Roha TechShow

Roha TechShow Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Roha TechShow, Information Technology Company, Addis Ababa, Yeka sub city, 25641, Addis Ababa.

እናስተዋውቃችሁ። ጎግል ድራይቭ - Google Driveጎግል ድራይቭ ከጎግል መተግበሪያዎች አንዱ ሲሆን ፋይሎቻሁን በጎግል ሰርቨሮች ማስቀመጥና ማስተዳደር እንድትችሉ ያግዛችኋል። ይህ አገልግሎ...
02/10/2021

እናስተዋውቃችሁ። ጎግል ድራይቭ - Google Drive

ጎግል ድራይቭ ከጎግል መተግበሪያዎች አንዱ ሲሆን ፋይሎቻሁን በጎግል ሰርቨሮች ማስቀመጥና ማስተዳደር እንድትችሉ ያግዛችኋል። ይህ አገልግሎት ኮምፒዩተራችሁን በሚተካ መልኩ መረጃችሁን በሪሞት ሰርቨሮች በማስቀመጥ ከየትኛውም የኮምፑተር መሳሪያ በየትኛውም ቦታ አክሰስና ማኔጅ እንድታደርጉ የሚያስችላችሁ ሲሆን ፍይሎችን ከተለመደው ፋይል የማስተላለፍ ዘዴን በማስቀረት አንድ ጊዜ ያስቀመጣሁትን ፋይል የጎግል አካውንታችሁን ብቻ በመጠቀም ከየትኛውም መሳሪያ ማስተዳደር እንድትችሉ ያደርጋኋል። ደህንነቱ በሙሉ የሚረጋገጠው በጎግል ማኔጅመንት ስለሆነ ምንም አይነት የቫይረስና የደህንነት ችግራችንን ይቀርፋል። ኮምፒዩተራችን ቢሰረቅ፣ ቢጠፋ ፍይላችሁን ጎግል ድራይቭ ላይ ካስከመጣችሁ ፋይላችሁን ከመጥፋት ታድኑታላችሁ። ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍይሎች ላይ ብዙ ሰዎች ባሉበት ቦታ ሆነው በራሳቸው ኮምፒዩተር በጋራ መስራት የሚያችል አቅም ይዞ ስለመጣ የቢሮ ስራዎችን ቀልጣፋና ቀላል ያደርግልናል።
ተከታተሉን።
---
ሮሃ ቴክሾው - Roha TechShow

ሮሃ ቴክሾው የኮምፒዩተር ሳይንስ ወሬዎችና ቱቶሪያሎች ለኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያውያን። ወቅታዊ የቴክኖሎጅ መረጃዎች፤ የቴክኒካል ድጋፎችና ስልጠናዎች ይሰጡበታል። የቴክ ዶክመን.....

ሮሃ ቴክሾው የኮምፒውተር ቱቶሪያልና የቴክኖሎጂ ወሬዎች። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። https://bit.ly/2ZOEapEቴሌግራማችንንም ይቀላቀሉ።t.me/RohaTechShow
29/09/2021

ሮሃ ቴክሾው የኮምፒውተር ቱቶሪያልና የቴክኖሎጂ ወሬዎች።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። https://bit.ly/2ZOEapE

ቴሌግራማችንንም ይቀላቀሉ።
t.me/RohaTechShow

Address

Addis Ababa, Yeka Sub City, 25641
Addis Ababa
1003

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Roha TechShow posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Roha TechShow:

Share