G-Power & Five Star Manufacturing Plc

G-Power & Five Star Manufacturing Plc Proudly manufacturing Five Star elevators and escalators in Ethiopia. tour and car rent

We're committed to delivering safe, efficient, and high-quality vertical transport solutions.

የመብራት ወጪዎን በሶላር ይቀንሱ! አስተማማኝ፣ የነዳጅ ወጪ የሌለው እና አካባቢን የማይበክል የፀሐይ ብርሃን ኃይልን በመጠቀም ከከፍተኛ የመብራት ክፍያ ይገላገሉ።ነዳጅ አይፈልግምዘላቂ እና አ...
18/09/2026

የመብራት ወጪዎን በሶላር ይቀንሱ!
አስተማማኝ፣ የነዳጅ ወጪ የሌለው እና አካባቢን የማይበክል የፀሐይ ብርሃን ኃይልን በመጠቀም ከከፍተኛ የመብራት ክፍያ ይገላገሉ።

ነዳጅ አይፈልግም
ዘላቂ እና አስተማማኝ የኃይል ምንጭ
ጭስ እና ጫጫታ የሌለው

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ 0925254825

🌼 🌼 መልካም 2017 አዲስ ዓመት! 🌼 🌼አዲሱ ዓመት የዕቅድ እና የአዲስ ጅምር ጊዜ ነው! በዚህ አዲስ ዓመት ለቤትዎ እና ለቤተሰብዎ ምቾት ቅድሚያ ይስጡ።በ 2017 የዕቅድ ደብተርዎ ላይ ማ...
10/09/2026

🌼 🌼 መልካም 2017 አዲስ ዓመት! 🌼 🌼

አዲሱ ዓመት የዕቅድ እና የአዲስ ጅምር ጊዜ ነው! በዚህ አዲስ ዓመት ለቤትዎ እና ለቤተሰብዎ ምቾት ቅድሚያ ይስጡ።

በ 2017 የዕቅድ ደብተርዎ ላይ ማካተት ያለብዎት ዋና ዋና ነገሮች፦

1️⃣ የሶላር ፓነል፣ ኢንቨርተር እና ባትሪ፦ የመብራት መቆራረጥ ሳይያሳስብዎት አስተማማኝ የኃይል አማራጭ።

2️⃣ G-Power RO የውሃ ማጣሪያ፦ ለቤተሰብዎ ንጹሕ፣ አስተማማኝና ጤናማ ውሃ።

3️⃣ ዘመናዊ የአየር ማጣሪያ፦ በቤትዎ ውስጥ የሚገኝ የተበከለ አየርን አስወግደው ንጹሕ አየር ይተንፍሱ።

ሕይወትዎን ዘመናዊና ቀላል የሚያደርጉ የ G-Power ምርቶችን መርጠው ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ :0925254825 /0924954387

#2017

09/09/2026

✨ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!

One New Year. One Destination. Everything You Need.
Power your world with G-Power ⚡️
Move with confidence with Five-Star Elevator 🛗
Breathe fresh with Voto Air Purifier 💨
Enjoy pure water with G-Power-RO Water Purifier 💧
From power to comfort, movement to clean living — we bring it all together in one place.
🌟 One Stop Shopping. One Better Lifestyle.
Wishing you a prosperous, peaceful, and successful Ethiopian New Year 2019!
Call for information: 092 495 4387 +251925254825

26/08/2026

G-Power: ከ1kW ጀምሮ ለሁሉም የኃይል ፍላጎትዎ! 🔋
092 495 4387
​የኃይል ምንጭዎ የቤትዎም ይሁን የትልልቅ ኢንዱስትሪዎች፣ G-Power ትክክለኛው መፍትሄ አለው!
​እኛ የምናቀርባቸው ዘመናዊ የኢንቨርተር ሲስተሞች (SRNE, SAKO, MUST) የሚጀምሩት ከ1kW ጀምሮ ሲሆን፣ ደንበኞች እስከሚፈልጉት ትልቁ የ kW መጠን ድረስ ባለው አቅም እየተገጠሙ ናቸው!
​የእኛን ምርቶች ልዩ የሚያደርጋቸው:
👉​ሁለንተናዊ አቅም: በSingle Phaseም ሆነ በትልልቅ የንግድ ፍላጎቶች ላይ በሚያገለግለው Three Phase አማራጭ እናቀርባለን።
👉​የማይታመን ዋስትና: ሙሉ የአእምሮ ሰላም የሚሰጥ 5 ዓመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን!
👉​ነፃ አገልግሎት: ከመጀመሪያው ዓመት ጋር የተያያዘ ነፃ ገጠማ (Installation) እንሰጣለን።
​በኃይል ላይ ኢንቨስት ሲያደርጉ ጥራት ላይ አይደራደሩ!
​ለበለጠ መረጃ እና ለፍላጎትዎ ትክክለኛውን የዋጋ ዝርዝር ለማግኘት፡
​📞 +251925254825 ይደውሉልን
​ወይም 0924954387 ላይ
​📱 በዋትስአፕ አሁኑኑ ያግኙን!

24/08/2026

Welcome to G-power show room
Call for more information on 0925254825

21/08/2026

G-Power: ከ1kW ጀምሮ ለሁሉም የኃይል ፍላጎትዎ! 🔋

​የኃይል ምንጭዎ የቤትዎም ይሁን የትልልቅ ኢንዱስትሪዎች፣ G-Power ትክክለኛው መፍትሄ አለው!
​እኛ የምናቀርባቸው ዘመናዊ የኢንቨርተር ሲስተሞች (SRNE, SAKO, MUST) የሚጀምሩት ከ1kW ጀምሮ ሲሆን፣ ደንበኞች እስከሚፈልጉት ትልቁ የ kW መጠን ድረስ ባለው አቅም እየተገጠሙ ናቸው!
​የእኛን ምርቶች ልዩ የሚያደርጋቸው:
👉​ሁለንተናዊ አቅም: በSingle Phaseም ሆነ በትልልቅ የንግድ ፍላጎቶች ላይ በሚያገለግለው Three Phase አማራጭ እናቀርባለን።
👉​የማይታመን ዋስትና: ሙሉ የአእምሮ ሰላም የሚሰጥ 5 ዓመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን!
👉​ነፃ አገልግሎት: ከመጀመሪያው ዓመት ጋር የተያያዘ ነፃ ገጠማ (Installation) እንሰጣለን።
​በኃይል ላይ ኢንቨስት ሲያደርጉ ጥራት ላይ አይደራደሩ!
​ለበለጠ መረጃ እና ለፍላጎትዎ ትክክለኛውን የዋጋ ዝርዝር ለማግኘት፡
​📞 +251925254825 ይደውሉልን
​ወይም 0924954387 ላይ
​📱 በዋትስአፕ አሁኑኑ ያግኙን!

19/08/2026

Reliable Power. Smarter Living.

Power your home, office, clinic, or business with G-Power — built for reliable, sustainable, and efficient energy solutions. ⚡️
From everyday essentials to demanding commercial operations, G-Power keeps your world moving with smokeless, gasless, dependable power.

Call for more information on 0925254825/0924954387

G-Power — Powering Progress. Powering Ethiopia.

07/08/2026

G-power solar Pdts supply
0925 25 48 25

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G-Power & Five Star Manufacturing Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to G-Power & Five Star Manufacturing Plc:

Shortcuts

Share