Y and B high tech group

Y and B high tech group ይህ ፔጅ የፈጠራ ባለሙያው ኢንስትራክተር ዩሱፍ ስራዎች የሚጋ

13/08/2024
ሰሞኑን በሳይንስ ሙዝየም በተካሄደው የ aviation innovations expo ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሚኒስትሮች በተገኙበት ውጤታማ የሆነ ...
12/12/2023

ሰሞኑን በሳይንስ ሙዝየም በተካሄደው የ aviation innovations expo ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሚኒስትሮች በተገኙበት ውጤታማ የሆነ ጊዜ ኣሳልፈናል

በዋልታ ቲቪ "ብርቱዎቹ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የነበረኝን ቆይታ ነገ ቅዳሜ ኣራት ሰኣት ላይ መከታተል እችላላቹ
18/08/2023

በዋልታ ቲቪ "ብርቱዎቹ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የነበረኝን ቆይታ ነገ ቅዳሜ ኣራት ሰኣት ላይ መከታተል እችላላቹ

14/08/2022

እውነት የደህንነት ካሜራዎች 🎥 ደህንነትን ያስጠብቃሉ ብላቹ ታምናላቹ?🤔 ኣይደለም ይልቁንም በብዙ ኣስር ሺዎች የሚገጠሙት ካሜራዎች ከምስክርነት ባለፍ እምብዛም ለዝርፊያ መከላከያነት ኣያገለግሉም::እሱም ቢሆን እንደ ኢትዮጽያ ባሉ digital identity የማይመዘገብበት እንዲሁም facial recognition ቴክኖሎጂ መጠቀም ባለመደ ሀገር ላይ የተቀረፁትን ምስሎች በየ ሶሻል ሚዲያው ለቆ ኣፋልጉኝ ከማለት ባለፈ እምብዛም ናቸው:: ለዛም ይህን ኣጋዥ ቴክኖሎጂ ኣቅርበናል:: ሙቀት በመለካት እና ነጥረው በሚመለሱ የ infrared ብርሀኖች ሴንስ ሚያደርግ በመሆኑ በኣብዛኛው እንደ ዛፍ እና ቅጠላቅጠል ባሉ ነገሮች trigger የማይሆን እንዲሁም የራሱ ለማብራት ለማጥፋት እንዲሁም ዝም ለማስደረግ encrypted ሪሞት ያለው በዛ ላይ የራሱ ስፒከር እና ከቤታችን መብራት ጋርም ጭምር ተገናኝቶ በችግር ጊዜ hazard የሚያበራ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ!
01/05/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ!

Address

ሜክሲኮ/A. A Tegbare-id Polly Technic College
Addis Ababa

Opening Hours

Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251923573149

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Y and B high tech group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Y and B high tech group:

Share