Hiyme Business center Internet Cafe

Hiyme Business center  Internet Cafe around piazza Hiyme business center fast broadband connection and Secretary service...!

Every Students Story....
01/04/2015

Every Students Story....

25/02/2015
30/09/2014

ፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው!!
September 24,2014
ከ1 ነጥብ 317 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ፌስቡክ የተሰኘው ማህበራዊ ድረገፅ ከህዳር 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ ተጠቃሚዎች በየወሩ ሶስት የአሜሪካን ዶላር (60 ብር ገደማ) እንዲከፍሉ ወሰነ።
የፌስቡክ መሥራችና ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር ማርክ ዙክምበርክ ከትላንት በስቲያ በአሜሪካን ሀገር በጉዳዩ ላይ ይፋዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ለወርሃዊ ክፍያው የሰጡት ምክንያት የአስተዳደራዊ ወጪ እየናረ መምጣትን ነው።
ፌስቡክ አሁን ካሉት 1 ነጥብ 317 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች 75 በመቶ ያህሉ በየወሩ የአባልነት 3 ዶላር ሊሰበስብ እንደሚችል የገመተ ሲሆን ይህም ገንዘብ በዓመት እስከ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያስገኝለታል።
የፌስቡክ ቃለአቀባይ ሚስተር ፓውል ሆናነር ስለጉዳዩ ለሲ.ኤን. ኤን የቴሌቭዥን ጣቢያ በሰጡት አስተያየት በየቀኑ ፌስቡክን በ100ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሚቀላቀሉ አስታውሰው የወርሃዊ የአባልነት ክፍያው መጣሉ ፌስቡክም ራሱ እንዳላስደሰተው ገልፀዋል።
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የፌስቡክ አካውንት ያላቸው ከ902 ሺ 440 በላይ ያህል ዜጎች መሆናቸውን መረጃዎች የሚያመለክቱ ሲሆን በሀገሪቱ ካለው የውጪ ምንዛሪ እጥረት ጋር ተያይዞ ዶላር በባንክ ማስተላለፍ ስለማይቻል በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኛዎቹ የማኅበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ከአገልግሎቱ ውጪ ሊሆኑ እንደሚችሉ የብዙዎች ግምት ሆኗል።

[Mozilla Firefox] [Multifox] መልቲፎክስ ለሞዚላ ፋየርፎክስ ተጠቃሚዎች የተሰራ ኤክስቴሽን ሲሆን በአንዴ በተመሳሳይ ብሮውዘር የተለያዩ አካውንቶችን በተለያየ ዩዘር አካውንት ለ...
08/08/2014

[Mozilla Firefox] [Multifox] መልቲፎክስ ለሞዚላ ፋየርፎክስ ተጠቃሚዎች የተሰራ ኤክስቴሽን ሲሆን በአንዴ በተመሳሳይ ብሮውዘር የተለያዩ አካውንቶችን በተለያየ ዩዘር አካውንት ለመግባት ያስችለናል፤ ለምሳሌ ሁለት የተለያየ የፌስቡክ አካውንት ቢኖሮት ሁለቱንም በአንዴ ከፍተው ለመጠቀም ማለት ነው፤ ይህችን ሊንክ በመጫን http://goo.gl/4oy6TG + Add to Firefox በመጫን መጀመር ይችላሉ Multifox is an extension that allows Firefox to connect to websites using different user names. Simultaneously!
--------------------------------
► Like | ► Comment | ► Share HIYMI BUSINESS CENTER AND INTERNET CAFE

ከYoutube ላይ ቪዶኦችን ኦንላይን ያለምንም ሶፍትዌር እንዴት ወደ MP3 Audio File መቀየርና ዳውንሎድ ማረግ ይቻላል???---------------------------------1. ht...
08/08/2014

ከYoutube ላይ ቪዶኦችን ኦንላይን ያለምንም ሶፍትዌር እንዴት ወደ MP3 Audio File መቀየርና ዳውንሎድ ማረግ ይቻላል???
---------------------------------
1. http://convert2mp3.net/ መጀመርያ ይሄን ዌብሳይት ይክፈቱ
2. ከዛ ከyoutube ላይ ዳውንሎድ ማድረግ የምትፈልጉትን አድሬሱን ኮፒ በማድረግ ለምሳሌ http://www.youtube.com/watch?v=Twix375Me4Q
3. Insert video link (URL) ከሚለው ስር ባለው ባዶ ቦታ ስር ፔስት ይበሉትና MP3 የሚለውን መርጠው Convert ይበሉት
4. Continue የሚለውን ይምረጡ
5. በመጨረሻም Download የሚለውን በመምረጥ ይጨርሱ
-------------------
► Like | ► Comment | ► Share HIYMI BUSINESS CENTER AND INTERNET CAFE

28/07/2014

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hiyme Business center Internet Cafe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hiyme Business center Internet Cafe:

Share