Art Net's Printing Press

Art Net's Printing Press Computer to PLate -CTP
Color separetion-CTF
Quality printing
new and used Printing machinaries from

A printing press which surving the printing presses and the comunity at large.

የማራኪቡክስ ዋና ቢሮ እና የዩቲዩብ ስቱዲዮ ለኢትዮጵያውያን ደራሲያን ለማገልገል ተዘጋጅቷል። በማንኛውም ጊዜ ወደ ቢሮአችን መምጣት እና መጽሃፍዎን በነጻ ማስተዋወቅ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 0...
07/09/2024

የማራኪቡክስ ዋና ቢሮ እና የዩቲዩብ ስቱዲዮ ለኢትዮጵያውያን ደራሲያን ለማገልገል ተዘጋጅቷል። በማንኛውም ጊዜ ወደ ቢሮአችን መምጣት እና መጽሃፍዎን በነጻ ማስተዋወቅ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 0911602370 ይደውሉ።

መጽሐፍ በሁሉም የዓለም ክፍል ለሚኖሩ ልጆች፥ ወጣቶችና አዋቂዎች፤ ከበርካታ የክፍያ አማራጮች ጋር

https://youtu.be/JYIeol7b3yg
27/08/2024

https://youtu.be/JYIeol7b3yg

የዕለት ከዕለት ሽያጫችሁን እና ወደኃላ ተመልሳችሁ የፈለጋችሁትን ያህል ርቀት የሽያጭ ሪፖርት ለማውጣት ብትፈልጉ ማራኪ ቡክስ ላይ ይቻላል። መጽሐፉ በውክልና የምትሸጡት ሲሆን ደግሞ .....

30/06/2024

መጽሐፍ ለልጆች

በማራኪ ቡክስ መጽሐፍ ሳይታተም ይመረቃል!! ለዝርዝር አፈጻፀሙ በ0911602370 ይደውሉ።የደሳለኝ ማስሬ"Virtual Handshakes" ዓርብ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነ...

ወላጆች በመጪው ክረምት በተለይ ህፃናት የሚያነቧቸውን ምርጥ ምርጥ የአማርኛ መጽሐፍት እያቀረብን ነው። ከሀገር ውስጥም ከውጪ ሀገርም በቀላልና አስተማማኝ መንገድ ገዝታችሁ እንዲያነቡ ማድረግ ...
29/06/2024

ወላጆች በመጪው ክረምት በተለይ ህፃናት የሚያነቧቸውን ምርጥ ምርጥ የአማርኛ መጽሐፍት እያቀረብን ነው። ከሀገር ውስጥም ከውጪ ሀገርም በቀላልና አስተማማኝ መንገድ ገዝታችሁ እንዲያነቡ ማድረግ ትችላላችሁ።

29/06/2024

በማራኪ ቡክስ መጽሐፍ ሳይታተም ይመረቃል!!
ለዝርዝር አፈጻፀሙ በ0911602370 ይደውሉ።

የደሳለኝ ማስሬ "Virtual Handshakes" ዓርብ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ፋኩልቲ አዳራሽ የተከበሩ አምባሳደሮች እና ታዋቂ ምሁራን በተገኙበት ተመርቋል።

23/06/2024

መረጃ ለደራሲያን እና ለአንባቢያን
ላለፉት 4 ዓመታት በእድገት ጉዞ ላይ የነበረችው ማራኪ ቡክስ የማሳተሚያ ገንዘብ የሌላቸው ወጣት ደራሲያን ሥራዎች ሳይታተሙ የሚመረቁበትን፥ ደራሲያን እና ፀሐፍት እርስ በርስ የሚደጋገፉበትን፥ ደራሲያን ሽያጫቸውን በግልፅ የሚከታተሉበትን እና ገንዘባቸውን ወዲያውኑ የሚሰበስቡበትን የተለዩ መንገዶች በማካተት በውበትና በጥንካሬ ከፍ ብላ መጥታለች። አንባቢያን ዲጂታል ቅጂዎችን በሶስት ክሊክ ብቻ በቅናሽ ዋጋ አውርዳችሁ የግላችሁ አድርጉ። ዘምነናል!!!

ወዳጆቻችን ከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት መምህራን ተማሪዎች በሶፍት ኮፒ ያላችሁ በጣም የምትወዱት አለዚያም ገበያ ላይ በቀላሉ የማታገኙት የቅርብ ጊዜ ሜዲካል ኢንጂነሪንግ ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ፕሮ...
24/06/2018

ወዳጆቻችን ከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት መምህራን ተማሪዎች በሶፍት ኮፒ ያላችሁ በጣም የምትወዱት አለዚያም ገበያ ላይ በቀላሉ የማታገኙት የቅርብ ጊዜ ሜዲካል ኢንጂነሪንግ ቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ፕሮጀክት ማርኬቲንግ አካውንቲንግ ... ወዘተ መፅሀፍ ነገር ግን በሀርድ ኮፒ እንዲኖራችሁ የምትመኙት- አንድ ወይም ሁለት የፈለጋችሁትን ብዛት እኛ ጋ ታገኛላችሁ:: በ0913-663255 ይደውሉ::

Address

Addis Ababa, Bole Sc./woreda 07/Gurdshola
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Art Net's Printing Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Art Net's Printing Press:

Share