AB Tech

AB Tech Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AB Tech, Graphic designer, Centeral, Addis Ababa.

ብራዚላውያን ጥንዶች ለ20 ዓመታት ያክል በትዳር ከኖሩ በኋላ የአንድ እናት ልጆች መሆናቸውን ማረዳታቸው አነጋጋሪ ሆኗል።አድሪያና እና ሊዮናርዶ የተባሉት ጥንዶች ከእናታቸው ጋር በልጅታው የተ...
04/02/2026

ብራዚላውያን ጥንዶች ለ20 ዓመታት ያክል በትዳር ከኖሩ በኋላ የአንድ እናት ልጆች መሆናቸውን ማረዳታቸው አነጋጋሪ ሆኗል።

አድሪያና እና ሊዮናርዶ የተባሉት ጥንዶች ከእናታቸው ጋር በልጅታው የተለያዩ ሲሆን እናቸው ማን እንደሆነች አያውቁም ነበረ።

ጥንዶቹ የአናታቸው ስም ማሪያ እንደመባል ቢያውቁም ጉዳዩን የስም መመሳሰል እንደሆነ አድርገው ቆጥረውት ነበረ። አድሪያና እና ሊዮናርዶ ወላጅ እናታቸውን ለማፈላግ ወደ አንድ ሬዲዮ ጣቢያ ጎራ ካሉ በኋላ ነው ያልጠበቁት ነገር የተከሰተው።

ጥንዶቹ የተጠፋፉ ቤተሰቦችን በሚያገናኝ ሬዲዮ ጣቢያ ላይ እናታቸውን ለመፈለግ ያመለከቱ ሲሆን ከቆይታ በኋላ ያገኙት ምላሽ ግን አስደንጋጭ ሆነው አግኝተውታል። ጥንዶቹ ለ20 ዓመታት በየፊናቸው ሲፈልጓት የነበረችው እናታቸው አንድ ሰው ሆና ተገኝታለች።

አድሪያና እና ሊዮናርዶ ከተለያየ አባት በመወለዳቸው እና ከእናቸው ጋር በልጅነታቸው በመለያየታቸው ነው የአንድ እናት ልጆች ወንድምና እህት መሆናቸውን ሳያውቁ የተጋቡት።

ለ20 ዓመታት ገደማ በትዳር የኖሩት እና የአንዲት ሴት ልጅ ወላጅ የሆኑት አድሪያና እና ሊዮናርዶ ከክስተቱ በኋላ ስለትዳራቸው ሲጠየቁም እናቸውን እንደማይወቀሱ እና በትዳራቸው እንደሚቀጥሉ አስውቀዋል።

ጥንዶቹ ከህረተሰቡ ውግዘት እንደሚደርስባቸው ቢረዱም አብረው ለመኖር መወሰናቸው ግን በይፋ ተናግረዋል።

ይህ ሁኔታ በእናንተ ላይ ቢከሰት ምን ዓይነት ወሳኔ ትወስኑ ነበር.....??

ኮሜንት ላይ ብታካፍሉኝ...😍🙏

  ✅ ✅⚠️⚠️AB_FX⚠️⚠️💪💪
29/12/2024


✅ ✅
⚠️⚠️AB_FX⚠️⚠️💪💪

 ICT KILL ZONE💪💪💪
29/12/2024


ICT KILL ZONE💪💪💪

Address

Centeral
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AB Tech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share