29/07/2021
💢አዲስ Smart ሞባይል ስልክ📲 ሲገዙ ማወቅ የሚገባዎ 5 ነገሮች፡
❇️ለመግዛት ያሰቡት ሞባይል📲 ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ📲 ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን✅ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
1️⃣. ፕሮሰሰር (Processor)
✅አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ ከሆነ በቂ ነው።
2️⃣. ካሜራ (Camera)
✅ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ #በትንሹ 13Mp (Megapixels) + ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።
3️⃣. ባትሪ (Battery)
✅ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 4000MAh (Miliamp Hour)+ ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው።
4️⃣. ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)
✅ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy📲 ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
5️⃣. ስቶሬጅ (Storage)
✅ስልኩ📲 በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB /128GB...ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል✔️ መሆን አለበት!!!!