Ethio 130 LUKY SLOT

Ethio 130 LUKY SLOT Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio 130 LUKY SLOT, Information Technology Company, Addis Ababa.

20/08/2025

⌛️1 ቀን ቀረው!

1. BYD Seagull 2024 መኪና
2. ጷጉሜ 5 ደግሞ 20 ሚሊዮን እና ሌሎች በርካታ እጣዎች !

ሁሉንም በ 100 ብር ብቻ!

እንቁጣጣሽ ሎተሪን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/3TRSg4q ይግዙ!

መልካም ዕድል!

‎የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

10/06/2025

🎉🎁 የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!

በቴሌኮም ዘርፍ ቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖች እንዲሁም በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ
🕸 የሚወያዩበት
🕸 ሐሳብ የሚሰጡበት
🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት መድረክ ነው!

ቴሌፎረም ላይ ብቻ የሚሳተፉበት የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡

🔗 ይቀላቀሉ፡ https://teleforum.ethiotelecom.et

ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል!


07/06/2025
06/05/2025

የጉግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን ስማርት ስልኮች በልዩ ቅናሽ ከአገልግሎት ማዕከሎቻችን ይሸምቱ፤ አስደናቂውን የአንድሮይድ ዓለም ይቀላቀሉ!


06/05/2025

ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


05/05/2025

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

✨🙏 ክብርና ምስጋና ውድ የሕይወት ዋጋ ከፍለው አገር ላቆዩልን አርበኞች!



01/05/2025

መልካም የላብ አደሮች ቀን!

Happy May Day!

23/04/2025
04/04/2025

የ 33ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!

33ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በሕዝብ ፊት ወጥቷል !

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉

💁‍♂️ 34ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!

💰መልካም ዕድል !

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio 130 LUKY SLOT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share