ስልክ 0978 552 595 ወይም  0915 526 097
04/03/2026

ፕሮፌሽናል ሎጎ ለድርጅትዎ ማሰራት ይፈልጋሉ።
እንግዲያውስ እኛን ያግኝኑን በዚ ስልክ 0978 552 595 ወይም 0915 526 097

እንኳን ለ130ኛው  የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ ፡፡
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ ፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nob Branding Studio. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share