Ethio Social Info

Ethio Social Info

             #የፀጉርአሰራር
11/08/2025



#የፀጉርአሰራር


በጋና አሶክዋ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፖሊስ የተያዙ አምስት 🇳🇬 ናይጄሪያውያን ሴት የምሽት ሰራተኞች እና ሰባት ወንዶች፣ ባጠቃላይ አስራ ሁለት ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ፖሊስ ባካሄደው ድን...
10/08/2025

በጋና አሶክዋ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፖሊስ የተያዙ አምስት 🇳🇬 ናይጄሪያውያን ሴት የምሽት ሰራተኞች እና ሰባት ወንዶች፣ ባጠቃላይ አስራ ሁለት ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ፖሊስ ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ ወቅት የተገኙ ሲሆን፣ ሴቶቹ የዝሙት አዳሪነት ስራ እንደሚሰሩ አምነዋል።
ከእስር ከተያዙት ሴቶች መካከል
ኡጎ ሚካኤል (22)
ኡቼ ይስሐቅ (24)
ኢፍኦማ ኦኮንክዎ (18)
አማካ ቺኬዚ (21)
እና ኢሲዮማ ኢፊኒ (23) ይገኙበታል። ሁሉም ከናይጄሪያ ምስራቃዊ ክልል የመጡ ናቸው።
ሰባቱ ወንዶች ደግሞ በተለያዩ የዊድ ማጨሻ ቦታዎች ውስጥ መገኘታቸው ታውቋል።

09/08/2025

የድሮ መኪኖች በዚ ጊዜም ዉበታቸዉ እንደተጠበቀ ነዉ።

ሰሞኑን ከጆርዲ ጋር ተያይዞ በዚ አጋጣሚ ሙሉ ስሟን ባቀዉ ደስ ይለኛል ሳልፈልግ እያቆላመጥኳት ነዉ።ብዙ ሰዎች አምነዉ ከጎና ቆመዋል እየተማገቱላት ይገኛሉ ይህም ማለት አስተሳሰባቸዉ ሶስት አ...
08/08/2025

ሰሞኑን ከጆርዲ ጋር ተያይዞ በዚ አጋጣሚ ሙሉ ስሟን ባቀዉ ደስ ይለኛል ሳልፈልግ እያቆላመጥኳት ነዉ።

ብዙ ሰዎች አምነዉ ከጎና ቆመዋል እየተማገቱላት ይገኛሉ ይህም ማለት አስተሳሰባቸዉ ሶስት አይነት ነዉ።

1 ምን ችግር አለዉ
2 እኔም እንደሷ ባይ ሴክሽዋል ነኝ
3 እኔ ምን አገባኝ

ከጊዛ ወደጊዜ እንደዚ አይነት ጉዳዮች ፖስት ሲደረጉ የሰዉ አመለካከት እየተቀየረ እየተቀየረ እየተቀየረ መቶ አሁን ግን ኖርማል ሊሆን ትንሽ ብቻ ነዉ የቀረዉ።

እንጂ እኮ የምር መንግስት እንኳን ዝም የሚለዉ ጉዳይ አልነበረም።

08/08/2025
08/08/2025

👋 Hey everyone, welcome to Ethio Social Info!

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Social Info posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share