DerZ Platform - ደርዝ መተግበሪያ

DerZ Platform - ደርዝ መተግበሪያ DerZ is a smart system and mobile app for easy, efficient, and reliable inventory management for all business Sectors — anytime, anywhere.

🚀 የንግድ ስራዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ ዘንድ ደርዝን ይጠቀሙ!! ITD Technologies PLC ቀላል፣ አመቺ እና ቀልጣፋ ድርጅቶን የሚያስተዳድሩበትን መንገድ በ software አዘጋጅቷል። ...
17/08/2025

🚀 የንግድ ስራዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ ዘንድ ደርዝን ይጠቀሙ!!

ITD Technologies PLC ቀላል፣ አመቺ እና ቀልጣፋ ድርጅቶን የሚያስተዳድሩበትን መንገድ በ software አዘጋጅቷል። በተለያዩ ቋንቋዎች የሚሰራ። ካላስፈላጊ ወጪ፣ የሰዐት ብክነት፣ የሰራተኛ ክፍያ፣ የስራ ብልሽት እንዲሁም ከድካም የሚያሳርፎትን አስተማማኝ እና ማንኛውም ሰው ሊጠቀመው የሚችል ለአጠቃቅም ቀላል ሆኖ የደሞዝ ጭማሪ የማየጠይቅ የድርጅቶ ማናጀር የሆነ በ system እና በ Application ይዘን መተናል።

✨ ደርዝን ሲጠቀሙ፡-
💰 ከገቢ እና ወጪጋ የተያያዘ ምንም አይነት የሂሳብ ስህተት አያጋጥሞትም
⚠ አላቂን አቃ እና ጊዜው ያለፈበትን እቃን አስታዋሽ አያስፈልጎትም
💳 ያልከፈሉት ዕዳ እና ያልተከፈሎትን ዕዳ መቆጣጥር ያስችሎታል
📊የግብር ክፍያዎት ላይ የ ኦዲት ጉዳይ ሃሳብ አይሆንቦትም

ለሁሉም የንግድ ዘርፍ ተስማሚ፡-
🛍 ሻጮች
👗 ቡቲኮች
💻 የኤሌክትሮኒክስ ሱቆች
🛠 ህንፃ መሳርያዋች
🧸 የህፃናትአልባሳት አና መጫወቻ መሸጫወች
💊 ፋርማሲዎች
🏪 ከሚኒ ማርኬት አንስቶ እስከ ሱፐር
ማርኬቶች
📦 ጅምላ ነጋዴእና አከፋፋዮች
🏭 አምራቾች
🚢 አስመጪ እና ላኪዎች

ስራዎን ደርዝ በ ደርዝ ማካሄድ ከፈለጉ የደርዝ አባል አሁኑኑይሁኑ።

አሁኑኑ ይደውሉ!!!
📞094499904
📞0916861941

WhatsApp: 094 499 9104
Telegram: https://t.me/derZPlatformC
Website : https://derz-inventory.itd-technologies.com

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DerZ Platform - ደርዝ መተግበሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share